@abrish.fitness: ከአንድ ስፖርተኛ ይሄ ስድብ ይጠበቃል አይጠበቅም? #taekwondo_is_a_discipline_sport #taekwondo_is_away_of_life #viral_video_fyp #creatorsearchinsights #fypシ゚viral__

Abrish fitness
Abrish fitness
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 09:14:26 GMT
187048
19901
923
3844

Music

Download

Comments

teshyegebrhel
TKNK :
ወንድሜ ይሄ ነገር ውስጥ ባትገባ አሪፍ ነው ተዋቸው 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
2026-09-21 09:41:31
518
meba2theo
mebre :
ምንድነው አንተም ተፋታው አንተ ጥሩ ሠው ነህ ይህ አይመጥንህም
2026-09-21 09:51:00
255
gechobd
ጌቾ ባህር-ዳር✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አብርሽ የሰውነት ውሀ ልክ የቴኳንዶ አባት የባለማተቧ ልጅ ብቸኛው የኮሪያ ቪሌድ ባለ ማዕረግ እኛ ባህርዳራዊአን እናቅሀለን ከጎንህ ነን በርታልን
2026-09-21 09:40:31
227
babiyoti
babi yoti :
አንዴ ሀይማኖት አንዴ ስፖርት አንዱን ያዝ እንጅ
2026-09-21 10:11:16
59
kidusyohannes07
Kidus Yohannes :
ተሸንፎ ስፖርቱ በፈጠረለት ከፍተኛ የሞያ ስነምግባር በምርጥ ብቃቱና በመልካም ስብእናው የህዝቡን ልብ ያሸንፈው የአመቱ ጀግና ወጣት ማስተር አገረሰላም አርባ!!!
2026-09-21 09:31:32
45
ephu_12
ephi.ng :
አብርሽ አንተን የምናውቅህ በመንፈሳዊ ኮንቴንት ነው....ሰውን ማቀሳሰር ካንተ ጋ አይሄድም ብትችል ሁለቱ የሚቀራረቡበትን መንገድ ብታመቻችላቸው እና ብትጥር ጥሩ ነው ....ስፖርት ነው ያቀያየማቸው ስፖርት ደግሞ ከምንም በላይ ስመታዊነት የተሞላበት ግድ ደግሞ በተቃራኒው ስፓርት ሊገዳደሉ ያሉ ሰዎችን በፍቅር የሚሰበስብም ዘርፍ ነው ..... ጠቅለል ሳደረገው አንተን የመሰለ መንፈሳዊም እና ስፖርተኛ ሰው እያለ እነዚህ ሰዎች ተጋግሎ ተጋግሎ ከዚህ የበለጠ ከሚቀሳሰር እንደውም አንተ ገብተህ ውሀ አፍስሰህበት አስታርቀሀቸው በቅርብ እንደማይ ባንተ እተማመናለው አብርሽ
2026-09-21 10:28:06
44
sura11716
Sura :
ማስተር አገረ ሰላም በጣም ጀግና መሆኑን አይተናል
2026-09-21 09:54:36
81
mogedgnaw_abebaw
mogedgnaw_abebaw :
ሌጀንድ ማስተር አብርሀም የባህር ዳር ወርቃችን እንወድሀለን 🙏🥰
2026-09-21 12:47:25
22
yusuf_b__
yusuf :
we know you my brother forget about those worthless people
2026-09-21 10:04:47
3
user2354405243338
Albel :
አድሰው የፈለገውን መደገፍ መብቱ ነው
2026-09-21 10:08:15
7
kaludire1921
kal store :
ከየት ነው የተሰባሰቡት በጌታ 😳
2026-09-21 09:28:45
35
eyobtaddesse
EYOBAA :
አለም አቀፍ ፋይተር ነህ💪 ሁሉም ያውቅሀል ቲቸር💪🙏
2026-09-21 09:25:23
40
yariso64
yedegel mariyam leje :
relly enem azegalew
2026-09-21 09:22:34
2
amarebegashew
Amare :
fetar yibarkik wandime
2026-09-21 09:52:15
1
salorwelless
SALOR WELLNESS :
ቴኳንዶ የዲስፕሊን ስፓርት ነው የምንለው ለዚህ ነው። Agereselam we proud of you!!!
2026-09-21 09:42:36
18
happygolucky5794
@Endalk.Vlog :
Abrham bertalign 🙏🙏🙏
2026-09-21 09:49:29
1
kasshun.kasu
Kasu :
ewnt new bro
2026-09-21 09:47:34
1
justice19ye
justice :
thank you Master
2026-09-21 09:22:00
7
ahadu.boos
አሀዱ ቦስ :
ሀቅ ይዉጣልህ
2026-09-21 09:54:03
7
almondzewdie7
ALMOND Z :
ምቀኝነት በአደባባይ ያሳፍራል
2026-09-21 10:25:01
6
arsemafurnitureet
Geni 🌹🌹የፍቅር ሰው🌹🌹 :
ለሀገረ ሰላም ያላቸዉ ጥላቻ🥺
2026-09-21 09:55:33
6
metiqueen0
metiqueen0 :
በትክክል ሃገረ ሁሌም ይችላል
2026-09-21 09:43:52
10
never.give.up3873
NEVER GIVE UP :
getachew mekegn nw
2026-09-21 09:58:18
8
sisssssssssss24
SISAY ABEJE :
የሽንታም ስብስብ ናቸው ባክህ
2026-09-21 09:24:52
8
anvhncyvcffkn
A🤟💫💫💫 :
ከ ይቅርታ ጋ 🙏 እነሱን ተተህ ከ አንደበትህ ስለያንዳንዶ ቀን ስለተቀደሰችው ቀን ብትነግረን ይሻላል
2026-09-21 18:03:41
5
To see more videos from user @abrish.fitness, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About