@debretsehaymedia: በአዳማ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ትምህርት ቤት የ2019 የተማሪዎች የትምህርት ማስጀመሪያ የፀሎት መርሃግብር እንዲህ በማረ መልኩ ተከናውኖ ውሏል። #ደብረፀሐይሚዲያ #የአዳማ_ደብረ_ፀሐይ_ቅድስት_ማርያም_ካቴድራል_ሚዲያ

ደብረ ፀሐይ ሚዲያ
ደብረ ፀሐይ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 11:12:46 GMT
43769
8232
71
947

Music

Download

Comments

temesgenpalmerchelsea
Temesgen C.Palemer :
timihirt betu orthodox bicha new ???
2026-09-21 15:46:10
1
dawit.mulugeta.adugna
Rohi Electronics Adama :
መቼ ነው እንዲህ የተጀመረው? በኛ ጊዜ አልነበረም
2026-09-21 17:43:48
13
user98666181494373
መ/ር አስቻለው አያሌው :
እንዲህ ነው ትውልድን በሁለት መንገድ መቅረጽ ትልቅ ክብር አለኝ🙏🙏🙏!
2026-09-21 11:58:12
123
biniam.lamma
Biniam Lemma :
እጅግ በጣም ደስ ይላል ግን ትምህርት ቤቱ ላይ ስሩ በተለይ የትምህርት ጥራት ላይ ቦታው ሴንተር ነው ለሁሉም ነገር ምቹ ነው ቢቻላችሁ በባለሞያ እንዲመራ አድርጉ ብቃት ያላቸውን መምህራን በችሎታቸው መዝናችሁ ቅጠሩ
2026-09-21 20:11:56
14
esubalewesubalew48
Esubalew48 :
መቂ ካቴድራል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ትምህርት ቤት አለ ያ ትምህርት ቤት ግን መንፈሳዊ ትምህርት የለም መምህራኖቹ ከሌላ እምነት ያሉ ናቸው የፀሎት ፕሮግራም የለም ግን መንፈሳዊ ቦታ ነው
2026-09-21 13:03:29
10
seli215621
selina👸 :
ያለው ሰላም እኳ🥰🥰🥰 እዛ ሆኖ መማር ራሱ
2026-09-21 11:59:01
25
user2277296129311
user Akiya ፯፯፯፯፯፯፯ :
በናዝሬት ነው
2026-09-24 17:27:43
2
redu7943
redu :
ደስ ሲል በማርያም 🥰🥰🥰🥰
2026-09-22 07:38:48
1
beruk.aman
beruk aman :
እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችንን በ ማስተዋል እና በ ጥበብ ይምራልን 🙏🙏🙏
2026-09-21 12:08:20
5
user61306803181388
አድዋ የኢቲዮጵያውያን ኩራት :
መታደል መመረጥ በዚህ ቅጥር ውስጥ የሚማሩ ተማርዎች🥰🥰🥰
2026-09-21 16:49:38
4
baroklight23
Barok Light :
እውነት ደስ ብሎኛል ይህንን መልካም ሥራ ላስጀመራችሁም ለላስፈፀማችሁም ክብር ይግባችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዩኒቨርሲቲም ቢቀጥልም ጥሩ ነው መልካም ትውልድ ይፈጠራል
2026-09-21 12:55:11
5
solomon.ya.mariya
Solomon ya mariyam :
ትምህርትቤት የአገርመሪና ተረካዠቢ ትውልድ የሚፈ ፈልቅበት ስፍራ ስለሆነ ስምመጥቀስ ስለማያስፈልግ እደእገሌ ት ቤት ፓርታይም እንዳትቀጥሩ ልጆቻችን በፈለጉ ሰአት እንዲያገኞቸው ቋሚ መምህር በጥሩ ደሞዝ ቅጠሩ አጋዝ መጽሐፍትንና የተግባር መማሪያ ማቴሪያሎችንም ያልተሟላ ካለ አሟሉ
2026-09-22 18:56:06
0
abelkacha
Abel :
መንፈሳዊ ይገፋበት እኔ ልጄን ያስገባውት ከአለማዊው ጎን መንፈሳዊንም እድታቅልኝ ነው እንደኔ እንዳቶንብኝ
2026-09-21 21:39:20
2
dmitufysa
Menta :
ፍፃሚያቸውን ያሳምርቸው እግዚአብሔር ✝️🙏❤️❤️❤️❤️
2026-09-22 13:49:56
2
lele84252
lele :
ኡፍ እንዴት ደስይላል🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-25 10:46:27
1
addis12210
የእናቷ ልጅ ❤❤🙏🙏🙏 :
መልካም የትምህርት ዘመን 2019
2026-09-22 10:32:02
1
afomisileshe
Afomi Sileshe :
timsganie
2026-10-15 11:53:25
0
fire.kidane
fire kidane :
tadlo😍😍😍
2026-09-21 12:19:52
0
zed5652
Zed :
Yosef our proud ❤️
2026-09-22 15:24:39
0
besufkad178
አባቴ ፲፫ 🥰🥰🥰 :
ጀግናው እሱ ነው
2026-09-21 19:42:55
0
bura6600
Bura :
ደና ሰው ቢሰብከው 😭
2026-10-06 05:58:38
0
axsumawit80
Axsumawit :
temhertbeteeeeeee asadagiyeeeee
2026-09-22 15:26:37
0
betselot21163
፳፩በጸሎት :
ያደኩበት ት/ቤቴ🥰🥰🥰
2026-09-22 05:41:57
1
marakiya28hiwi
marakiya28@hiwi :
begna gize alebrem edzi betam dese yelale ahun🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-21 19:44:23
0
user20429191166590
kal2121 :
ge. kelele katma lay yanante branchenaw eg asella maram batekrstan
2026-09-21 13:39:45
0
To see more videos from user @debretsehaymedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About