@menta.liboche: ሻረልኝ በቀሌን ሻረ የህይወት ቂም መኖሬን ጀመርኩኝ ቢስሚላህ ራሂማን ሯሂም ታውቂያለሽ ግዝት ነው ክንድሽን መመኘት አውቃለው ሀራም ነው ከኔ ጋር መገኘት ዳሩ ፍቅር ግዝት ላያውቅ ላይገደው ሀራሙን ግድ የለም እቀፊኝ… ሰዎች ናቸው እንጂ መላዕክት አያሙን ነይ በይ ሳሚኝ አሁን ገሀነም ረስተን ከጀነት ተነስተን የሰው ጊዜ ጥለን የኔ እና ያንቺን ብቻ ዘመን አንጠልጥለን በባዶ መስመር ላይ በኸቡ ስንፃፍ መነፋፈቅ ሀዲሳችን መተቃቀፍ ቅዱስ መፅሀፍ ሁሉንም ዘንግተን… በሁሉም ተትተን ብንፋቀር ጊዜ የሰከረው ዓለም ሰከነ በአንድ ጊዜ ፀጥ ረጭ ጭጭ ዝም እፍን እፍንፍን ነይና እቀፊኝ ሰው ሞትን ሲዘፍን እንገንጠል ከሰው ዘፈን እንገንጠል ከሰው ጀማኣ ልድረስ ለስቅለትሽ ድረሽ ለኔ ጁምኣ እንስገድ ለዓለምሽ እንስገድ ለዓለሜ ባፈቅርሽ አይደለ… ያንቺን እስጢፋኖስ እኔም መሳለሜ? የሰው ጣጣ ትተን እየተፋቀርን እየተማመንን እድሜ ለፍቅራችን ሁለት ጌታ አመንን ስብሃት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ስብሃት ለአላህ ዓለምን ላቆመ ንጉስ አንቺን ስላደለኝ… መስጊድ እና መቅደስ ሁለት ስለት አለኝ በሰው መቁጠሪያ ልክ የማትቆጠሪ እንደ ሊቃውንትሽ… በሰው መለኪያ ልክ ከቶ ማትለኪ ነይ አኑሪኝ እስኪ!!! . . . #ግጥም #poem #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian #viral
Mihret Diriba
Region: ET
Monday 21 September 2026 12:30:58 GMT
Music
Download
Comments
hass12ab :
wow wow
2026-10-02 17:00:49
0
ዘር ሳይ :
የኔ ጀግና ሺአመት ኑር
2026-09-21 18:29:35
7
abush baza real habesh :
አቦ ይመችህ የአራዳ ልጅ
2026-09-23 18:21:47
1
Caleb :
ድንቅ ግጥም
2026-09-30 20:10:54
1
isac newton20 :
oh amazing bro
2026-09-23 08:33:25
0
ብርሃኑ ሙጨ ያሂ :
እእእ ህመም ኮ ....
2026-10-03 16:49:36
0
Fuuu lala :
🥰🥰🥰 Yene alem
2026-10-01 19:15:31
0
Haymi mimi :
eufff nbse eko nk elaye🥰
2026-09-29 11:35:11
0
Adinan :
tilyale
2026-09-21 18:36:41
0
Wondim Gezahegn :
ለኔ ነው የገጠምክልኝ
2026-09-27 17:50:12
0
Semu 💞🧸🦋🦋 :
abet eihe gtm swedew 🥰🥰🥰🥰
2026-09-30 21:54:38
0
🔱 Malcolm X :
የኔ ታሪክ🥺
2026-09-26 19:22:14
0
GG YG :
ela jegenayee 🥰🥰
2026-09-23 20:07:03
0
እስኪ ዝም.... እንበል :
ኡፍፍፍፍፍ ታወኝማ ወንድማለም
2026-10-02 14:25:29
0
Abdulkerim Ali :
2026-10-02 20:48:47
0
ኤዝሞን :
ፐ
2026-09-23 07:01:13
0
Mahi-ta :
2026-09-25 06:44:50
0
Muluken muhammed :
🥰
2026-09-21 19:07:26
0
asratabdissa :
የሚደንቅ ግጥም 👌👌👌🥰🥰🥰
2026-10-04 01:09:15
0
𝖆𝖇𝖉𝖚𝖗𝖊.. :
ቢስሚላህ እዚጋ መጠቀምህ ልክ አይደለም
2026-10-01 05:45:41
1
መዲ ነኝ የጊቢ ልጅ :
ያበደ ነው
2026-09-24 19:47:11
0
A‱man :
🙏🙏🙏
2026-10-02 19:44:47
0
ermi :
😁😁😁
2026-09-27 12:14:19
0
Bakir mundno :
🥰🥰🥰
2026-09-27 05:04:48
0
🎁Muller👑 :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-21 19:41:03
0
To see more videos from user @menta.liboche, please go to the Tikwm
homepage.