@ahadutv.official: የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ #AhaduNews #Ahadu24 #News #ethiopiannews #worldnews #Ahadutv #Ahaduradio

AHADU TELEVISION
AHADU TELEVISION
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 22:00:00 GMT
43376
1128
28
470

Music

Download

Comments

mame_noor
Mame Noor🇸🇦 :
እሺ ለሊት አንተኛ በመጠበቅ እንደ ሌባ ለሊት ሰው ሲተኛ ነው ሚለቁት ከዛ ጠዋት የለም አረ መጫወቻ ሆነናል ወገን
2026-09-22 01:16:01
38
nan.kid
Thank God🙏 :
ብልጽግና ምንም ጥቅም የለውም
2026-09-22 03:24:38
8
user9173744447688
nebro :
ሌሊት ሚለቁትስ ተሰርቶ ነው
2026-09-22 02:59:36
5
papaspursmybestteam
ዩኑስ ታማኝ የቶተናም ደጋፊ :
ቻይና ዉስጥ የሆነ ጌዜ ለ 8 ሰከንድ ማብራት ጠፍቶ መንግስቱ ለ8,ሰከንድ ጎንበስ ብሎ ይቅርታ ጠይቋል። እዚ ግን .......
2026-09-22 03:05:50
4
meazideb
maza debeb :
ክፍያውነን ይቀንሱልና
2026-09-22 03:12:05
1
hani54157
hani :
ልጆቻችን፡ተራብ
2026-09-22 02:13:50
3
user5996020620108
@Hayat bint sultan🙏❤👍😘 :
ula new
2026-09-22 03:16:13
0
ashenafi.1979
@Ashenafi 19 :
ታሪፍም በጣም ጨመሯል
2026-09-22 03:24:57
1
geni1592
geni :
እዝቡን በእራብ ላፈጁነዉ ዳቦእንኳን ለልጆቻችን ገዝተን እንድስጥ ኬት ንግዛ እንጀራ እንኳን በምን እንጋ፣ር ልጆቻችን ተራቡብን ለሊት 8ሰአት የምልክት መልሰዉ ሲነጋ ያጠፉታል😭😭😭😭
2026-09-22 01:44:18
1
simret.getachew8
Simret Getachew :
don't tell us to be patient, we are fed up, come and check summit around one planet school, there is serious problem there!
2026-09-22 03:31:00
0
rita801348
Rita :
ኸረ ዪሄ ሁሉ ጊዜ መቋረጥ ሳይሆን መከልከል ነው
2026-09-22 04:05:16
0
gebtemariammuruts
Gebtemariam Murutse :
baza
2026-09-21 23:59:34
1
abel.abita8
Abel Abita :
ገና ዛሬ ነው የሚያቁት
2026-09-22 03:50:39
0
maya431043
Maya :
እረ ይሄው 1 ሳምንት ብልጭ ድርግም እያለ ማን ይስራልን ማንን እንጠይቅ የመንግስት ያለህ!!!!!!
2026-09-22 02:03:18
0
bacha1771
bacha :
ሌሊት ሌሊት ከየት ነው የሚመጣው ውሸት ለምን?
2026-09-22 03:51:04
0
hikmacomputers
supernova :
አረ ተይን ሊያሳብዱን ነው! አጋጠመ አይደል? በቃ ፈረቃ ይውጣልን! አሲባል የለም፣ የለም ሲባል አለ። ለሊት 8 መጣ ጠዋት 1 ሰአት ሄደ አደረ። ማታ 2 መጣ ወዲያው 6 ላጥ። ወይ አጥፍተው ይስሩት። ስራችንን እንደ ጥበቃ ማታ አርገነውም ለውጥ የለም!
2026-09-22 01:06:42
0
mntesenot.mntu1
mntua 🙏 ✌️ :
አይ አባይ🤚
2026-09-22 03:34:35
0
truayele
Tiru💖Ⓜ️ :
ትግስት ስንት ቀን ይሆን
2026-09-22 03:15:41
0
mekdi_12340
ኃይለ :
የተበላሸ ትራንስፎርመር ሙሉ ለሙሉ ይጠፋል እንጂ በየ ቀኑ በ አንድ አይነት ሰዓት ይጠፋል እንዴ ይሄ እጢ መንግስት ያሰበው ነገር እማ አለ
2026-09-22 04:13:54
0
user6819329118132
wub :
ለመረጃው እናመሠግናለን
2026-09-22 01:48:36
0
dawitali
d1234 :
እስከመጨረሻ ያጥፉት ሌሊት ዘጠኝ ሰአት የሚለቁትና ጠዋት የሚያጠፉት ምን ይሠራልናል ከተኛን በኃላ
2026-09-22 02:24:42
1
mk82843
MK :
መብራት ያለበትን ሰፈር መጥራት ይሻልሽ ነበር እንዳትደክሚ
2026-09-22 04:07:46
0
bilal.shafi71
Bilal Shafi :
❤️❤️❤️
2026-09-21 22:05:11
1
bacha1771
bacha :
[Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-22 03:50:04
0
adisu5702
adisu5702 :
😇😇😇😇
2026-09-22 00:55:44
0
To see more videos from user @ahadutv.official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About