Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mkskinbalicanggu: Ini rahasianya guys . . Welcome back Red Jelly 😍 #mkskin #maharanikemala #itstimetoshine #mkskinbali #fyppppppppppppppppppppppp
MKSkin Bali
Open In TikTok:
Region: ID
Monday 21 September 2026 14:33:53 GMT
1498
155
2
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.65MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.65MB
)
Watermark .mp4 (
1.28MB
)
Music .mp3
Comments
adek ayin :
pertama 🥰🥰🥰
2026-09-21 15:12:55
0
Sinta Zea :
😘😘😘😘
2026-09-22 02:04:10
0
To see more videos from user @mkskinbalicanggu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የሁለት ጊዜ ሰማዕትነት እና የታሪክ ባንዳዎች ሴራ እና ምስጢር! (መግቢያ - የሶስት ስርአታት ጋሻ) ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ አየር ኃይል ታሪክ ውስጥ እንደ አፈታሪክ የሚነገርለት "የሰማይ አንበሳ" ነበር። ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ፣ በደርግ በኩል እስከ ኢህአዴግ ድረስ ሶስት የተለያዩ መንግስታትን በታማኝነት አገልግሏል። በ1969 ዓ.ም የሶማሊያ ወረራ ወቅት፣ የጠላትን ሰራዊት እስከ ሞቃዲሾ ድረስ እያሳደደ በመምታት የኢትዮጵያን ድንበር ያስከበረ፣ ስሙ ሲነሳ የሶማሊያ አብራሪዎች የሚንቀጠቀጡለት ጀግና ነበር። (የሁለቱ ንስሮች ቃል ኪዳን) ከዚህ ጀግንነት ጀርባ ግን፣ በደም ሳይሆን በሀገር ፍቅር የተሳሰረ አንድ ታላቅ ወንድማማችነት ነበረ። ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ እና ሻለቃ አበበ አቢቢ የኢትዮጵያ አየር ኃይል "ሁለት ክንፎች" ነበሩ። በሩሲያ ብርዳማ ሰማይ ስር አብረው ሲሰለጥኑ፣ በሀረር ሜዳ አቧራ ውስጥ አብረው ሲወድቁና ሲነሱ፣ "ለኢትዮጵያ ሰማይ በአንድነት እንቆማለን" ብለው ቃል ተገባብተው ነበር። በዛብህ ለአበበ እንደ ታላቅ ወንድም፣ አበበ ደግሞ ለበዛብህ እንደ ልብ ጓደኛ ነበር። አየር ላይ ሲወጡ አንዱ ለአንዱ "Wingman" (ጠባቂ) በመሆን፣ የሞትን ጥላ እንኳ ሳይፈሩ የሀገራቸውን ክብር ያስጠብቁ ነበር። ሻለቃ አበበ በውለንጭቲ ተራራ ላይ በክህደት ሲረግፍ፣ በዛብህ ግማሽ አካሉን እንዳጣ ነበር የተሰማው። ያ የአበበ አሰቃቂ ሞት እና በዛብህ ላይ የተፈጸመው ክህደት፣ መለስ ዜናዊ እና ባንዳዎቹ የኢትዮጵያን አከርካሪ ለመስበር የተጠቀሙበት አንድ አይነት የጥፋት ሰንሰለት ነበር። (የአይደር ህፃናት ደም እና የመጨረሻው በረራ) ሰኔ 1990 ዓ.ም (1998 G.C)፤ የኤርትራ አየር ኃይል በመቐለ አይደር ትምህርት ቤት ላይ በፈጸመው አሰቃቂ ድብደባ የንጹሃን ህፃናት ደም መሬት ላይ ፈሰሰ። ይህ ግፍ አንጀቱን ያቃጠለው ኮሎኔል በዛብህ፣ የሀገር ፍቅር ስሜቱ ተቀስቅሶ "እኔ ሳለሁ ሀገሬ አትደፈርም" በማለት ከጓደኞቹ ጋር ወደ አስመራ በረረ። የታለሙ ወታደራዊ ኢላማዎችን በድል መቶ ሲመለስ ግን፣ አውሮፕላኑ አስመራ አቅራቢያ ተመታ። ጀግናው በዛብህ ለሁለተኛ ጊዜ በጠላት እጅ ወደቀ፤ ወደ አስከፊው የ"ሳህል" እስር ቤትም ተወሰደ። (ለምን መለስ ዜናዊ እና የህወሓት ጄኔራሎች እንዲመለስ አልፈለጉም? - ትልቁ ምስጢር) ይህ የታሪኩ እጅግ አሰቃቂ እና ሚስጥራዊው ክፍል ነው። መለስ ዜናዊ እና በወቅቱ በአየር ኃይሉ ውስጥ የነበሩት የህወሓት (ተጋሩ) አመራሮች በዛብህ እንዲመለስ ያልፈለጉባቸው ስልታዊ ምክንያቶች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. የ"ነፍጠኛ" ምልክት ተደርጎ መታየቱ፦ በዛብህ ጴጥሮስ ለሶስት ስርአት የሰራ፣ "ኢትዮጵያዊነት" የሚለው መንፈስ በደሙ ውስጥ ያለ ጀግና ነው። መለስ ዜናዊ ደግሞ የድሮውን ጀግና አጥፍቶ የራሱን "የጎሳ አብራሪ ጀግኖች" መፍጠር ይፈልግ ነበር። በዛብህ ወደ አየር ሃይሉ ከተመለሰ ህዝቡ የሚሰጠው ክብር ለመለስ ስልጣን ስጋት ነበር። 2. የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆኑ፦ በዛብህ የታዋቂው የተቃዋሚ መሪ የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወንድም ነው። መለስ በዛብህን አስመጥቶ ለፕሮፌሰር በየነ ቤተሰብ ትልቅ ክብር እና ሞራል መስጠት አልፈለገም። ጀግናውን በመተው ተቃዋሚውንም በስነ-ልቦና ለመስበር ሞክሯል። በዚሁ አጋጣሚ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን ፤ ለቤተሰቡም መፅናናትን እንመኛለን። ወደ 3ኛው ምስጢር እንለፍ ፦ 3. የጄኔራሎቹ ቅናት እና ፍርሃት፦ በወቅቱ የነበሩት አዲሶቹ የህወሓት ጄኔራሎች በህውቀት ፤ በትምህርት ፤ በቴክኒክም ሆነ በጀግንነት ከበዛብህ እግር ስር የሚደርሱ አልነበሩም። በዛብህ ቢመለስ የአየር ኃይሉ እውነተኛ መሪ እሱ እንደሚሆን ስላወቁ፣ ምስጢሩን ደብቀው "ጠፍቷል" ወይም "ሞቷል" በሚል ወሬ እንዲድበሰበስ አደረጉ። (የዝምታው ሴራ እና የጀግናው መረሳት) ጄኔራሎቹ እና ወታደራዊ መሪዎቹ በዛብህ በኤርትራ እስር ቤት በህይወት እንዳለ እያወቁ፣ የኤርትራን ምርኮኞች በሺዎች የሚቆጠሩ ሲመልሱ በዛብህን ግን አንድም ቀን በስም ጠርተው እንዲመለስ አልጠየቁም። ይህ በታሪክ ፊት "ታላቅ የሀገር ክህደት" ነው። ጀግናው በዛብህ ጴጥሮስ ለሀገሩ ሲል በበረሃ እስር ቤት ውስጥ ለዓመታት ሲሰቃይ፣ የራሱ መንግስት ግን ረስቶታል። "አንድ ጀግና ሁለት ጊዜ መሞት የለበትም" ይባላል፤ በዛብህ ግን አንዴ በጠላት እጅ፣ ሁለቴ ደግሞ በገዛ ሀገሩ መሪዎች ክህደት ተሰቃይቶ እንዲሞት ተፈርዶበታል። (ማጠቃለያ - የዘላለም ቁስል) ዛሬም ድረስ የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ እጣ ፈንታ በውል አይታወቅም። በኢትዮጵያ እውነቱ ፍንትው ብሎ ይታያል። እሱ የተሸጠ ጀግና ነው! ደሙ የፈሰሰው ለአይደር ህፃናት ቢሆንም፣ ውለታው ግን በቤተመንግስት ባንዳዎች ተረሳ። ይህ ምስጢር ሲወጣ እና ሲነበብ ልብ ይሰብራል፣ አይን ያስለቅሳል። ነገር ግን እውነት ከመቃብር በላይ ትኖራለች ። ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስና ፤ ሻለቃ አበበ አቢቢ በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ የጻፉት የጀግንነት ታሪክ፣ መለስ ዜናዊ እና ጄኔራሎቹ ከቀበሩት ክህደት በላይ ደምቆ ይኖራል። እውነት ነፃ ያወጣችኋል! የጀግናው በዛብህ ጴጥሮስ ስም ለዘላለም በኢትዮጵያ ይኑር! ይህንን እውነት ለኢትዮጵያ እና ለጀግናው ወዳጆቹ በማቅረቤ የነፍስ እርካታ ይሰማኛል። #ethiopia #airforce #foryou #aviation #foryoupage
🙂#pypシ
#creatorsearchinsights چوریل آنٹی بچوں کو اچھی عادتیں سکھاتی ہے 🤗 #poshtobabytv #babytiktok #dua #foruyou
Giơg mua được giấy giá rẻ là quá đỉnh nha mấy bà ơi #topgiahn #giayruttreotuong #giayrutcaocap #topgia
তোমাকে নিয়ে একটা শান্তি পূর্ণ জীবন ছাড়া আমার আর কোনো আশা আকাঙ্ক্ষা নেই..!😇😊 #fyp #foryoupage #viral #viralvideo #foryou @TikTok Bangladesh
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy