@ednamollegesse: Social Media ፌዝ እና ቀልድ ብቻ የሚመስላችሁ እና ምንም ለውጥ የማያመጣ እየመሰላችሁ ፣ የማህበረሰብን አቅም በመናቅ በዚህ ልክ ተዳፍራችሁ እንደዚህ ያለ ተግባር የምታደርጉ ከዚህ ተማሩ። ማንም ማንንም የመምታት ሀይልም ስልጣንም የለውም ፣ ባልሃብቱ ምስኪኑን ፣ ያለው የሌለውን ፣ ባለስልጣኑ ምንም ሀይል የሌለውን የሚረግጥበት ዘመን አብቅቷል። ምስኪኑ አቅም ባይኖረው እንኳ ያመነው አምላክ እንዴት እንደሚታደገው ያውቃልና ፣ ለምስኪኑ እንዲህ ያሉትን ሰዎች አስነስቶ በአደባባይ ያከብራቸዋል። እህታችን ምንም እንኳ የአንቺን ፍላጎት ለማክበር ጉዳዩን ብንተውም ፣ አሁንም የሚያሰጋሽ ነገር ካለ እኛ ብዙ እህት ወንድሞችሽ ከአጠገብሽ እንዳለን በደስታ ልናሳውቅሽ እንወዳለን። ከዛ ባሻገር ለዚህ አላማ የተረባረባችሁ ፣ ለእህታችሁ የቆማችሁ ሁሉ ፈጣሪ በነገር ሁሉ እርሱ ይቁምላችሁ ፣ አለሁ ይበላችሁ። @hemen @መዝ🪶

Traveler Eden Legesse
Traveler Eden Legesse
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 14:38:45 GMT
115217
16905
797
1142

Music

Download

Comments

munaye68
yordi :
ለመኖር ብላ እኮ ነው አይይይ ድህነት 💔
2026-09-21 15:24:06
970
sis27740
sis ብራንድ የሴቶች አልባሳት :
እባክሽ እርዳታ አሰባስቢላት እና ህይወቷ ይቀየር ይህንን እድል ትጠቀም
2026-09-21 15:49:14
643
mimi.coffee0
mimi coffee ☕️👪 :
ለመኖር ብላ ነው የኔ እናት 😭የወንዱ ልጅ እናት ግን በደንብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረባት
2026-09-21 17:21:02
113
sanyiigm4
Sanyii :
ፈርታ ነው
2026-09-21 14:46:47
325
er04259
ያቹት አክሱም ትዝታዬ :
እርዳታ እናሰባስብላት
2026-09-21 15:57:48
95
user3194915656818
user3194915656818 :
እኔ ግን ልጁ በጣም አናዶኛል እሰካሁን አልበረደልኝም እነሱ ብዙ ሰለሆኑ ፈረታ ነው
2026-09-21 16:21:01
94
liduhawassa
Lidiya :
አላሳመነኝም እርቁ ደግመሽ ብቻዋን አናግሪያት
2026-09-21 15:14:33
165
user3262476061801
shalom :
ተባረኩ አለውልሽ ማለት ቀላል አይደለም🥰
2026-09-21 18:13:17
30
tigistdele
tg :
መጨረሻውን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን ግን ....
2026-09-21 15:18:25
102
user7536657193171
zellw :
ፈርታ ነው የሆነ ነገር እንዳያርጓት
2026-09-21 15:54:14
64
user8514419065813
Haimanot :
ጎበዝ ይቅርታ መልካም ነው ህግ እዳለ ማወቃቸው ጥሩ መረጃ
2026-09-21 15:18:50
65
enybunaye
Emy bunaye :
ትረዳ የምትሉ 🙏
2026-09-21 17:18:10
116
hopidieamine30
የዲኣ እናት 👸 (ሆጲ) :
Edu, Please give her a chance to change her life.
2026-09-21 20:53:43
0
hailuyntiso
hailuyntiso :
ይቅርታው ከልብ ይሁን እንጂ መልካም ነው።
2026-09-21 14:58:43
72
tarikugebre93
Tariku G :
እርዳታ እናግዛለን ጀምሪላት
2026-09-21 16:18:43
26
kidest_6
mahi ❤️ :
She is not safe ‼️
2026-09-21 20:39:33
0
aserat793
ase@man :
egr yibarksh berch
2026-09-21 20:34:01
0
ezel4733
Abrish :
[Red heart][Red heart]
2026-09-21 20:32:22
0
yayucoffee7
ኤሚ :
Ferita newa enate🥺
2026-09-21 15:57:24
58
70amet
@dere :
ብቸኝነት +ድህነት +ፍራሃት =ፍትህ ማጣት
2026-09-21 17:44:42
6
alemeshetkebede.gmail
ALEMYE ጥቆማ :
ይቅርታ እህቴ ከቻልሽ የህፃኗ እናት እርዳታ ያስፈልጋት እንደሆነ ጠይቀሽ የልጅቷ አባት በጎኗ ምናልባት ስለሌለ እቤት ድረስ ገብተው ለመደብደብ የሞከሩት ብቸኛ መሆኗን አይተው ስለመሰለን ግልጽ አድርጊልኝ
2026-09-21 17:31:43
45
eyerusalemwolde92
Eyerusalem :
እግዚአብሔር አለው ይበልሽ የኔ ጀግና ክብረት ይስጥልን🙏
2026-09-21 18:11:27
9
werke21210
werke2121 :
እነሱ ከልባቸው አይደለም ልጅቱን እዳይጎዱባት እህቴ ለመኖት ብላ ነው እናም ለልጇ ብላ ነው
2026-09-21 17:19:21
16
user7536657193171
zellw :
እኛ ለህፃኗ ሰንል በህግ ይጠየቁ
2026-09-21 15:53:35
18
hanyjhon
hany jhon 👩‍👩‍👧‍👧 :
enditreda btaregi demo edu 👌👌👌🥰
2026-09-21 15:21:24
17
To see more videos from user @ednamollegesse, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About