Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fani.fan25: #ስብከት-መዝሙረ-ዳዊት-part-67# በቀን 2 ጊዜ-ይሄን መዝሙረ ዳዊት ጠዋት እና ማታ ሳታቋርጡ እዲህ ፀልዩ!!!
fani fan
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 14:52:50 GMT
149823
25077
207
4416
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.93MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10.77MB
)
Watermark .mp4 (
22.22MB
)
Music .mp3
Comments
kotkit :
Amennnnnn
2026-10-20 06:18:23
1
fikir :
ለምሳሌ ስኞ ከየት እስከ የት እናንብብ
2026-09-21 19:11:33
14
yemedehanealem lije :
ማሪያምን እኔ ልንገራችሁ በጣም አልቃሻ ቶሎ የሚከፋኝ በቃ ምን ብየ ልንገራችሁ ሌሊት 6ሰዓት ጀምሮ እንቅልፍ የሚነሳኝ ኧረ ስንቱን ልንገራችሁ በጣም ያቃዠኝ ነበር ሰይጣን ሲያሮጠኝ ነበር የሚያድረው በጣም ብዙ ነገር አለ በጥቂቱ ልንገራችሁ ብየ ነው እጂ ግን መዝሙረ ዳዊት ከገዛሁ ቀን ጀምሮ እነዚህ ነገሮች ወዴት እደሄዱ አላውቅ አንድሜ ቀን አቋርጬው አላቅም ልተኛ ስልም አቋርጬ አላቅም የትም መሄድ አልተጠበቀብኝም እራሱ መዝሙረ ዳዊቱ ፈወሰኝ በቃ ተፈወስኩ ሌላ ማንነት ሰጠኝ ይዤው ሁሉ ነው የምተኛው ከአጠገቤ ከጠፋ የምሞት ነው የሚመስለኝ በቃ መዝሙረ ዳዊት የሌላችሁ ተበድራችሁ ቢሆን እራሱ ግዙ እኔ አንዷ ምስክር ነኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድኃኔዓለም
2026-09-22 00:21:09
151
መታገስ ዋጋ አለው :
እርስዎን የመሰለ ሊቅ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጠን እግዛብሔር ይመስገን እድሜዎን ከፍ አርጎ ያርዝምልን !!!
2026-09-22 17:04:23
25
yednake :
በመዝሙረ ዳዊተ ጥቅም ያገኘ ያቀዋል
2026-09-22 15:57:48
60
ኮከበ ልዳ ሀሙስ ወንዝ :
መዝሙር ስንት ላይ ነው
2026-09-21 17:58:49
10
Melksh :
እውነት ነው ማርያምን ሞክሩት🙏
2026-09-21 16:53:03
35
laptop and Computer :
ለአባታችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
2026-10-16 18:53:53
2
eyasu :
የሰኞን 1_30 መፀለይ የማይችል ሰው ከ1_10 ፀልዬ ማክሰኞ ከየት መጀመር ይኖርበታል ከ11-20ወይስ 31-40 ቢብራራልን ድፍረት ባይሆንብኝ
2026-10-16 00:27:12
2
EmberSky :
ማርያምን መዝሙረ ዳዊት በጣም አጽናኝ ነው በከፋኝ ጌዜ ብቸኝነት ሲሰማኝ አበቃልኝ ባልኩ ጌዜ መዝሙረ ዳዊት መጸለይ ስጀምር ሰላም አገኘሁ ሁሉንም አለፍኩ እግዚአብሔር ይመስገን የልብ ሰላም ነው የምታገኙት በትንሹ ጀምሩ እግዚአብሔር ያበረታችሀል 🥰🥰🥰🥰
2026-09-22 17:49:58
9
ENDALK BRAND 🇪🇹 :
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
2026-10-07 03:37:09
4
B,T, :
አሜን አሜን አሜን
2026-10-07 07:14:59
1
Maibe finder :
ማርያምን ልክ ናቸው መዝሙረ ዳዊት ስታነብ በቃ ሰላም ይሰማሃል
2026-09-23 20:13:56
7
የኔነሽ ስንሻው :
እውነት ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም ልቦነ ይስጠን
2026-09-21 15:06:21
9
degu :
እኔ በዘመኔ እንደዚያለ አስተማሪ አባት አላየሁም /አላገኘሁም
2026-10-11 19:38:08
3
seni :
ymiawk new miawkew hee kesnt neger endewetahu
2026-09-25 15:31:35
2
የኤፍራታ ህፃን :
የኔ አባት የህመሜ መድሀኒት,የፈጣሪየ በር,የልቤ ፈውስ,የዘላለም ተስፋየ መበልፀጊያ ነዎት,አድሜዎትን ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
2026-09-30 18:26:29
4
fikir :
በቀን ስንት መዝሙረ ዳዊት ይነብ
2026-09-21 19:10:40
3
sebli :
kale hiot yademalen
2026-10-10 03:17:04
1
Astu :
ምግብ ተበልቶም ይነበባል?
2026-10-05 13:13:21
1
Samuna :
ለምስክርነት አብቃኝ
2026-10-14 23:30:46
1
user2466163244876 :
Abatachin edmena tena yistwot
2026-10-14 07:08:21
1
⚡️F💥A⚡️ :
አሜን
2026-09-29 12:23:04
1
merry :
temesegn
2026-09-27 18:38:00
1
abay abay :
አሜን
2026-09-23 10:57:42
1
To see more videos from user @fani.fan25, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
The HampsterDance Song - Hampton The Hamster (sped up x bass boosted) re-upload #targetaudience #fyp #larp #iqmaxx #music
J’espère qu’elle va tenir jusqu’en France 😓😭
camp dos editores #tdz #zago
หมอน 2 in 1 ทั้งหนุนทั้งกอด ☁️ นอนเล่นมือถือก็ดี นอนดูซีรีส์ก็เพลิน #Lunio #LunioCuddlePillow #หมอนLunio #หมอนทรงU #หมอนกอด
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy