@marta17566: ሮዛ በሆቴል መስተንግዶ ስራ ህይወቷን የምትገፋ ወጣት ነች። ከእለታት አንድ ቀን በስራ ምክንያት የትግራይ ሲኖዶስ ፀሐፊ እንደሆነ ከሚነገርለት የጵጵስና ልብስ የለበሰ አባት ጋር ተዋወቀች። ሮዛም አባት ተዋወቅሁ ብላ ደስ አላት። እንዲፀልዩላት ተናግራ በደስታ ወደ ስራዋ ተመለሰች። ግንኙነታቸዉ በዚህ መልኩ ቀጠለ ከጊዜያት በሗላ አባት ብላ የቀረበቻቼዉ ሰዉ ከፍ ባለ ገንዘብ ከአስተናጅነት አዉጥተዉ ሕይወቷን እንደሚቀይሩላት ቃል ገቡላት። በሒደትም አባብለዉ ሴትነቷን ተጠቀሙባት። ነገር ግን ቃል የገቡላትን አለመፈፀም ብቻ ሳይሆን መረጃ እንዳታወጣ ማንገራገር ጀመሩ። ሁኔታዉን ለቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎችና ለሕግ አስከባሪዎች ብትናገርም ማስረጃ በሌላት ጉዳይ ላይ ቅሬታ በማቅረቧ በስም ማጥፋት እንደሚከሷት ተነገራት። ጫናው እያደገ በመምጣቱ ሮዛ አንድ ነገር ለማድረግ ወሰነች። ራሷን አጋልጣም ቢሆን በሌሎች ሴቶች እና በቤተክርስቲያን ላይ የሚፈፀሙ በደሎችን ለማጋለጥ ቪዲዮ መያዝ እንዳለባት ወሰነች። ለዚህም ሁኔታዎችን ሁሉ አመቻችታ ራሷን ጭምር አጋልጣ ቪዲዮዉንም ማስረጃ ስለሌለሽ በስም ማጥፋት እንከስሿለን ላሏት የቤተክርስቲያን እና የህግ ሰዎች ጭምር ሰጥታ ነበር። "ህይወት አስ"ገድ"ዶኝ" ሴ"ተ"ኛ አዳሪነት ሰርቻለሁ ፣ አባት ብየ በቀረብሗቸዉ ሰዉ የደረሰብኝን ነገር ሌሎች እንዲማሩበት ራሴን በማዋረዴ አልፀፀትም" ያለችዉ ራሷ ነች! ይህ ክስተት መረጃዎችን ሳያጣሩ በስሜት ከመንጎድ እንድንቆጠብ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ከሚፈጠሩ ማዕበሎች ይልቅ ለሃይማኖታዊ እሴቶቻችን በጽናት እንድንቆም የሚያስተምር ትልቅ ማሳያ ነው። የሴቶች ጥቃት ለመጨመር አንዱ ምክንያት ጉዳዩን አፍኖ መያዝ ነውና ይሄ ነገር ሊቆም ይገባል ! #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideo #trending
Marta🦋🇬🇧🇪🇹☦️🕊
Region: SA
Monday 21 September 2026 15:25:13 GMT
Music
Download
Comments
ወ⃠ሎ⃠የ⃠ዋ⃠ منحج اسلفسي✅ :
እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን የሠው ነውር አትከታተሉ ሁላችንም ፈጣሪ የደበቀልን ብዙ ነውር ይኖረናል ሲቀጥል ሠው ነው ይሳሳታል የሠውን ነውር የደበቀ አላህ የሡን ነውር ይደብቅለታል
2026-09-21 17:28:07
1240
birtukanwalelign7 :
Roza bravo you are right
2026-09-22 12:06:18
3
ADISHA@345 :
አላስገደዳት ፈልጋ ተጋድማ ድምፄ ይሰማ ማለት ምነኛ ነው
2026-09-22 07:10:44
175
bisrat finishing work :
ግን መልስ ያጣውት ማን ቀረፃቸው😱
2026-09-21 17:50:33
59
Alem the Orthodox :
ሰው ነው ይሳሳታል ሁሉን ለ እግዚሀቢሄር መተው ነው
2026-09-21 17:33:51
70
ለኔ ያደረገው ሚካኤል ብዙነው :
የራሳችንን ሀጢያት የምናይበት አይነ ልቦና ይስጠን
2026-09-22 06:55:43
65
mesi msicho :
እኔ ገግን ሴራ እዳለ የይመስለኛል
2026-09-21 17:00:54
156
መባ ጽዮን የጌብሪኤል ፊሬ✝️⛪️ :
ጌታ ሆይ አንተን ከማይፈራ ሰው ጠብቀኝ🤲🥺🥺
2026-09-21 19:39:10
71
ሰሸሸሸሸሸሸሸሸሸሸ :
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ 🥰
2026-09-22 07:07:56
14
አፍቅሮ ከመሮጥ ሽቅሎ መለወጥ :
ኧር አሳዩን ለኔ አልደርስኚም 😂
2026-09-21 17:28:03
12
𝕓𝕒𝕪𝕖/𝕪𝕒𝕣𝕒𝕤𝕦li𝕨𝕖𝕕ጂ :
I'm muslim☪️❤️❤️❤️
2026-09-22 09:55:09
52
ab :
ewinetegna medan yalew be geta eyesus bicha new ....eyesus yadinal
2026-09-23 11:17:53
0
Rohama 2127 :
እኔ አላየሁትምኮ😳
2026-09-21 16:38:54
5
fatimamuhammad2507 :
ምነው ሰው እኮነው
2026-09-21 17:02:45
11
𝔨𝔲𝔟🥀ዝምተኛዋ💍🎓 :
ሁላችንም ከተራራ የገዘፈ ወንጀል አለብን አላህ ደብቆልን እንጅ የሰው ልጅ ደካማ ነው የሰው አይብ አትከታተሉ
2026-09-21 18:33:11
58
የገብረኤል ነኝ :
አረ አይባልም የራሳችሁ ኑሮ ኑሩ ምን አገባችሁ ስለ ሰው ሂወት
2026-09-21 16:47:59
38
♤Rozina ♡ :
Gobez set👌
2026-09-23 07:49:46
0
ወሎየዋ 😘 :
እኔ ብዙ ሀፂአት አለብኝ ሀፂአት የለለበት ይፍረድ🙏🙏🙏
2026-09-21 16:58:56
67
العلم بلا عمل كاشجر بلا ثمر 🌺 :
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ 🥰
2026-09-21 22:51:10
96
ergo :
እኔ ብቻ ነኝ ግን እውነት እንዳልሆነ የሚሰማኝ
2026-09-22 08:43:00
21
የባቦዋ👑 :
ወላሂ ለአዚም የሁላችንም ወንጀል ቢታይ በምድር ላይ አንድም ሰው አንገቱን ቀና አድርጎ የሚሄድ አልነበረም 💔😭😢ተውት በቃ ሰው ይሳሳታል
2026-09-22 00:38:36
19
tg :
ተው በሠው አትፍረዱ በማርያም
2026-09-21 18:05:06
17
🧕ألعلم قبل القول والعمل📚🎀 :
የሠውን ነውር አትከታተሉ የራሳችሁን ትረሳለችሁና አሉ የኛ ውድነብይ እናማ አሏህ ሸፍኖንጂ አይደለም ከሠዎችጋ ተቀላቅለን ማውራት መጨዋት ብለን የሜሄድ አቅሙም አይኖረንም ነበር🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭ሶሉ ዓላ ሀቢቡና ሙሀመድ🥀🥀🥀
2026-09-21 19:17:26
22
ሀና 🥺 :
እግዚአብሔር ይቅር ይበልን ሁላችንም 🙏
2026-09-21 17:06:24
17
Abu imran Travel FZE LLC 2 :
ኧረ ተው ወላሂ አይባልም የሰው ልጅ ፍፁም አይደለንም
2026-09-21 18:06:42
9
To see more videos from user @marta17566, please go to the Tikwm
homepage.