@mylove73215: #Meme #MemeCut #CapCut #fyp #foryou

𝓶𝔂🌸🦋🎀
𝓶𝔂🌸🦋🎀
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 21 September 2026 16:19:32 GMT
382444
22285
1410
13375

Music

Download

Comments

susu.queen76
𝚜𝚎𝚊𝚍𝚒🧕♡ :
ካንተ ሌላ መልመድ አልችልም ያልኩት እኔ😫😪😁
2026-09-22 02:08:09
411
rim.9300
Rim💝 :
አንተ ካጣሁ ሰው አልሆንም ያልኩት እኔ እንደውም አሁን ነው ሰው የሆንኩት😁🙌
2026-09-29 16:54:05
130
flower82931
የ𝑓𝑏 ተፈናቃይ🎀 :
እረ ዘድሮ በሳቅ ልሞት ነው😭🤣
2026-09-21 16:24:50
305
tsedu120
tsedi :
አራት ነው አምስት ነው የምንወልደው ብለን የተከራከር ነው ነግርስ😂😂🤣🤣🤣
2026-09-22 04:01:07
112
asme8252
አስሜ🇦🇪 :
😳ኮሜንቱ ሁሉ የሴት ነው ብወጣ ይሻለኛል
2026-10-06 08:25:50
46
samarawite
ሳምሪ :
የኔዉም ወልዶ ጭራሺ አሁን አቺ ነሺ የመጨረሻየ አላለም ሞት ይጨርሰዉና😳😂
2026-10-08 08:51:53
19
mybts067
❤🌸🧕 :
ካንተ ውጪ ሌላ ሰው ከምለምድ ቀብር ብገባ ይሻለኛል ያልኩት እኔ😂😂😂😂
2026-09-24 18:37:55
43
mhdshf86
S⃠አመፀኛዋ 🔨 ስበር⏭ 🐅🇮🇹.⃠ :
አተጋ ከተለያዬሁ አድወድጋ አላወራም🤣🤣🤣
2026-09-21 23:12:06
57
.beti78
እኔ ክርስቲያን ነኝ⛪️⛪️⛪️ :
ጉድ እኮነው ከተለያያችሁም ወዳ ቴክስቱን ታስቀምጡታላችሁ እንደ እኔ ድልት ነው የማረገው😂😂😂😂😂😂
2026-09-22 00:01:35
11
kidistderbo
@k💫d :
እኔማ ሀገርም አልገባም ብየዋለሁ😂😭😭😭😭😭
2026-09-23 08:52:57
9
lovemame56
ሁሴን የየጁ ልጁ 🦅 :
አተን ካጣሁ እሞታለሁ ያለችው ቸከስ ከሌላ ሁለት ልጅ ወልዳ እየኖረች ነው 😁😁😁
2026-09-22 13:42:59
9
kokeb1092
تيب🥀🖤🥀 :
😅😅😅 ያውም ለ3ሠው ነዋ በተመሣሣይ ቀን😅😅😅
2026-09-21 18:56:10
21
zainab1_2025
ወሎየዋ 💃💃💃 :
በሂወቴ እሥካሁን ብየ የማላቀው ቃል🤣🤣🤣
2026-09-22 05:56:56
34
uae8701hayikl
hayikel ገነቴ💝 :
ይገርማልኮ ውሸት😂😂
2026-09-21 17:28:32
40
seada.from.wello.k
MAYAYE 💞Ⓗ🌹ⓢ💕 :
እረ እስኪ ተውኝ የኔስ የባሰ ነው አንተ ከተውከኝ የአለም መጨረሻዬ ነው ያልኩት ነገርስ😁😁😁ወላሂ እንደውም አለም አንድ ያልኩበት ሆነ 😂😂😂😂ቱቱቱቱ ያኔማ በጤናችን አይደለም 🤣🤣
2026-09-26 22:44:01
14
meskerem0867
🦋 𝑚𝑒𝑠𝑘𝑖🎀 ⒶⒹⒶ 🧚‍♀️🇹🇷 :
ካንተ ውጭ ወንድ ያለ እራሱ አይመስለኝም ያልኩት እኔ 😅
2026-09-28 22:33:17
8
feti2455
feti🧕🦋👸🏻 :
ትዝ ሲለኝ አብጀ ነበር እንደ እላለሁ በራሴ አፍራለሁ😂
2026-09-21 23:10:36
32
yood_7
𝑚𝑒𝑘𝑑𝑖 👱‍♀️🤍☦️ :
ሌሎች ጋራ ከማወራ አተ ጋራ በጨቃጨቅ ደስታ ይሰጠኛን ያልኩበት ቀን ሰይጣን የረገመዉ ቀን🤣🤣🤣
2026-09-22 05:14:40
9
mahlet23693
Mahita🍫🍫🔥 :
ያላንተ ዓለም ባዶ ናት ያልኩት እኔ ዓለምን ሳላዉቃት😫😪😁
2026-09-27 12:49:54
10
bethlme.mesale
Bethelme mesela :
ያለአንተ ህይወቴ ጨለመ ነው ብየ ነበር😂😂ግን ስንለያይ ነው ብርሃን ያያውት😂😂
2026-09-26 14:31:38
5
seni0064
𝕄𝕖𝕣𝕖𝕞𝕒✝️🛖 🇪🇹🇸🇦 :
እኔ አይደለሁም ያልኩት የሆነ ነገር አጭሼ ነበር😭😂
2026-09-22 03:46:01
7
mekya.dejen
❥≛⃝ልጅ𝄞መ❥≛⃝ ኪ༻❥ :
ወላሂ ኔ ለወድልጅ እድህ ብዬ አላቅም😫🙄🤔
2026-09-21 18:48:55
10
.th84813
ፅናት🦋🦋👸 :
በጣም ቆጂየ እኮነኝ ካላመናችሁ ግቡና እዩኝ🥹😭
2026-09-22 07:46:52
2
mekdi8103
@Mekdi 8103የዲቲዋ💚💛❤ :
ያናድዳልም ያስቃልም😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-28 21:25:42
2
wuba782
Wuba💋 ነኝ የእናቷ 🤱ተናፋቅ 🥺🕊️ :
እኔም ብዬ ነበር ቱ 😁🤭🤣🤣🤣
2026-09-24 13:18:34
2
To see more videos from user @mylove73215, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About