@israel_zion1: "ዳስ ጣል (አንሳው!)" "ዳስ ጣል ልቤ ለውስጤ ሀዘን ለቅሶ ሰው አይችልህ ደርሶ አለ ጊዜ ገና ነው እያልኩት እራሴን በደልኩት ለካ እንዲህ ነው ማለቅ እህ እያሉ ነዶ ሀገር የሞተበት የት ያለቅሳል ሂዶ ዳስ ጣል ዳስ ጣል..." "....አባይ ለዜዴው በአፍ ይቀድማል፣ አምኖ መከዳት፣ እንዴት ያማል ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት እንዴት ይችላል ዝም ማለት ከነገ ዛሬ ይሻል ባልኩኝ የራሴን ጩህት ተነጠኩኝ....." ....ባቆዮት አገር ጄግኖች በአንድነት፣ እንዴት ይገፋ ኢትዮጵያዊነት..... ....ውይድ አታስቆጥረኝ ደም አጥንቴን፣ እኔ አውቀው የለም ወይ ማንነቴን.... ....ወይድ አንተ ላንሳበት ባንዲራየን፣ አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ አርማየን፥፥ ባንዲራየን፣ባንዲራየን፣ ባንዲራዋን፣ ባንዲራዋን፣ አላማዋን አንሳው፣አንሳው፣በል አንሳው፥፥... ዳስ ጣል፤ ባንዲራውን አንሳ💚💛❤️ ይሄው ነው.... #creatorsearchinsights #ethiotiktok #foryoupage #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ቴዲአፍሮ💚💛❤
Israel✡︎
Region: ET
Monday 21 September 2026 17:04:16 GMT
Music
Download
Comments
a@&1221 :
ለታሪክ ይቀመጥ!!!
2026-09-22 12:51:37
86
Muleta @27 :
ክብር ለዚህ ጄግና ልጅ🥰🥰🥰
2026-09-23 15:59:37
139
ተሙ የስማዳው :
tkklegna lgn agegnec badrawa
2026-09-23 15:07:07
0
Mariamenate :
Wayne bandirayeeeeeee uffff
2026-09-24 12:35:56
0
wondimeneh :
bro i am proud of u
2026-09-24 05:52:49
1
user5077816387984 :
ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ሁሌም ቀና ያርግህ ወንድሜ
2026-09-23 11:40:17
35
zd :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጀግነ ፈጣሪ ካተ ጋረ ዩሁን ለበ ሙሉ
2026-09-24 03:12:21
6
Abrehet :
ማንነት ነው ወንድሜ አንበሳ
2026-09-24 09:50:28
6
dawa :
አላህ እረጅም እድሜ ይስጠው እኔ ውስጤን ነው የነዘረኝ እኔ ለባንዲራችን ትልቅ ክብር ነው ያለኝ ቀሪ ዘመኑን በጤና በሀብት በልጆች ይኑር
2026-09-24 06:46:34
7
Yonas Getnet :
የዚህ ጀግና ልጅ ድጋፍ ያስፈልገው ነበር
2026-09-24 06:26:52
13
mebre :
Lij amhira nw
2026-09-24 05:44:46
7
ኒቆዲሞስ 🙏🙏🙏 :
ይህን ልጅ ግን ፈልጉልኝ
2026-09-23 11:18:13
16
Sara alemu :
ወይኔ ልጁን አለማድነቅ ንፉግነትነው ወንድሜ አንተ ባንድራዬን ያነሣሐው ከሧ ባንድራለይቼ አላይሕም አክብርሐለው😭
2026-09-23 12:57:32
17
Tsegga ye shewa lijj :
Wayne hagre😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😭😭😭😭😭
2026-09-23 19:34:39
1
Ashenafi Alie :
እንዴህ ነው የሀገር ፍቅር
2026-09-23 08:28:15
7
tsehayteklu6 :
ጀግናልጅ ተባረክ
2026-09-22 09:54:17
15
Walelign Adege :
ወንድሜ እግዚአብሔር እደዚህ አንስቶ ያውለብልብህ ❤️❤️❤️ቀና ልብ 🙏🙏
2026-09-22 17:22:53
10
yonas azmera :
ይሄን ልጅ ግን ኢትዮጵያዊ አይረሳውም
2026-09-23 22:59:53
4
@mulu12 :
ተባረክ
2026-09-22 18:35:12
7
Rechoabel :
አንበሳ ወንድሜ ማንን ይዞ ግዞ
2026-09-24 09:12:43
1
Kas zewda Beru :
jegna ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-23 16:56:35
1
lionel MESSI :
ተባረክ
2026-09-23 17:31:15
1
G.G # :
እንዳከበርካት ፈጣሪ ያክብርህ
2026-09-23 12:49:02
3
user4451105779961 :
Yehe lij meshelem alebet ewunet!
2026-09-22 08:24:48
4
Mamela :
የኔ አባት ጎበዝ እነሱ ቢጥሏት አንተ አነሳሀት ፈጣሪ ይጠብቅህ
2026-09-23 21:35:20
4
To see more videos from user @israel_zion1, please go to the Tikwm
homepage.