@ethiopian.electri: የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ከጠዋቱ 2፡30-10፡30 👉ጥሩ መናፈሻ ፣ አባዶ ኮንዶሚኒየም በከፊል፣ቡራዩ ፣ አኔ ዲማ ፣ ወታቤቻ ፣ ጉዱ ፣ ሀሙስ ገበያ  እና አካባቢው 👉ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል ፣ቶልቻ ፣ ሰሪፊ ፣ ጉጄ ፣ ቶልቻ ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ ፣ ፌስቱላ ማዕከል እና አካባቢው ✅ከረፋዱ 4፡00-9፡00 👉 ቡልቡላ በከፊል ፣ 40/60 ኮንዶሚየም ፣ 20/80 ኮንዶሚየም ፣ ቡልቡላ መድኃያለም ቤተክርስቲያን ፣ ገላን ጉራ አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ( ኦቪድ ፊት ለፊት ያለው ኢንዱስትሪ መንደር ) እና አካባቢው 👉ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጀርባ ፣  አቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ጀርባ ፣ ወረዳ 10 ጤና ጣቢያ ፣ ገላን ጉራ ፣ ለውሃ ጉድጓዶች  ፣ሰብስቴሽን ጀርባ ያሉ መንደሮች እና አካባቢው 👉በላይነህ ክንዴ፣ በስተቀኝ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሙሉ፣ ካፍ ማደያ እና አካባቢው ✅ከጠዋቱ 3፡30-10፡00 👉ባህርዳር ቀበሌ 4፣5፣8፣10፣አቫንቲ ሆቴል፣ፈለገ ግዮን፣ስካይ ሆቴል፣ዩኒሰን ሆቴል፣ኩሪፍቱ ሪዞርት እና ኢትዮቴሌኮም ቢሮ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ  አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡ #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Ethiopian Electric Utility
Ethiopian Electric Utility
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 17:38:15 GMT
234221
13021
219
2431

Music

Download

Comments

abuti88900
Abbuu :
ሁልጊዜ እንደጠፋ አይደል እንዴ መቼ በርቶ ያውቃል
2026-09-21 19:08:55
381
.binge07
አድዋ :
ኮልፌ የመብራት ፌስቱላ ከያዛት 4ቀን አለፋት
2026-09-21 19:09:24
203
man980105
man :
eshi markato ena amanuel total mach ymetal nafken eko
2026-09-21 20:26:19
0
selam121612
Selam :
ኳስሜዳ ሚመጣበትን ቀን ንገሩን 🤔
2026-09-21 18:19:52
122
mecivexoo
Nebuti🍫 :
አየርጤና መቼ መቼ ነዉ የሚኖረዉ
2026-09-21 19:31:21
59
kidi909
ሳሊለነ ቅድስት! 😍💚💛❤️ :
5ቀናችን ኮ/ቀ (ወይራ ሰፈር)
2026-09-21 18:31:58
56
mubehuss
mubehuss :
የኮልፌ ሁሌ ነው የሚጠገነው 4ቀን ያሳዝናል
2026-09-21 18:23:29
118
milkiyasteka2
Milkiyas Teka :
አማኑኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ መብራት ከሄደ 6 ቀኑ
2026-09-21 19:10:53
32
user78888888889
Gaga :
ኮልፌ ቁጠባ ሰፈር ሚሊኒየም ት/ቤት ብርሃን ጮራ ሰፈር ፊሊጶሰ ቤተክርሰትያን አካባቢ ከሐሙሰ 7/01/19 ጀምሮ መብራት የለንም ከጥገናው ጋር የተያያዘ ነው
2026-09-21 19:18:04
26
elleni.zeyede
elleni zeyede :
ቤተል በየቀኑ የሚጠፋውስ መች ነው የሚቆመው
2026-09-21 18:31:04
72
lingazi992
@lin992 :
አረ መሳለሚያ እህል በረዳ ስንት ቀናች
2026-09-21 19:34:49
15
yitbarkfantu
D/ yitbarek fantu :
ኮልፌ ከለሊቱ ዘጠኝ ስዓት እኮ ነው ሚመጣው
2026-09-21 18:44:09
23
helu0845
helu :
yee balee is
2026-09-21 19:18:09
0
tadele.belte
Tadele Belte :
አዲስ,,አባባ,ሎሚሜዳስ
2026-09-21 19:50:18
9
mame_noor
Mame Noor🇸🇦 :
መሳለሚያ ከሄደ 6ቀናችን ምንድነው እሄን ያክል 🤔
2026-09-22 09:03:04
2
geni1592
geni :
የኛብቻነዉ ለሊት 8ሰአትት የሚመጣዉ መልሰዉ ሲነጋ ያጠፉታል 4ቀናችን
2026-09-22 01:59:30
3
userfufu8
fufu kolfe🧞‍♂️ :
የቆሸሸ መስሪያ ቤት 4 ቀናችን መብራት በስራት ካየን
2026-09-22 04:52:41
2
maglove279
mag@love :
ትላንት ነው የከፈልነው ግን መብራት ካየን ሳምንት አለፈን ኮልፌ
2026-09-22 05:23:02
1
abelmesfin36
abelmesfin :
ቤተል መቼ ነው ሚመጣው?
2026-09-21 23:22:00
1
africa40772
ሰሊሆም :
በዓል ሲመጣ ነው ጥገና ትዝ የሚላቹህ አይደል ቀልዱ ህዝቡ ላይ እናንተ ምን አለባቹ🤔
2026-09-22 07:17:45
1
barokabebe
BAROK :
እኔ እምለው የናንተጥገና አያልቅም? አረ ሰለፈጣራቹ አሰቃያቹን እንደው ህግ ባትፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ!!!
2026-09-22 09:02:02
1
93143ggnrgrhae
T.G :
ለማነው አቤት የምንለው😂😂😂😂😂
2026-09-21 20:00:03
2
jujuibrahim2
جوري إبراهيم :
እረ ቤተል ምንድ ነው በጣም በዛ ውሎ አድሮ ለሶስት ሰአት ይመጣና ድርግም ሳምንት ሙሉ 🤔
2026-09-21 20:40:26
1
dawitali
d1234 :
እኛ አውቶብስ ተራ መሳለሚያ ኳስ ሜዳ አካባቢ ሳምንታችን
2026-09-22 06:48:42
1
hane6281
hane :
አረ ኮልፌ እየመጣአደለም መችመች ነውየሚመጣው አረ😳😳
2026-09-21 21:05:06
2
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About