@ethiomubarek: ተለቀቀ !

Mubarek Podcast
Mubarek Podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 17:56:12 GMT
904163
170559
2206
35079

Music

Download

Comments

user9831624060550
ولسوف يعطيك ربك فترضا🥰 :
ትዳር ላልያዝን ስዎች አላህ ያማረ ትዳር ይወፍቀን 🤲🤲🤲
2026-09-22 15:52:33
659
sofilomii
እንደ_ልቧ :
እስኪ አላህ ያግራው የትዳርን ነገር…..
2026-09-21 18:21:49
390
m246147
ለጠለቴም ስጠዉ👌 :
ወለሂ የኔ በል የጀነት ነዉ መስኪሬለተለሁ እንሸ አለህ👌
2026-09-22 04:15:40
140
nuruseid166
Raniya :
2026-09-21 23:05:03
43
maralemmulie
ማርታ❤16🇪🇹💒❤ :
ማን ነው ተልኮለት የመጣ🥰
2026-09-25 14:28:14
13
hayuhule
ሀዩ እናቷን ናፋቂ :
ኡስታዝዪ አቅሀቆን ነው ምታወራው
2026-09-21 20:45:33
65
eyobaubegmail.com
Eyob Aube Muslim ተመላሹ :
ወላሒ የኔ ሚስት እኮ ሱብሀን አላህ
2026-09-21 22:35:00
25
abduhussen238
Abdu Hussen :
እረ ይቺ ሴት ጀግና ናት ወሏሂ
2026-09-21 20:06:45
32
nuruabdu423
Nuru Abdu :
nikah አድርጌ አለው አልሃምዱሊላህ ♥️
2026-09-23 17:17:28
14
adissu.tessema
adissu tessema :
ለአንተ ኦስታዝ ያለኝ ክብር በጣም ትልቅ ነዉ ።
2026-09-24 17:32:40
13
goras678
Ⱳ𝐞𝐫Ҟ𝐬𝐡Ⱥ ⛑ :
ድንቅ አባት ❤️
2026-09-23 10:02:34
6
abdii.shirkaa82
Abdii shirkaa :
wolhii dhugaa kesanii dubinii tunii 😥😥
2026-09-22 21:33:13
11
user3357853334795
@ስራጅ ማን :
ወላሂ ኢንደዝች አይነት ጀግኒት የ አላህ ባሪያ ናት አላህ ኻቲማዋን ያሳሚሪላት ለዝች ኢህታችን
2026-09-21 20:11:47
12
zed201317
Queen Yasmin :
ለማን ይናገራል ስጀመር
2026-09-23 07:32:38
13
user57439178762511
user57439178762511 :
ከእናቴ አይበልጥም እሚበልጥም የለም
2026-09-22 11:27:40
9
betyfentie
betelhem fentie :
አወ ለማንም አልናገርም እሞታታለሁ
2026-09-23 15:49:00
5
user6768328678184
user6768328678184 :
የባሌን ችግር ብንፋታ እኳን እኔው ጋር ነው ሚቀረው እኳን አብረን እየኖሮን ግን ደሞ አስቀይሞኝ እኳን አያቅም ወላሂ አላህ ጀነት ይወፍቅህ ቶ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 09:57:39
6
jemilashukur
🎧Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ🇪🇹🇸🇦 :
እኔም ለማንም አልናገርም እሱም እንደዛው[Heartwarming]
2026-09-22 14:39:41
10
user8634168714581
መሳቅ አመሌነው :
ወላሂ እኔነኝ ይህሁሉስንኖር ሲበድለኝ ነግሬበት አላውቅም ሲያጠፍ እመክርዋለሁኝ ይቅርታይለኛል ግን አሁን በዛብኝና ተለያየን አልሀምዱሊላህ ሰላሜን አገኘሁ
2026-09-22 14:39:45
7
user37112390166374
wendwesen :
እሚገርምህ 4አመት በፍቅር 11አመት በትዳር 3ልጆችን አብረን አፍርተን ስንኖር ለቤተሰብም ሆነ ለጎረቤት ይልቁንም ልጆቻችን ፊት አንድም ቀን ጸባችንንም ሆነ ችግሮቻችንን አያውቁም ሳንጣላ ሳንጋጭ ቀርተን አይደለም አንዳችን እሳት ስንሆን አንዳችን ውሀ በመሆን ነው እምንኖረው ሌላው ደግሞ የልብ ጓደኛ እሚባል ሁለታችንም የለንም ይህ ደግሞ ትዳርን በይበልጥ ያጠነክረዋል ይህን መደረክ ከሚስትህ ከባልሽ እሚበልጥ የለም።
2026-09-23 11:33:00
8
abdre.halabaw5
Abdu black man :
አሁን ላይ እንደዚ አይነት ሴት አለች?????
2026-09-23 06:21:00
6
user143477222090
Hani &Abi :
ene ortodox negn gin ender endemewedachew temeretachew andegna
2026-09-22 07:09:13
5
user7361825434823
ሶል የጋሮነት 608010746 :
እውነት
2026-09-27 06:52:39
1
nitsuye0
nitsuye 🥰😍💝 :
በትክክል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-25 18:25:17
1
shakirjibril5
shakir jibril❤️💙 :
mash
2026-09-23 18:54:16
2
To see more videos from user @ethiomubarek, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About