@helu.19.21: #ዶክተር #ሮዳስ_ታደሰ #ሰርግ

ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ💒🥰የክርስቶስ እስረኛ☦️
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ💒🥰የክርስቶስ እስረኛ☦️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 21 September 2026 18:33:45 GMT
122403
7715
308
1090

Music

Download

Comments

user1651284992053
blen :
ትልቁ ሙሽራ ክርስቶስ በነሱ መሀል ተገኝቷል በስጋውወደሙ ከብረዋል ከበቂ በላይ ነው
2026-09-21 19:28:17
188
kelemorkzewdu1
kelemorkzewdu1 :
እኔ ማርያምን ፓትሪያርካችንን ጠብቄነበር ይባርኩታልብዬ ነበር
2026-09-21 19:55:55
25
tugeyessaka
Tuge :
ለምን አስፈለገ ይሄን መናገር????
2026-09-21 18:48:42
67
alem.geleta
አለም ሽፈራው :
ተው አባቶቻችን በአደባባይ ማዋረድ አበዛችሁት አሁንስ
2026-09-22 04:52:45
14
tobiya19
genet 3 6 9 ⛪🇪🇹 :
ማርያም ከእነ ልጇ ተገኝታለች በቂ ከበቂ በላይ ነው
2026-09-22 06:08:41
26
dn.sebsibe.sol
D/n Sebsibe Sol :
በትክክል የልቤን ነው ያወሩት [Pray][Pray][Pray]
2026-09-22 06:30:59
11
user4918725946386
user4918725946386 :
ቀንተው ነው አትናደድ ወንድሜ
2026-09-21 19:09:57
36
mante.johannes
Mante® Johannes 🇨🇭🇲🇨 :
ይህ መልዕክት ለማን እንደሚጠቅም? ሊቃነ ጳጳሳቱን መገሰጹ እና በአደባባይ መናገር ለምን እንዳስፈለገ? አልገባኝም። በውስጥ መነጋገር የለም?
2026-09-21 20:19:25
12
babi02986
babi ቴስብያዊ :
ታላቁ ሊቅ አቡነ ማርቆስ ብፁዕ አቡነ እንጦንስ🙏🙏🙏🙏
2026-09-21 19:53:23
13
user7108504223749
መሢየአብ :
የውስጤን ነው የተናገርክልኝ
2026-09-21 19:47:01
28
emebate.emebate
Emebate Emebate :
ebbifamaa barsisaakenyaa dhugaa[Pray][Pray][Pray][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming] waqayyoo sagale jirenyaa sinaa dhagesisuu
2026-09-22 07:56:55
0
hdhhxhd18
amnoyale abta :
memher mhrtabes yetale yegrmy
2026-09-22 07:47:36
0
samri21232
samri :
ልክ ነወት እኔም ገርሞኛል
2026-09-21 19:33:07
17
tinsu.rose.m.rose
yiftu tinsu :
ባይኖሩም ምንም አልጎደለውም አምላክ ውበቱን ሰቶታል
2026-09-21 19:18:54
14
yemikaelua1221
የሚካኤሏ-፩፪ :
ትክክል ግን እግዚአብሔር ተገኝቶለታል ትዳራቸው የተባረከ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ☺️☺️☺️☺️
2026-09-21 21:42:02
8
abebaw1702
abexo :
ደስታችንን አታደብዝዙብን በጣም ዉብና ድንቅ ነበር ከጎደለዉ ይልቅ እግዚአብሔር በብዙ በባረከዉ ተደሰቱ እግዚአብሔርን አመስግኑ
2026-09-22 01:18:10
5
seniikonjo
seniyet :
መምህር እጅግ እናመሰግናለን ውሰጤ ያለ ጥያቄ ነበር በማንሳትህ እግዚአብሔር ይሰጥህ
2026-09-21 20:12:32
7
meba211202
meba :
እውነት ነው
2026-09-21 18:57:08
10
ephi.chernet
Ephi Chernet :
ችግር ብቻ
2026-09-21 19:27:22
8
yemariyam919
yemariyam :
አግዚአብሔር ይመስገን ይባቃል
2026-09-21 19:00:12
15
tersatiktok
Tersa :
ተው በቃ ምንም አልቀረበትም ችግር የለውም
2026-09-21 19:57:21
5
yon6887
Yon,የማርያም❤️❤️ :
አይ እግዚአብሔር ብቻ ይገኝጂ
2026-09-21 19:37:35
6
giyonmulat
ዓባይሀገር :
ሰላምየሚሰብክበቃ ጠፋ
2026-09-21 19:05:00
6
user3562477944061
የአልተገመተ ሰው ሁን :
እሱ ማን ስለሆነ ነው? የሚገኙ ከሆነ ለሁሉም ምዕመናን መገኘት አለባቸው
2026-09-22 07:57:40
3
yoni12346588
YONI መርጡ :
ከልቅሶዉ እኮ ብዙ በር ይሰጣቸዋል ከሱ ምን ያገኛሉ ብለህ ነዉ የሚመጡት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-22 10:13:33
1
To see more videos from user @helu.19.21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About