@love.and.story: ውሸታም አይደለሁም! እውነቴን ነው ትቼ ነበር ሁሉን ነገር...ፍቅርን ረግሜ ብቸኝነትን አፍቅሬ ነበር...ከዛ እሷ መጣች! ከተቃራኒ ጾታ ጋር ላልቀራረብ ምዬ በተቃራኒ መንገድ እየሄድኩ ነበር...ከዛ እሷ መጣች! ሁሉም እንስቶች ብልጣብልጥነት የሚያጠቃቸው ራሳቸውን ብቻ የሚያስቀድሙ፤ምቾታቸውን የሚከተሉ ፍቅር የማይገባቸው ሞኝ ፍጥረቶች ናቸው ብዬ ደምድሜ ነበር...ከዛ እሷ መጣች! እሷ መጣችና ውሸታም አደረገቺኝ... ሁሉንም እንደ አዲስ ጀመርኩ...መሀላዬን ሻርኩት...ከሷ ጋር አብሬ መሄድ ጀመርኩ...እንስቶች አስተዋይ ፤ የዋህ ፍጥረቶችም ናቸው ብዬ ደመደምኩ። ሐሳቤን ቀየርኩ እንጂ አልዋሸሁም። ውሸታም አይደለሁም!#Love.and.story#fyp #fyp

Biniyam
Biniyam
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 18:50:10 GMT
6777
616
13
54

Music

Download

Comments

keabclay6
keab💃 :
Endii nw anbebe yalkew🥰
2026-09-29 07:17:55
2
anna122258
🖇𝓷𝓪𝓷✨🪽. :
በ እንስቶች ስም እንስቶን አክብረናል[Heartwarming][Twin hearts]
2026-09-30 17:36:30
2
etm823
ETM :
wow
2026-09-22 08:22:24
1
just_mira90
Mira🍂 :
Aw alwashehm
2026-09-27 20:52:50
0
amanuel8020
aman t :
@ብሌን
2026-09-22 11:13:42
1
birukfx5
Biruk📈📉 :
@beza576_6
2026-09-22 13:10:36
1
gir.l230
gir.l230 :
☺️🥰
2026-09-24 05:49:24
0
mhirt
Mercy 🌹🌹👗 :
🥰🥰🥰
2026-09-22 19:09:20
0
haila1236
Haila :
😁😁
2026-09-22 14:32:51
0
sanyiimotti03
🎸@Naol⏰👈🎺📻 :
🥰🥰🥰
2026-09-22 09:16:15
0
user5875045600138
selina :
✍️✍️🥰
2026-09-22 07:38:39
1
To see more videos from user @love.and.story, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About