@abebayehuassefatkursew: ሔኖክና እህቱ ታደሉ በአሳዛኝ የመኪና አደጋ ሕይወታቸው ማለፉን ስሰማ በእውነት ልቤ በጣም ተሰበረ። ድንገተኛ አደጋ ምን ያህል አስከፊ እንደሆነ የሚያሳየን አሳዛኝ ክስተት ነው። በደስታ ወደ ቤተ ዘመድ ለበዓለ መስቀል በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ እንዲህ በድንገት ሕይወታቸው ማለፉ እጅግ ያሳዝናል። . ጅጅጋ 04 ቀበሌ አባቴ ቤት በምኖርበት ጊዜ ጎረቤቶቻችን ነበሩ። በተለይ ሔኖክ የኤሌመንተሪ ተማሪ እያለ ማታ ማታ ወደ ቤታችን እየመጣ፣ “አስጠናኝ” እያለ ይጠይቀኝ ነበር። ከልጅነቱ ጀምሮ ታታሪ ልጅ ስለነበር ጊዜ ሰጥቼ አስጠናው ነበር። . ያንን የልጅነቱን ጊዜ ዛሬ ሳስበው፣ ትዝታው ከሐዘኑ ጋር ተደባልቆ ይመጣል። ከልጅነቱ ጀምሮ የማውቀው ሔኖክ እንዲህ በድንገት ከሕይወት መለየቱን መቀበል በጣም ከባድ ነው። . ሰው አክባሪዋ ትሁቷ እህቱ ታደሉም እንዲሁ በዚህ አሳዛኝ አደጋ አብራው መለየቷ ሐዘኑን የበለጠ ከባድ አድርጎታል። አንዳንድ ሰዎች ከሕይወታችን ቢለዩም፣ የተዉልን ትዝታ ግን አይሞትም። ሔኖክና ታደሉም በልባችን ውስጥ በትዝታ ይኖራሉ። . ፈጣሪ ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍ፤ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ብርታትና መጽናናትን ይስጥ። . እጅግ አዝኛለሁ። ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ። 🙏 via Getnet Tamrat
ጥቁር ሰው ሚዲያ Tkursew ✅
Region: ET
Monday 21 September 2026 19:01:55 GMT
Music
Download
Comments
@ ዕፀ ሕይወት 2121 :
እናቴ የመከረችኝ አንድ ምክር በህይወቴ የጠቀመኝ ነገር የምተገብረውም ነገር ነው በአንድ መኪና ከቤተሰብ ጋር አለመሳፈር ከከተማ ወጣ ስን ተለያይተን እንሄዳለን ተለያይተን እንመጣለን ሁሉም ሰው ይህ ቢያደርግ ቢያንስ አንዱ ይተርፋል ።እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይቀበል
2026-09-22 14:13:03
11
sosi🧚♀️የኬኳ እናት🍰 :
በጣም ያማል ማርያምን😭😭😭😭
2026-09-22 07:27:58
9
Zenebe Gudeta :
Rest in pice
2026-09-22 03:52:26
1
ባሮክ :
ከባድ ነው ግን ቤተሰብ በአንድ ላይ አትጓዙ እባካቹ
2026-09-22 22:11:59
2
Minte :
በእውነት በጣም ያማል 😥😥😓😓 ለዚህ ነው ህይወትን የማላምናት 😥
2026-09-22 23:18:35
1
Manu Habesha :
ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፈው።
2026-09-22 12:53:59
1
ms :
ነብስ ይማር በጣም ነው የሚሳዝኑት
2026-09-22 15:40:47
3
hena ድሬ🔨 :
Ere wodem 😭😭😭😭
2026-09-22 09:21:48
2
Yehualashet Shemsu :
ኡፍፍፍፍ አፈር ይብላኝ አንጀቴ ተላወሰ
2026-09-22 07:53:41
1
Geni :
ነብሳቸውን ይማር
2026-09-22 17:09:11
1
TAGEL MAMO :
ነብሳቸውን በአፀደገነት ያኑርልን የሳዝናል ለቤተሰብ ከባድ ነዉ ልብ ይብራል
2026-09-22 13:30:15
1
user4037181724653 :
😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-21 20:47:47
0
mekbb በናት ቀልድ የለም ወዳጄ :
nbsachn ymarwu btam azegnlehu
2026-09-21 20:23:40
2
Yared Lemma :
ነብሰ ይማር
2026-09-21 19:57:21
1
@efoyta🦋🦋🦋ገላ :
Rip
2026-09-21 20:28:23
2
user12345678 :
ነብስ ይማር ከአንድ ቤት ሁለት ሰዉ ከባድ ነዉ።
2026-09-21 21:44:47
4
Kal :
😭😭😭😭😭nefis yimar
2026-09-21 20:02:49
1
mar :
nebise yimar
2026-09-21 19:50:01
1
Muhammad ❤Muhammad ❤Muhammad ❤ :
ህይወት እንደዚህ ናት ።
አንዴ ታይታ የምትጠፍ
2026-09-25 22:12:49
0
dani love :
wyana betam yamale
2026-09-23 15:42:34
0
habety@ ye guragew :
ነብስ ይማር
2026-09-23 20:07:08
0
user3469135841254 :
በጣሞ ከባድ ልብ የሚሰብር ሐዘን
ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማረው
2026-09-23 18:21:45
1
nebu :
nebs yemar
2026-09-23 17:52:58
0
ye dote :
እዴት አጀት የሚያሠፈስፍ ክስተት ነው ያማል ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን
2026-09-27 11:26:29
0
Bethel Tsige 🤎👜 :
Eree weynee yet heje lalks endew 😭
2026-09-21 19:38:09
0
To see more videos from user @abebayehuassefatkursew, please go to the Tikwm
homepage.