@gonderupdate: ጎንደር-ሸዋ ዳቦ ጊዮርጊስ ማዞሪያ እስከ እዉቀት በር አካባቢ 2009 ዓ.ም #Gonder #አዘዞ_ሎዛ_ማሪያም #ቸቸላ #ጎንደር #old

𝐺𝑜𝑛𝑑𝑒𝑟 𝑈𝑝𝑑𝑎𝑡𝑒
𝐺𝑜𝑛𝑑𝑒𝑟 𝑈𝑝𝑑𝑎𝑡𝑒
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 19:37:21 GMT
15589
1043
39
425

Music

Download

Comments

garlic002
@koolRoaster :
ለምን ጊዮርጊስ ማዞርያ ተባለ? መስጊድ ማዞርያ አልነበረም? ሙስሊም ክርስትያኑ ተቻችሎ ሚኖርበት አገር ከሆነ ጎንደር ለምን አንድ ሰፈር እንኩዋን መስጊድ ቢባል ምን ችግር አለው? ሌላው ሰፈር ገብርኤል ሚካኤል መድኃኒዓለም አይደል ሚባል? ለምን ቀየራቹት? ምክንያቱም አውቃለው ሰፈሩ መስጊድ ማዞርያ ነበር ሚባለው. በቅንነት መልሱልኝ ሳትሳደቡ
2026-09-21 20:04:40
25
bia.duryew
🇨🇦 bia ዱርየው 🇨🇦 :
አይ ጊዜ ደጉ 🙏😊
2026-09-22 03:58:42
12
gahi.maru
Gacwo የመይሳው :
ሺዋ ዳቦ የተባለውን ቦታ እኛ ነበር በ1997 አመት ዶቦ ቤቱን የከፈትነው የመጀመሪያ ሰረተኛ ነበርኩ ዶቦ ቤቱ ጋ የሚለይ ጊዜ ነበር ዶቦ 25 እና በ50 ሰንቴም ይሸጥ ነር አይ ግዜ የዛሬ 21 አመት መለት ነው
2026-09-22 13:21:26
7
seli.mohammed
Selu Mohammed :
የት ነው ጊዬርጊስ አደባባይ ?
2026-09-22 05:24:08
1
sazene55
Amezing :
ሰፈሬ መስጊድ 👍👍👍👍
2026-09-22 05:08:42
5
_v_a_m_o_s_17
፲፯_𝗩_𝗔_𝗠_𝗢_𝗦_፲፯ :
ere ymechih aba
2026-09-22 03:58:12
2
jibril1919
JIBRIL 444 ⚓️ :
እረ ቀስ እያረክ ልቀቅልን እናጣጥምው እንዳያልቅብን ስስት ይዞኝል
2026-09-21 21:36:27
4
binu1916
ʙᴇɴᴊᴀᴍɪɴ :
ለውጥማ አለ [Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-22 00:57:47
0
kkdikor3
k k dikor 😊 :
ለምድነው ሰየው ውስጤ የተረበሸው 🔥
2026-09-23 19:48:45
1
abdulhakimdawd952
abdulhakim dawd :
እኔ ምለው ከመች ጀምሮ ነው ስሙ የተቀየረው እኔ ማውቀው መስጊድ ሲባል ነበር ሰፈሬም እዛው ነው መስጊድ ተባለም ጊዮርጊስ ምንም አይነት ጥቅም የለውም ከአካባቢ መጠሪያ ነው ከፍ ሚያረግ ወይም ዝቅ ሚያረግ ነገር ለሁለቱም እምነቶች የለውም ግን ይገርማል እውነት ሰፈሬ ስለሆነ የገረመኝ ከመስጊድ ቀጥታ ጊዮርጊስ ሲባል ለማንኛውም ይመቻቹህ።
2026-09-26 13:00:48
0
keyagunner
kedir muz@arsenal :
giorgis?
2026-09-23 08:36:56
1
revolution21ab
REVOLUTION 🏃‍♀️🏃‍♂️ :
ቀጥልበት ጀግናየ🥰🥰🥰
2026-09-22 17:38:00
1
kedst.5
Kedst 5 :
የኛ ሰፈር እዲ ነው የነበረ
2026-09-22 09:35:09
1
samsport16
𝙨𝙖𝙢 𝕤𝕡𝕠𝕣𝕥 :
በአስር አመት ለውጥ Wow
2026-09-22 08:59:30
1
lidetuk77
LIdetu Black lion :
አይ ሰፈራ 🤗
2026-09-22 08:36:50
0
wodabrha
WOD ABRHA🇺🇸 :
🥺🥺🥺አይይይ ግዜ
2026-09-22 10:07:01
0
abitiyetatalej23
Abiti🇱🇾🇨🇦🇬🇧 :
dero bega geza 🙏🙏💪
2026-09-22 06:19:09
2
anumeala
@Anwar Haji :
የ ዕውት ታሪክ ከሆነ ለምን መስጂድ አደባባይ ሲባል የነበረውን ወደ ጊዬረጊስ አደባባይ ቀየረክ?😏
2026-09-22 03:25:23
2
abduyasine2
Abdu Yasine :
አሁንም አባዜአችሁ አልተዋችሁም የመንጠጊወርጊስ ማዞሪያ ነው መስጊድ ማዞሪያ ነው እሚባል በቃ ይህ ጭፍን ጥላቻ እናጠድንቁርና አለቀቃችሁም
2026-09-22 08:32:45
0
ermiyas883
Ermi w ጦቢያ :
ያደግንብሽ
2026-09-22 08:48:46
1
themagnificent92
🦅እብሪተኛው 🦅 :
🥰🥰🥰
2026-09-22 07:07:10
1
tilshedy1
👑@tila👑 :
😇😇😇
2026-09-22 17:00:26
0
gold59441
Gold :
🥰🥰🥰
2026-09-21 21:33:11
1
tloveyou36
❤ገቤX@☪️💚💛❤️✝️ :
🥰🥰🥰
2026-09-22 23:26:21
0
barud179
𝑏𝑙𝑎𝑘 𝑚𝑎𝑛🕷🏴‍☠️ :
💪💪💪
2026-09-23 18:31:32
0
To see more videos from user @gonderupdate, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About