Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@rur1_podcast0:
ሩር
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 21 September 2026 21:57:13 GMT
91215
2075
66
2420
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.35MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.19MB
)
Watermark .mp4 (
3.14MB
)
Music .mp3
Comments
bacha :
ለሊት ከየት ነው የሚመጣው ከሰማይ
2026-09-22 04:29:17
176
jemal :
ከግዜ የማይዘምን ድርጅት
2026-09-22 03:54:59
87
TEDA MEDIA :
ለሌት 8ሰአት ከየት ነው የሚለቁት
2026-09-22 02:53:53
79
baba :
ወደ ትራንስፎርመር የሚገባ ኃይል ከሌለ ሌሊት ላይ በአየር ነው ሚለቁልን 🤔
2026-09-22 03:00:44
73
Maoooooo :
🤣🤣🤣አይ መብራት ሀይል ችግሩን አላወቅነውም
2026-09-22 00:02:35
32
geni :
የእዉነት ተሰቃየን የምትለቁት ለሊት8ሰአት ዳቦእንኳን ለልጆቻችን ኬት ከዝተን እንስጣቸዉ እንጀራይ ለመጋገር በምን
2026-09-22 02:21:30
30
Tiru💖Ⓜ️ :
ዛሬ የለሊቱም አይመጣም በዚ coment
2026-09-22 06:35:11
16
Thank God🙏 :
የበከተ አገር
2026-09-22 03:59:38
14
kal :
ለሊት የሚመጣውስ ነገር
2026-09-22 04:26:29
11
Tsegsh mm :
ሌሊት ከየት ነው ሚለቁልን
2026-09-22 01:22:43
8
ET_603 :
የሰው ልጅ ኒውክለር እያብላላ ስንት ተአምር ይሰራል እነዚ
2026-09-22 04:23:36
6
new job :
ማውራት እና መሥራት ይለያያል ። ይህችግር የተከሰተው ዓርብ እና ቅዳሜ ሳይሆን ። ሐምሌ 01/11 /2018 ዓም ጀምሮ ነው ። ለምን ይዋሻል ምንም ድገታዊ አይደለም ሳይከታተሉት በችልተኝነት የተፈጠረ ችግር ታምቆ ከዓርብ ጀምሮ ጭራሹንም ጠፋ ። ሥለዚህ ይህን በዓላፊነት የሚያሥቱዳድረው ሀላፊና ሰራተኞች ታሥረው መጠየቅ አለባቸው ። በእያንዳንዱ ቤት እሥከዛሬ ድረስ ከፍተኛ የሆነ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳት ሥለደረሠብን ይጠየቁልን ። ፊርማ አሠባሥበን ጠቅላይ ሚኒሰትር ቢሮ ለማሥገት እንቅሥቃሴ ጀምረናል ። መብትሔ የምናገኘው እዛ ሥለሆነ ብቻ ነው ።
2026-09-22 03:29:50
6
1 000 000 :
የተበላሸው ትራንስፎርመር ነው የተበላሽው 🤔🤔 ችግሩ መንሴ አላውቅም🤔
2026-09-22 01:30:14
4
Biruk :
ከቀን ሰራተኝነት በእድገት ይገባሉ በቃ መጫወቻ
2026-09-22 00:14:27
3
እኔክሽ እኔካ :
የብቃት ማነስ ይመስላል ሠበብ አበዛቹ
2026-09-22 04:02:35
3
Mame Noor🇸🇦 :
አረ የውሸት ጥግ ግን ሲላቸው ለሊት ይለቁታል ከዛ ቀን ሙሉ የለም ደስ እንዳላቸው እህው 6ኛ ቀኑ
2026-09-22 00:34:44
3
ዘሩባቤል(Lyu Addis) :
kamil meketat alebet[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-22 00:37:20
3
user963036635268 :
ግን ሰው ምን ይበላል ብላችው አስቡ እስከመቼ ዳቦ ይበላ እንጀራ አትብሉ ነው ሳምት አለፈን
2026-09-22 13:24:11
2
kidist Abera💃 :
ለሊት ለሊት ታዲያ ከየት ነው የሚመጣው
2026-09-22 06:01:53
2
Belaya :
bulshit yehone mesraya bet
2026-09-22 04:56:47
1
TEDA MEDIA :
አገልግሎትቱ ሪፍርም ያስፈልገዋል
2026-09-22 02:54:56
2
Milkiyas Teka :
እንዴት ይሄ አካባቢ ብቻ ሁሌም ችግር ይከሰታል ለምን ሌላ አካባቢ አይሆንም
2026-09-22 14:01:58
1
Rita Wolde :
Shame on you ELPA
2026-09-22 11:44:56
1
Senait Adego :
በጣም ያሳፍራል ለሊት ኬት ይመጣል ሰው ከተኛ በኃላ
2026-09-22 06:57:46
1
Ju.bemly :
Zare 5 kenu 😭😭 ke hamus jemiro
2026-09-22 11:23:16
1
To see more videos from user @rur1_podcast0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Thương gửi!
Katana swing cut #soundeffects #creator #video #pourtoi #foryou #song #katana
yeh mohabbat had se aksar Dil ko Tod dete Hain tum manjil ki baat karte ho lokraho mai sath chhod dete Hain❤️😅#obito #rin #sadvoics #obito_uchiha
Since My Wife Became a Celebrity... My Life don Finish 😭😂😂 #viral #comedy #courtroom #trending #fyp
最近マージ暑すぎない?#ljk #08 #fyp #おすすめ #jk
RONALD ARAÚJO. ⚔️ #LALIGAEASPORTS #LALIGAHighlights @fcbarcelona
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy