@lijeman64:

lij EMAN ✨✨ 🔥
lij EMAN ✨✨ 🔥
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 22 September 2026 00:59:53 GMT
64504
2064
628
967

Music

Download

Comments

mylifismy1
my lif🦋 :
የኔ እህት አለች ሰሞኑን ተዘጋ ብለዋት አልበላም አልጠጣም ብላ ቁጭ ያለች🤭😂
2026-09-22 12:52:26
115
k.y.l122
kemal.yenatu.lij :
wedesh ale kkkkkk[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-22 01:11:28
1
bilimuket26
K❤T :
አረ ስራዉስ እደምንም ብለን እንሰራዉ ነበር ፀባያቸዉ ነዉ የከበደኝ
2026-09-22 12:05:22
49
kal0198
arsi my kig :
የተሳልኩት ትዝሢለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2026-09-22 11:22:39
77
zm.zm636
እህት አልባዋ 😭💔 :
ለይል እናቴንም ስገጅና ዱአአድሪጊልኝ ብየ አልቅሽ እደማጣሁ ሳስብ 😂😂😂
2026-09-22 08:29:43
46
user74099733721772
user123456789 :
ላዚህሠቃዪ[Crying][Crying][Rose][Rose][Rose][Rose][Rose][Rose]
2026-09-22 09:37:05
0
user5256190308138
ኡሚ በዱአሽ :
እኔራሱ ያለቀስኩትትዝሲለኝ መልሸአለቅሳለሁ😭😭😂😂😂😂😂😂
2026-09-22 07:35:31
22
hana.chekol1
Hana Chekol :
ቱ እኔ ሳለቅስ ነበር ፈጣሪየ ምን አደረኩህ እያልኩ አሁንስ ምን ልበለው😂😂😂
2026-09-22 12:50:50
13
tak39606
❤️ቲጂ 🌹ነኝ🙏የሰውሯ ✝️ማርያም🙏ልጅ⛪️ :
እኔም ሰለት ተሰየ ነዉ የመጠሁት🤣
2026-09-22 13:09:43
5
narde147
እናቴ ብርታቴ :
እሂው የኔ ጓደኛ ተዘጋ ሲባል እኔን ዘጋችኝ 😂😂😂😂😂
2026-09-22 16:47:22
0
mekdi.21165
mekdi 2116 :
ena lezichi newu
2026-09-22 17:36:31
0
medeina.endris
ام انس ان شءا لله :
ወላሂ ስት እዳለቀስኩ እኔነኝ እማቀዉ በስት ወዳጃ በስት ስለት ብመጣ ያገጠመኝ ይሄ😂😂😂
2026-09-22 18:21:02
1
ek39167
ማሪዛ✌💘💦 :
አወእያለቀሡነው[Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-22 14:37:21
0
tsy1t
የኮሜት ሱስ👈🤣💃💃 :
እኔም ሳለቅስነበር ምን በድየህ ነዉ ፈጣሪ እያልኩ44ታቦት ተስየ ነዉ የመጣሁት2አመት ሆነኝ አሁን ምንልበል🤣🤣🤣🤣
2026-09-22 18:02:41
0
s1600757
𝕝𝕚𝕛 𝕤𝕦𝕤𝕦 :
እኔ አልቅሸመጣሁ አሁንደሞ 3እሚያለቅሱ ጓደኞች አሉኝ ወላሂ😂😂😂
2026-09-22 11:46:18
5
user4179818733565
መርየም :
የእህቴ ልጅ አለች ያላየው ሁሉ ይየው ባይ ነኝ😁
2026-09-22 08:51:12
5
makiiiii315
Maki🌸🎀🤎 :
my name is maki 😂😂
2026-09-22 18:03:15
0
ah21597
🎀🦅 :
ወላሂ እኔ አድሴ አደለም ግን ኢቲ ገብቼ 5ወር ተቀመጥኩኝ ያአላህ ምንያክልዱአእዳረኩ በጣም ስለሚከብድ አሁን መጣሁ ሳውዲ አልሃምዱሊላህ ደስተኛነኝ ስራፈቶ መቀመጥ እፍፍ #
2026-09-22 09:22:07
5
bedriyahilmgnawa
bedriya :
በችግር ሰአት ምተሰበው ብሩ ነው
2026-09-22 15:01:25
2
h108147
🌸Ⓐቾ🫶Ⓖዬ🤌🩸🦅 :
ፖስፖርቴ ቶሎ አልወጣልኝ ብሎ😩 ከህቴጋ ያደረኩት ዱአ ትዝ ሲለኝ😂😂
2026-09-22 15:00:55
2
tigist.asmamaw6
ክብር ለሴት ልጅ🌸🫅 :
ቀላል አለቅሳለሁ😁
2026-09-22 11:13:41
0
user220146513
ችጋራሟ🤑ህልሜን ኑሩልኝ እኔ አሽቃብጣለሁ🫢🤭 :
ወለሂ ፓስፖ ርቴ አልመጣልኝብሎ አድአመትሙሉ ካለምንም እረፍት ሳለቅስነበር አሁግንትዝሲለኝ🥺😂ግን 2017 ለይ ያሳለፍኩትን ስቃይ መቸም አረሠዉ ወለሂ
2026-09-22 14:59:22
1
ramatbaruu
Rነኚ ወሎየዋ :
ወላሂ እኔ
2026-09-22 08:49:33
1
emebet7476
እሙ የመቅደላዋ :
እኔ አለሁ ማርያምን[Snicker]
2026-09-22 17:00:06
3
munamubarek7
muna :
እኔ በስለት ነዉ የመጣሁት ማለትም ከተሳካልኝ 6 ሺ እሰጣለሁ ብዬ እና መጣሁ ሰጠሁ ክክክክ
2026-09-22 17:42:00
2
To see more videos from user @lijeman64, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About