@yibe121: የአባትነት ሚዛን ➱➱➱➱➨ ..ሰዓት #አልቋል እየተባልኩ ነው ፣አዝናለሁ " ሊቁ #ብፁዕ አቡነ እንድርያስ የሊቃውንት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ ሊቀ ጳጳስ "ድንግል ማርያምን #ቤዛዊት አትባልም የሚለው ስብከት #ሕገ ወጥ #ስብከት ነው፤ የቀድሞውን የድንበር ምልክት አታፍልስ "(ምሳ23፥10)፤ ብፁዕ አቡነ እንድርያስ "..ሥርዐት ከተቃወሰ በሀገር ጥፊት በትምህርት መለወጥ ፀጥታ ይደፈርሳል። አጀንዳውን ስሰማው ውያለሁ ግሩም ግሩም ጉዳዮች አሉት ። ..ጭብጨባ ማደናገሪያ ነው፣ጆሮአችሁን ወደ እኔ አድርጉ ፣ማስተዋልና ማዳመጥ ነው።አዳምጡ እባካችሁ ፣ቆር ቆሮ ምን ያደርጋል?ይኽን ቆር ቆሮ ያመጣ ሰው በሽተኛ ነው።አድምጡ እባካችሁ። ..መነጋገር ፣መተዋወቅ ጥሩ ነው።አለመገናኘታችን ፣ምቀኝነቱ፣ክፋቱ ነው የጎዳን ፣የዲያብሎስ መርዝ ገና አልተነቀለም። መምህር የሌላቸው የወለዳቸው የዘመኑ ሰባኪያን አሉ ። ለመስማት ቅኔ መማር ይገባል ።የመጻሕፍት ስልት በጥንቃቄ ማወቅ ይገባል ።አንድ ተራ ሰዋስው ብንጠይቀው አይመልስም። በሥልጣን አይደለም ። መምህራን አሉ?የሉም ዕኮ።..ንባብ ይቀትል፤ወመንፈስ የሐዮ :አለመማር ይጎዳል ።አለማወቅም ያስደነግጣል። በዘመናች መምህራን የለሏቸው ሲቸገሩ ፣ሌላውንም ሲያስቸግሩ ይታያሉ ።..መማር ያስፈልጋል ።መመራመርም በሚገባው ያስፈልጋል ።..ሰዓት እየተባልኩ ነው ፣አዝናለሁ "ብለዋል።ሊቁ አቡነ እንድርያስ የሊቃውንት ጉባኤ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ በዝክረ ኒቅያ የሊቃውንት ጉባኤ ምክክር መዝጊያ ላይ! ሊቃውንት መርሐ ግብር መጠቃለያ የተናገሩት ሚያዚያ ፳፪ ቀን ፳፻ወ፲፯ ዓ.ም አረጋዊ ስምዖን ከእርግና ቢታደሱልን ብለን ከምንሳሳላቸው አባቶች ...... አርጋዊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እንድርያስ በግንባር ቀደም የሚጠቀሱ ናቸው✅ ብፁዕ አቡነ እንድርያስ .....በረከትዎ ትድረሰኝ፣ ጸሎትዎ ትደግፈኝ አሜን✅

ዳጋ ሚዲያ
ዳጋ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 02:28:13 GMT
47821
3525
81
184

Music

Download

Comments

fa603523
Fekadu(💠E.T💠) :
እውነት ሰው የሁኑ ብቸኛው በዚች ምድር ይመስሉኛል:አባቴ ፀሎተዎ ለኔም ለወገኔም ለሀገራችን ይጠብቀን።
2026-09-22 11:23:48
11
afrta.negusse
Afrta Negusse :
የኔ መፅናኛ አባት
2026-09-28 18:14:23
1
yihenew446
19 :
በረከታቸው እይለየን
2026-09-22 19:07:26
8
with_me734
with_me :
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን
2026-09-27 11:12:15
2
kiberkidusan.hylm
Kiberkidusan Hylmaryame :
ከሀጢያቴ ይፍቱኝ
2026-09-22 17:37:10
5
atsedemaryam517
የማርያም🐦😍27 :
ይፍቱኝ [Red heart]
2026-09-27 12:25:56
2
user3105176138761
abaw :
ረዥም ጤናና እርሜ ይስጥልን።አባታችን በእውነቱ ትክክል የጵጵስናን ህይወት ነኖሩት እርስዎ ነዎት ምነው ሌላውም እንደርስዎ ቢሆኑ
2026-09-22 06:50:52
5
kidane.abera5
Kidane Abera :
Bereketachewu yideribin
2026-09-29 05:40:58
0
user322653353079
user322653353079 :
አባታችን በረከትወ ይደርብን
2026-09-22 19:48:18
2
user5488792145742
Ledetyen :
ይፍቱኝ አባቴ ይማሩኝ 😭😭😭😭😭😭
2026-09-25 02:34:55
2
mengstutesfay23gim
2026-09-22 08:02:37
1
fikerta.mullugeta
@fki g muli :
ይፍቱኝ አባቴ
2026-09-28 16:37:16
0
user5531847085834
loza :
efitughi abatea
2026-09-28 21:50:06
0
aman30506
Aman :
ይፍቱኝ ይባርኩን አባቴ
2026-09-28 19:35:05
0
haileyekoremu
ኃይሌ 0705 :
ምን ብለህ ነው የፃፍከው አስደነገጥከንኮ አባታችንንን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
2026-09-27 18:52:19
1
kidanmhit
ሀሁ :
መዳኒአለም ለንሰሀ አብቃኝ
2026-09-22 04:10:14
1
afrta.negusse
Afrta Negusse :
ይፍቱኝ አባቴይፍቱኝ
2026-09-28 18:15:02
0
geni.meri
GeniYemariam liji 🙏🙏🙏🌹🌹🌹 :
ይፍቱኝአባቴ በረከትዎይድረሰኝ🙏🙏🙏🙏
2026-09-27 21:45:31
0
tobya1224
@Tobya inter& finishing works :
በረከታችሁ ይደረሰኝ
2026-09-27 13:06:53
1
user6990170205477
user6990170205477 :
ይፍቱኝ አባቴ ይባርኩኝ
2026-09-29 07:45:50
0
vs121521
Liza :
😭😭
2026-09-29 06:58:33
0
ade.naode
Ade Naode :
የፍቱኝ የኔ አባቴ
2026-09-28 04:13:58
0
user9683080810317
Esekalem :
2026-09-28 09:59:11
0
memhirabatesfamaryam
መልአከ ምህረት አባ ተስፋ ማርያም :
እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ብፁዕ አባታችን ሰሚ የለም እንጅ ብፁዕነትዎማ ተናግረዋል ለዛውም በተደጋጋሚ በጣምምምምም
2026-09-22 04:33:54
0
To see more videos from user @yibe121, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About