@hikma.l.o.l: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፊዮሪ @Fiyori ملاك🥀👁️💅

hikma🐝ንብ family🐝🐝
hikma🐝ንብ family🐝🐝
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 22 September 2026 04:04:05 GMT
69058
4189
342
998

Music

Download

Comments

selamderbe4
Selam ሙሉ❤ ሸዋ :
አዎ እውነት ነው አንድቀን ታመን ብንተኛ ማንም አይፈልገን እኮ
2026-09-22 06:38:47
29
user2337287880732
ትንሿዋ🦅ነኝ🙄 :
ወላሂ መችም አይሉኝም የኔ ቤተሰብ😳🙄
2026-09-22 08:43:37
25
a.yaresul
𝔂𝓸𝓿𝓼𝓻𝓮 🧕🇹🇷 :
እሄኮ እዉነት ነዉ እኔ ሰሞኑን ቦታ ግዙልኝ ብር ልላክ ስላቸዉ ቀድመሽ ወድምሽን ዉሰጅ እሱስ ማንአለዉ አሉኝ የኔ ልፉት ድካም ግን አልታያቸዉም 🥺🥺
2026-09-22 10:06:27
7
kiya1057
Kiya 🐝 :
ሀቡ ቤትማ ስንት ጉድ ሰማን🥺🥺🥺🥺
2026-09-22 05:53:58
45
.t56680
❚❚ ፀይሟ𝄞 🅣𝄢🦋❚❚ :
የኛ መጨረሻ😥😥😥
2026-09-22 05:50:21
29
user5659721308185
ማህደርታደሙጭቅሳ :
እኔምእደዝአረገዉ ጥለዉኛልግንተቃቅሜተነሳሁ
2026-09-22 05:38:20
16
user15906281005470
መኪ ነኝ የተንታዋ :
ወላሂ እኔ በቀን20 ግዜ እሚደውሉሉኝ ትንሽ ታምሜ ሕክምና ስመላለስ የኔ እምላቸው እምቀርባቸው እዳለ እራቁኝ ግን እኮ የታመመው ሁሉ ታሞ አይቀርም 😳😳
2026-09-22 07:51:31
14
user7612195969004
✝️ሶሲ የማርያም ልጅ⓳ :
100% አሁን የወሰንኩት ትልቅ ውሳኔ
2026-09-22 07:43:12
10
gmhalya
gmhalya :
አረብ ሀገር ሂጄ በጣም ከምፅናናበት ነገር ቢኖር እናቴ መቼም ልምጣ ብላት ነይ ልጄ ምትለኝ ብቻ ነው ተስፋ ሚሰጠኝ የኔ እናት እዴት እደምወዳት እኮ ማርያምን
2026-09-22 08:31:29
9
hawa32578
አደበኛዋ😒🎀 :
ወላሂ እኔ ከመጣሁ8ወሬ ግን5አይሆንምየደወሉልኝ🥺🥺🥺🥺😭
2026-09-22 10:36:54
1
shaikhmansarul1991
𝄞❥🅡𝄞❥🕌➽ :
የኔ መችም ሥሥት ነው የሚሉሉኝ ብር ዕራሡ ዓትላኪ ደህና ሁኚልኝ ብቻ ነው የሚሉኝ
2026-09-22 11:24:53
2
madian3431
☪️Maduu🥹🌳❤️🤍❤️🫶 :
yene mari🥺
2026-09-22 05:51:27
2
user2dfj26puya
⚘️ فۣۗـۙوُفۣۗوُ❥⃝ٌ🇹🇷🇸🇦🇪🇹 :
ለካ ሁላችንም ነን በኮሜት ተፅናናሁ🥺
2026-09-22 08:11:00
4
tg9090
tigist :
yeeessssss 👌👌
2026-09-22 11:57:02
0
medena1899
🦋medi ቢራቢሮ🦋🦋🦋🦋 :
ለዚነው የምሰራውን መሉ ለራሴ ያስቀመጥኩት
2026-09-22 09:26:16
2
lemelm222
@Lemlem Arsenal ❤👑 :
እግዞኦ 🥺🥺
2026-09-22 05:43:33
6
woyinshet.desu
Woyinshet Desu :
በትክክክክል የኔማር
2026-09-22 07:32:35
2
samri9578
ሳምሪ ሳምሪ ሸዋ🐝🇪🇹🇪🇹 :
እኔነኝ
2026-09-22 09:31:56
0
nuriyah7699
nuriyah :
2026-09-22 05:36:15
2
h326085
h :
ትክክል
2026-09-22 05:38:57
3
.4448057
ሣምሪ የድግል ልጅ 💘444 :
በትክክል😭😭😭😭😭
2026-09-22 05:35:36
4
lidiya5923
sis🔴 :
uuuuuuuuuuufffffffffff
2026-09-22 06:25:44
2
user291774769825
Ⓜያያቴ💎ቅምጥል 💚💛❤️✝️🔐 :
እኔም ብሆን ምንም አልጠራጠርም🥺😥
2026-09-22 08:47:33
3
lubabqul6tb
ቢንት ሰኢድبنتسإد :
በትክክል መጀመረያ ለራሳችሁ
2026-09-22 08:08:48
2
con.facon
حياة :
ገናሰማሁ ወላህ 😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-22 07:45:46
2
To see more videos from user @hikma.l.o.l, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About