@ttmofficial.com: ምሥራቅ ጎጃም ቅባት ነው። ሃይማኖት ለውጧል #CapCut #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok

TTM
TTM
Open In TikTok:
Region: GB
Tuesday 22 September 2026 07:28:31 GMT
165738
5562
260
722

Music

Download

Comments

user3193968565632
ዘ-ደብረ ወርቅ :
እኔ ቅባት ነኝ ያውም የእምዬ ደብረ ወርቅ
2026-09-22 12:52:53
31
user8681080468082
ዝናሽ ምህረት :
በቅንነት ቅባት ምድነው
2026-09-22 13:26:42
6
atsedemaryam517
የማርያም🐦😍27 :
ወገን ሀይማኖትህን ጠብቅ የጠመጠመ ቆብ የለበሰ መስቀል የያዘ ሁሉ ቄስ አደለም
2026-09-22 11:01:11
33
zebider12355
251 Amaraw teraraw :
ምስራቅ ጎጃም በሙሉ አይባልም እኛ መርጦዎች ተዋህዶ ነን
2026-09-22 16:56:50
12
ayinieamsalu
ᴀ𝑦𝑢 ᴄ𝑜𝑙𝑙𝑒𝑡𝑖𝑜𝑛 :
እኔም ዘኦርቶዶክስ ቅባት ነኝ
2026-09-22 10:51:47
15
emuemuti16
Emu Emut :
ወንድም እኔም ምስራቅ ጎጃም ነኝ ያውም ደብረ ወርቅ ማርያም ስለዚህ ኦርቶዶክስ ነኝ ከእነ ቤተሰቦቼ በደፈናው ሳታውቁ ሁሉንም ብላቹ አትጨፍልቁን በርግጥ አዎ አሉ ይባላል እኔ ግን መኖር አለመኖራቸውን እርግጠኛ አይደለሁም
2026-09-22 19:51:34
3
user79981712171153
የፈጠሩኝ ቅድስት ስላሴ :
እኔ ምስራቅ ጎጃም ነኝ ጥርት ያልኩ ከነቤተሰቦቼ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ አስረግጬ ነው የምነግርህ [Cool][Cool]
2026-09-22 18:08:57
5
gonvha1227
ጎንቻ Ai :
እኔም ቅባት ነኝ 🥰🥰
2026-09-22 11:30:31
7
user23617449992231
kalya :
አዎን ጎጃም ቅባት ነው እኔም ትቻቸው ወጥቼ ነው
2026-09-22 11:30:49
13
tedy.asefa0
tedy asefa :
መጠመቅ ምኑ ጋር ነው ክፋቱ አልታየኝም
2026-09-22 09:07:23
8
llovemyself186
ጎጃሜዋነኝ💙🌹🇨🇬 :
ለምን መጠመቅ ፈሩ😳?
2026-09-22 16:04:07
2
user5756570914910
እንደ ምሕረትህ :
ወልደአብ ወልደማርያም በቅብአ መንፈስቅዱስ ከበረ።
2026-09-22 15:17:09
6
azebbrahani
azeb brahani :
ቅባት ምንዲነዉ????
2026-09-22 08:38:20
3
emeye021
Sara🦋 🦋 🦋 :
እኔም ቅባት ነኝ
2026-09-22 17:32:53
4
cerving3
@@ :
እኔም ቅባት ነኝ
2026-09-22 14:01:00
6
m12121u94
Addisu :
እኔም ቅባት ነኝ
2026-09-22 10:35:51
5
user24140429632neftgnaw1
user24140429632gojjam d የታላቁ :
እኔም ቅባት ነኝ ?
2026-09-22 10:10:12
8
lingerehe
Ras Derso :
እኔም ቅባት ነኝ😍😍
2026-09-22 16:58:45
0
tadyie08
"እማ ኑሪልኝ "🙏🙏🙏 :
የሁላችንም የረጅም ጊዜ ጥያቄ ነው እርሱ ፈጣሪ አይቶ ይማረን እንጂ እንደ አጠቃላይ በምስራቅ ጎጃም ዞን አካባቢ አብዛኛውን ህዝብ ቅባት ነው እኛም ከዚያ ውስጥ ነን ክርስትና አንዴ ነው እምቃለሁ ግን አልገባኝ ያለ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እና ቅባት ያላቸው ልዩነት የእርገት 28 እና 29 የሚሆኑበት ብቻ እርሱ ይቅር ይበለን አዲስ አበባ ስንኖር ደግሜ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እየተሳለምን እየፆምን እየፀለይን ነው ብቻ በጣም ነው የሚያሳስበኝ የፋሲካ ፆም የሚገባበት ቀን እራሱ የ5 ቀን ልዩነት አለው እባካችሁ በደንብ ግልፅአርጉና አስተምሩን ሁሌም ስለ ሃይማኖት ሲነሳ የሚያሳስበኝ ነገር ይህ ነው ቅባትና ተዋህዶ ያላቸው ልዩነትና አንድነት ተቀባትና ተዋህዳት የሚለውን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-22 14:03:54
1
samihuger
k.s.t.m. :
ነገሩ አሁን አሁን በትክክል እግዚአብሔር እያወጣው ነው
2026-09-22 19:51:20
2
melke439
መልኬ የማርያም ልጅ :
ምክንያቱም በቤተክርስቲያን አስተምህሮ አንድ ጊዜ ሚስጥረ ጥምቀት ያደረገ ሰው ድጋሚ የልጅነት ሚስጥረ ጥምቀት አያደርግም ምክንያቱም ከማይደገሚ የቤተክርስቲያን ሚስጥር አንዱ ስለሆነ ነው
2026-09-22 18:01:36
1
soladd2123
Solomon Ayele :
ምድነዉ ቅባት
2026-09-22 09:29:17
0
user4681725652682
አገሬ :
ቅባትማለት ምንማለትነው ሀይማኖትነው ስለማላቅነው
2026-09-22 11:49:12
0
worknehembiale
ወርቅነህ :
መብቱ ነው ሚስጥር ነው እንጅ ብዙ ልዩነት የለውም
2026-09-22 18:58:38
2
eilse.gondr
Eilse Gondr :
ቅባት ምንድነው ????
2026-09-22 11:02:43
0
To see more videos from user @ttmofficial.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About