@barcot77: ጠብቀኝ ብሎ የማይቀረው እግዚያብሔር ነው ! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp @ሳሞን @Masree @በkal_official

ባርኮት
ባርኮት
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 08:12:02 GMT
189927
44329
456
3318

Music

Download

Comments

yeabkal_jesus
Yeabkal :
መቅረት የአባት ባህሪ አይደለም። powerful speech
2026-09-22 09:55:04
674
milkkoret
ጥሩቤል :
ከዐቅማችን በላይ ነህ ባርኮት
2026-09-22 09:01:52
385
fuurdk
its me😎 :
ግንኮ ብዙ የቀሩ አባቶች አሉ🤨
2026-09-22 14:21:56
55
abenezer.suuuuuuu
abeni :
ፍልም ያለው አንተ ጋር ነው👌👌
2026-09-22 09:46:24
71
mila19s
????? :
barkot acher filmoch alugne endserachew agzegne wendmi
2026-09-23 10:52:27
0
tigist.getachew304
Bitu ❤ :
እንደዚ ተስፋ የሚሠጡ ንግግሮችን እየሠማን እንጽናና እንጂ መጠበቁ በጣም ያደክማል መቼ ይሆን የኔስ ተራ ጥበቃዬ መልስ የሚያገኝበት? ብቻ ይሁን እስኪ 😭😭😭😭😭
2026-09-22 09:23:18
87
saba.akberom
Saba Akberom👑 :
this hits me[Heartwarming]
2026-09-23 11:18:39
0
user7175390549452
dawit man :
እኛ ምንፈልገው ነገር ሳይሆን ሚያስፈልገን እሚያውቅ እሱ አለ🙏
2026-09-22 10:29:40
47
helu1299
Helu :
በተለይ ምርጥ እና ጣፋጭ ነገሮች ይዞ ሲመጣ ትንሽ ይዘገያል🙏
2026-09-22 12:29:47
12
7x.lyrics7
ሙዚቃ ይጋብዙ | Official Account 🎵 :
በነፃማ አላይም🙌
2026-09-22 10:28:59
25
aguilavolar7
Mr.aura🥷💸 :
underrated TikToker🥰
2026-09-23 11:19:53
0
rasheni23
Ĥ€ŃÍ ØŖŦĤØĎX✝️ :
ስለ ምድራው ኣባት ኣደለም ያወራው ባርኮተ ድንግል ማርያም ትባርክህ😍
2026-09-22 17:38:11
17
betemma24
የኤምራኬል እናት/ betemma 🧑‍🧒 :
this is deep
2026-09-22 18:18:01
3
abita999
abita :
caption ጠብቀኝ በሎ ያማይቀር እግዚአብሔር ነው[Heartwarming]
2026-09-22 13:56:25
25
gemechu.8joyful
Glad Gutema :
“እንደ ዓይን ብሌን ጠብቀኝ፥ በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ፥” — መዝሙር 17፥8
2026-09-22 19:33:54
7
daniel63660
Daniel :
ትልቅ ትምህርት ነው ለተረዳው👌👌👌
2026-09-22 09:46:16
21
rik9254
Ťârik💕 :
ትልቅ ትምህርት 🙌
2026-09-22 09:18:38
7
lida12233
lydia🦋 :
tebarek
2026-09-22 10:32:19
0
user7175390549452
dawit man :
ለምንድነው ግን በነፃ የምናይህ🙌
2026-09-22 10:31:30
28
zozo_emiracle
Nanikoo⚡️💎 :
እየጠበቅኩት ነው እኮ ዘገየብኝ እንጂ🥺🥺💔
2026-09-22 10:38:03
14
merrylove111
🅜🅔🅡🅡🅨 🦋🦋🦋 :
እሱ ቀን ነዉ የናፈቀኝ ብቻ እጠብቀዋለዉ🙏
2026-09-22 10:18:44
8
user7614726829740
ማርያም እናቴ :
ማሪያም አማላጅ ናት
2026-09-22 09:16:29
11
e312911
E🔴 :
Slk.gzulgn🥺🥺
2026-09-22 10:02:37
19
tsegi8629
እፀገነት(tsi)♊💎 :
ማርያምን ትችላለህ ብርታት ነው የሆንከኝ ነተሻለውን እያዘጋጀ እንጂ ቀርቶ አያቅም
2026-09-22 09:56:39
9
yum44317
Yum 🌺 :
ተሳቢ ግዙልኝ🥹
2026-09-22 09:53:03
6
To see more videos from user @barcot77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About