@love.and.story: ✅አወራራችን መልክ መስራት አልነበረውም ። ብትታዘበኝ ምን ታመጣለች ብዬ ብታዘባት ምን ያመጣል ብላ ነው ?? ያዘዝነውን አልኮል በርጋታ እየጠጣን እያወራን ነው ። ✅ከሴት የምወደው ጡት እና ከንፈር እንደሆነ ጡቷን እና ከንፈሯን እያየው ተናገርኩ፣ ከወንድ የምትወደው ደፋር በራሱ የሚተመማን የሚፈልገውን ለመጠየቅ እና ለማድረግ የማይቅለሰለስ risk taker አንደሆነ ተዝናንታ ተረከች .. ነፃነቷ ያስፈራል ግዴለሽነቴ ብዙኅ ግዜ አይቼው የማላቀው ነበር .. ክላስ ያዝን .. ✅የሲጋራ ጭስ ይረብሺሽ ይሆን ?ሳልላት ሲጋራ ለኮስኩ ቀጥዬ ታጨሻለሽ ወይ ሳልላት ሲጋራ አቀበልኳት ? አጫጫሷ ቶሎ ቶሎ ነበር እንደጠማው አይነት ብዙ ሴቶች ሲያጨሱ እንደማየው ቄንጥ የለውም ። ከትንሽ መወሳወስ በኃላ ብዙ መነፋፈቅ የሌለበት አለመፈላላግ የማይታይበት ወሲብ ፈፀምን ወሲብ ላይ እንደወሬዋ ነፃ ነች ። ✅እንደጨረስን ቀድምያት ሻወር ገባሁ ስመለስ ጠብቃ ተጣጥባ ምንም ልብስ ሳትለብስ በርጋታ መጣች ገላዋ ላይ ነጠብጣብ አንኳር የመሰሉ ውሃዎች ነበሩ አልጋው ጫፍ ላይ ተቀምጣ ሲጋራዋን ለኮሰች ብዙ አላወራንም ዝምታችን አልረበሸንም ። ዝምታ ማስመሰል ሲኖረው ነው መሰለኝ የሚረበሸው ? ✅ወፍራም ነች ውፍረቷ ከላይ እስከታች ነው ። ፍጥጥ ብዬ ሳያት ጠቀሰቺኝ ። ግምገማዬ ምንም እንደማያመጣ አምናለች ። ደረቴ ላይ ያለውን Tattoo ምንነት አልጠየቀችኝም tattooዬን አይቶ ያልጠየቀኝ ሰው አልገጠመኝም ? ግድ ስለሌላት ነው ?? እንደሁሉም ስላይደለች ነው ?? ፊቷ ላይ የመሰልቸት ሆነ የድባቴ ወሬዋ ውስጥ እና ድምጿ ለይ አላየሁም ...የት ደብቃው ነው ? ? አይኗ ፀጉሯ የሰውነቷ ቀለምም ያምራል ። ለምንድን ነው ያልነገርኳት? ከዛ ቀን በኃላ ደጋግመን ተገናኘን ። የተገናኘን ግዜ ሁሉ እንደተሰማን፣ እንደሆነው እንደመጣንበት ስለምናወራ ከብዙ ቦታ አብልጬ እሷ ጋ መሆን እፈልጋለሁ ከሁሉም ሰው የተሻለ ለመደገፍ እኔን የመረጠች ይመስለኛል ። እማምናት በተክሊል እንደተጋባ አይነት ነው ። እምትተማመንብኝ ዳጋግማ ፈትናኝ ደጋግማ እንዳለፍኩ አይነት ነው ። ✅በየት በኩል መጥተን ነው እንደዚህ አይነት ፍቅር የተወለደብን ? ምን አውቃለሁ !? #fyp
Biniyam
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 09:18:49 GMT
Music
Download
Comments
💝Melu🍫 :
esekemachareshawu ayehute gerami nawu🥰🥰
2026-09-22 13:44:58
1
kemun :
besmeam😁😁
2026-09-22 11:02:58
0
afom____a፪ :
እምነት ያለው ፍቅር ውስጥ ብቻ ነው ብዬ አላስብም 🤷
2026-09-22 20:25:00
1
To see more videos from user @love.and.story, please go to the Tikwm
homepage.