@melosmelos8: በሰሜን ወሎ ዞን በመቄት ወረዳ በ021 ቀበሌ አካባቢ የምትገኘው በመላው ዓለም የሌለች ብቸኛዋ እና ታሪካዊቷ የሊቃውንትና የቅዱሳን መፍለቂያ የመነኮሳት መጸለያ እና የተጋድሎ ቦታ በኢትዮጵያዊቷ ሰማእትና ጻድቅ በቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እጅ በአንድ ቀን በስሚዛ ወይም በሰንሰል እንጨት እና በሐረግ የታነጸው (የተሠራው)ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ቃልኪዳን ሊሰጣት ሲመጣ ለአምላኩ በአራቱም አቅጣጫ የሰገደው ከተሰራ 400 ዘመን ያስቆጠረው ከገዳሙ ደርሶ የተሳለመና ወደገዳሙ መምጣት የማይችል ሁኖ ነገር ግን በአለበት ቦታ ሁኖ አምላከ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ማረኝ ብሎ የተማጸነ እና ገዳሙን የረዳ እስከ 12 ትውልድ ድርስ እምርልሻለሁኝ ብሎ ጌታ ቃልኪዳን የሰጣት እስከ እለተ ምፅአት ድረስ የማይፈርሰውና የማይታደሰው በአራቱም አቅጣጫ እንደሰገደ የሚታየው እፁብ ድንቅ የሆነ ቤተ መቅደስ ያለባት ታላቋ ገዳም ገዳመ ሲሐት እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ይህች ናት እመ ምዑዝ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ከገዳሙ ድረስ ሂዳቹህ መሳለም ለምትፈልጉ ደውላቹህ መጠየቅ ትችላላቹህ ስልክ ቁጥር በ0911218267

ሜሎስ (Melos)
ሜሎስ (Melos)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 09:19:34 GMT
34775
6793
116
686

Music

Download

Comments

user6584732771372
እመን እንጂ አትፍራ :
በረከታቹህ ይድረሰን
2026-09-27 09:08:16
2
bemenet.gonderwa
Bemenet Gonderwa yegeberye lij :
የኔናትፆለቴንየሰማችኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-23 18:07:28
0
user6792991419614
user6792991419614 :
በእውነት በረከታችሁ ይደርብን 🙏
2026-09-24 19:16:50
1
user88438086616351
ኪዳነምህረት እናቴ :
በዉነት በረክታቸዉ ይደርብን
2026-09-26 13:31:03
1
kefelegn.endale
Kefelegn Endale :
ማነው ይሄ ደምፅ እንደኔ ያስደሰተው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-22 10:02:48
1
user8659203398086
user8659203398086 :
ለፍጸሜ ያብቃቹ
2026-10-02 06:27:18
0
separa2121
separa :
እናቴ ፉቅርተ ክርስቶስ በረከትሽ ይድረሰኘ
2026-09-24 20:00:32
1
user696162144167
አሰፊ ፋንታየ :
በረከታቹ ይደረብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏
2026-09-30 23:31:41
0
user6380880yalilet
yalelet :
እናቶችአባቶችበፀሎታችሁአስቡን
2026-09-23 06:11:31
1
enatemaryam34
enate maryam 212121 :
በፆሎታቹ አቡን 🤲🤲🤲🤲
2026-09-29 18:15:27
0
user23677065991623411
የድንግል ልጅ :
እናቴ ጠብቂኝ አካውንት አስቀምጡልን
2026-09-23 15:22:43
0
dibabe80
M :
በፀሎታቹ አስቡን
2026-09-30 17:23:00
0
abaynew195
abaynew :
እናቴ ለቤትሽ አብቂኝ ናፍቀሽኛል
2026-09-22 11:58:46
1
kimem1098
kimem :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-10-01 16:15:52
0
zebene.goshime
Zebene Goshime :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-29 20:40:21
0
hryakosgmail.com
እመምዑዝ ገዳም ሚድያ :
🙏🙏🙏 የኔ እናት
2026-09-22 09:36:19
0
selam.mersha4
Selam Mersha :
2026-10-01 08:25:21
0
ganat123ethio.maj
የማርያም ልጂ :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-30 13:28:17
0
user907861111810
Genetu Addis :
እናንተን ይስማ
2026-09-29 12:51:02
0
user6684114823084
yedegel lije :
እልልልልልልልልልል
2026-09-28 18:17:19
0
kdus133
kdus :
አሜን
2026-10-03 10:15:02
0
fanus20260
Fanus@2026 :
ያስፈፅማቹ🙏🙏🙏🙏
2026-10-03 13:13:44
0
user3735492697098
ደጓ እናቴ ብርሃኔ እናቴ የስውሯ ነሽ አንች ለኔ :
በፆለት አሰቡን
2026-09-29 08:54:56
0
almezdebaba
Almaaz debebe :
ልልልልልልልልል
2026-09-28 20:32:07
0
zerubabel752
Tesbyawi :
አመምዑዝ ቅድስቲቱ ገዳም
2026-09-22 09:37:40
0
To see more videos from user @melosmelos8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About