@md5678955: #አልሀምዱሊላህ_ሙስሊም_ላደረከኝ_ጌታ #ፈትዋ #fyp #💕 #አላህን_ከልባቸው_ከሚፈሩት_ያድርገን

_M⃠𝖊𝚍𝚒𝚗𝚊𝚑 💚🇵🇸🍫
_M⃠𝖊𝚍𝚒𝚗𝚊𝚑 💚🇵🇸🍫
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 22 September 2026 10:10:29 GMT
96929
3469
1027
2055

Music

Download

Comments

mhamed4474
🤞እማ🌹በዱአሽ 🌹ሁሌምኑሬልኝ🌹 :
በቃቁሜመቅረቴነው[Embarrassed][Embarrassed][Embarrassed][Embarrassed]
2026-09-22 17:04:03
0
emunejat3
ሁሉም ያልፋል :
ሴትን የሚያስለቅስ ወንድ ሁላ በወጣበት ይቅር 🤲🤲🤲
2026-09-22 12:29:20
269
userxyvaij1wd9
سوسو susu :
አታስወርድ እናግዛት የምትሉ
2026-09-22 13:54:01
149
fatuumamohammed
فاطمة محمد :
ድምፅ ራሱ ይናገራል እደተጎዳች
2026-09-22 11:25:35
118
semer445
🇨🇬ZiZU የመነኗ👩‍🎓የፋኖዎች እህት🕌) :
ብናግዛት ግን😥😥
2026-09-22 13:20:39
57
hvuyvbj
አ▣ወ▣ዛ◈ጋ▣ቢ▣ው◄☪️ :
ወንድ መሆኔን ጠላሁ😢😢😢😢
2026-09-22 14:07:38
63
m2009783
Mዋ❤️ነኝ የአለህ በሪየ👌 :
ሴትን የስለቀሰ ወንድ በወጠበት ይቅር የረብ አሚንን🤲
2026-09-22 12:59:27
48
blenmamo23
hayat m :
እኔም የሶ እጣ ፈንታ ገጥሞኝ ነበር፣የኔ ግን የወር እርጉዝ ሆኜ ፣ባል ተብየዉ ተይዞ ገባ፣ከዛ ከስከ 9 ወር ሰራሁ ፣እረፍት ቦታ በሄድኩ በ4 ቀን ወለድኩ፣የ3 ወር ልጅ ይዤ ፣3ፎቅ እያዘልኩ፣በኃላም፣በአረብያ እየገፋሁ፣አሳደኩት፣አመት ከስድስት ወር ሲሆነዉ ፣ደከመኝ ሳዝለዉ ትከሻየን ይሰማኝ ጀመር፣አሱ መጫወት ይፈልጋል፣ያሰርኩት ስለመሰለኝ ፣እንደፈለገዉ ይቦርቅ፣ብየ እስከ ዉጣ ዉረዱ 8ሽ ሪያል ከፍየ፣ዘመድ ነች ይዛልኝ የገባችሁ ለዛ5 ሽ ሪያል ከፍየ እናቴ ጋር ላኩት፣ይሄዉ አሁን 6 አመት ሆነዉ፣ጥክር፣ብለሽ ስሪ አላህ ያግዝሻል፣እኔም ያለፍኩት በአላህ እገዛ ነዉ፣
2026-09-22 11:56:59
61
rabia.enders
ላይቸግርህ አታስቸግረኝ :
ወላሂ ቁሜ መቅረቴ ነው በዚህ አይነት 😫😭
2026-09-22 14:39:24
40
fafi05732
LiJ Fafi 🌺🧕የረሱል አማና🇪🇹🇸🇦 :
ካገባሁ 3ቀኔ አሏህዬ የትዳሬን ነገር አደራ😢😢🤲🤲🤲🤲
2026-09-22 12:52:49
46
mxsttghhui
𝓶𝓸𝓱𝓶𝓶𝓮𝓭👈 :
ሴት ልጅ እኮ የነብያችን አደራ ናት ያስደሰታት ያስደሲተኛል እሷን ያስከፈት ያስከፈኛል ኣሉ የኛ ውዱ ናብኝ صلي الله عليه وسلم
2026-09-22 12:43:07
52
juju_fashion01
ጁጁ ፋሽን online cs/op(🌏 :
ሴቶች ዝም አንበል እንርዳት ልጁን አታስወርደው በአለህ
2026-09-22 14:29:04
69
user1123754835948
ሊሉ💞 :
በቃ ሳላገባ መቅረቴነዉ🥺
2026-09-22 11:36:50
52
a1534122
أبو مصعب، إن شاء الله. :
ምን አለ ለምንፈልገው ልጅ ቢሰጠን
2026-09-22 14:53:24
24
b2607723
B የወግድዋ 💘💘💘 :
እያለቀሰችነው የምታወራው የኔ እናት😭🥺🥺🥺
2026-09-22 13:28:38
25
shekalit2
(ليلى)فلسطين🇵🇸 :
አላህዬ ተቅዋ የሌለው ወንድልጅ ላይ አትጣለኝ
2026-09-22 15:44:28
13
kc44711
Kነኚ ያባቷ ልጂ :
የኒናቴ[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-22 16:04:42
0
firiiabdulqaadir
Äǰ̣ăăïɓââ 🌸♥️ :
[Teary eyed]
2026-09-22 14:36:21
1
yetmta.laif
yetmita layif :
ያረቢ የዝች ልጅ ለቅሶ ወላሂ ልቤን ነው የነካው
2026-09-22 13:48:08
22
hassan34422
Ibnu.Muslim_🇪🇹_🇸🇦🦅 :
ስለዝ ነው አላህን የምፈራ አግቡ የተባለ ከወደደሽ አንከባክቦሽ ይዝሻል ካልሆነ በክብር ይለቅሻል።
2026-09-22 13:14:06
25
.sis862
📝የማሜ ሸጋ ሚስት💍Ⓜ️ዩ ንጉሴ💋🥂🤙🎧 :
የኔናት ድክም ብሎአታል አይ
2026-09-22 13:07:08
29
snrbros123
SUSU BiNT MOHAMMED ❤🫰🏻 :
ድክም ብሎታል የኔ እናት አላህ ካች ጋር ይሁን🥹🥹🥹
2026-09-22 13:44:49
14
userf80rk5hsx8
። :
ባል ባይገባስ ቢቀርስ ምንይኮናል እስኪበቅንንት መልሱልኝ
2026-09-22 14:41:34
6
ibnuturab9
Never stop! Never give up! :
ከልጅቱ ይልቅ ሰውየው ያሳዝናል አላህ ሲጠይቀው ምን ሊመልስ ነው 😭😭😭😭😭
2026-09-22 15:27:25
8
saudi7819
የረሱል ወዳጅ☪️❤️ :
እናግዛት
2026-09-22 12:26:04
8
To see more videos from user @md5678955, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About