@triedandtestedtok: Replying to @☆TikkyTokkyShopee☆ That is an amazing saving for top quality collagen powder and creatine monohydrate without any fillers or nasties. Great for hair skin nails and joints and creatine has been found to help with muscle recovery muscle hydration and cognitive function. @nutritiongeeksofficial #creatinemonohydrate #creatineforwomen #collagen #perimenopausehealth #supplementsthatwork

☆Tried & Tested | TT Shop☆
☆Tried & Tested | TT Shop☆
Open In TikTok:
Region: GB
Tuesday 22 September 2026 10:46:06 GMT
47
2
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @triedandtestedtok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በመንፈሳዊ ጉዞአችን ውስጥ ትልቁና ረቂቁ የሰይጣን ተንኮል፣ እግዚአብሔርን ሙሉ በሙሉ እንድንክድ የሚያቀርብልን ምክር አይደለም። ይልቁንም
በመንፈሳዊ ጉዞአችን ውስጥ ትልቁና ረቂቁ የሰይጣን ተንኮል፣ እግዚአብሔርን ሙሉ በሙሉ እንድንክድ የሚያቀርብልን ምክር አይደለም። ይልቁንም "ወደ እግዚአብሔር የምትመለሱበትን ጊዜ ወደ ነገ አስተላልፉት" እያለ የሚሰጠን የማታለያ ምክር ነው። ሰይጣን "ነገ" የምትባለውን ቀን ከማንኛውም ነገር በላይ ይወዳታል። ምክንያቱም ነገ ዛሬን የምትሰርቅ፣ መንፈሳዊ ንቅሃታችንን የምታደነዝዝ፣ እናም ነፍሳትን በከንቱ ተስፋ እያታለለች ወዳልጠረጠሩት ጥፋት የምትወስድ አደገኛ መሣሪያው ስለሆነች ነው። ብዙ ጊዜ "አሁን ወጣት ነኝ፣ ገና መዝናናት ይገባኛል፤ ነገ ስሸመግል ወደ እግዚአብሔር እመለሳለሁ" በማለት ነፍሳችንን እናታልላለን። "ነገ እጸልያለሁ፣ ነገ ንስሐ እገባለሁ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ነገ እጀምራለሁ" የሚሉ ሰበቦች፣ ሰላማችንን ከማይፈልገው ጠላት የሚመጡ ድምፆች ናቸው። ሲኦል "ነገ ንስሐ እገባለሁ፣ ነገ እጸልያለሁ፣ ነገ እቆርባለሁ" እያሉ፣ ነገር ግን ነገን ሳያገኙ በድንገት ያረፉ የብዙ ነፍሳት መኖሪያ ናት። ሞት ቀኑን ወይም ሰዓቱን የማያስታውቅ እንግዳ ነው። በዚህ የምንኖርባት ምድር በየቀኑ አበሾች ሰዎች ከእንቅልፋቸው ሳይነሱ ይቀራሉ፤ እነሱም ልክ እንደ እኛ "ነገ" ሌላ ዕድል ያለ መስሏቸው ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ነገ የተረጋገጠ ዋስትና አይሰጠንም። የእግዚአብሔር ቃል "እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው" (2 ቆሮ 6:2) ይለናል። ሰይጣን "ነገ" ሲለን፣ መንፈስ ቅዱስ ግን "ዛሬ ድምፁን ብትሰሙ ልባችሁን አታደንድኑ" ይለናል። እኛ ነገ የሚሆነውን እንኳ አናውቅም፤ ሕይወታችን ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ ትናንትና ነውና (ያዕ 4:14)። ስለዚህ ያልተረጋገጠውን "ነገ" እየጠበቅን፣ ዛሬ በእግዚአብሔር የተሰጠችንን የከበረች የመዳን ሰዓት ልናሳልፋት አይገባም። እንግዲህ ዛሬ ሰይጣን የሸረበውን የ"ነገ" ወጥመድ ሰብረን፣ በምህረት ወደሚጠራን ጌታ አሁን እንመለስ። ከእግዚአብሔር ርቆ መኖር ከማንኛውም ምድራዊ አደጋ በላይ የከፋ አደጋ ነው። ስለዚህ "ነገ" ሳንል አሁን ልባችንን ልንከፍትለት ይገባል። ሰይጣን የሚወዳት "ነገ" ወደ ጥፋት የምትመራ ስትሆን፤ እግዚአብሔር የሚወዳት "አሁን" ግን ወደ ዘላለም ሕይወትና ሰላም የምታደርስ መንገድ ናት። "እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው" (2 ቆሮ 6:2) ++++++++ የተጨነቀች ነፍስ እረፍት የሚያገኝበት የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ይደርስ ዘንድ፣ አስተማሪ ሆኖ ካገኛችሁት ሌሎች እንዲማሩበት share repost like በማድረግ አጋሩ። follow በማድረግም የዚህ ቻናል አባል ሁኑ። #creatorsearchinsights #ethiotiktok #eritreantiktokhabesha💙💙🌿🌿 habesha #eritreanorthodoxmezmur💒💒💒😇🙏🙏🙏 #tigrayorthodox💛❤⛪🙏🙏

About