@toyba1355:

🦋Toyba❣️
🦋Toyba❣️
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 22 September 2026 11:46:12 GMT
16459
324
35
55

Music

Download

Comments

sitina831
Queen🌸 :
እናቴ 🥺ተደብቄ ፖስፖርት አውጥቸ አረብ ሀገር ካልሄድኩ ሞቸ እገኛለሁ ስላት ልጀ ተይ ከላይ የለሽ ከታች አይኔን አታጥፊብኝ ብላ ስትለምነኝ አሻፈረኝ አልኩ ከዛ ወላሂ አላህ ይከተልሽ ልጀ አንቢ ካልሽ ምን አደርጋለሁ አለችኝ ከኔ ተደብቃ መኝታቤት ኢሄንን ዘፈን ስትዘፍን እማ ምን ሁነሽ ነው ወንድምሽ ናፈቀሽ እንዴ ስላት ልጀ ጥለሽኝ ልቴጂ አይደል ላንቺ ነው አለችኝ ሁለታችንም አለቀስን ግን እኔ አምርሬ ስለነበር አልቀረሁም አላህ ፍላጎቴን ያሳካልኝና ደስተኛ ላድርጋት ዱአ አድርጉልኝ 🥺🥺🥺🥺
2026-09-22 22:25:35
7
user5632907353422
የበረሃው⚔️ እርግብ🍻💣🏹 :
እኔ የ7 አመት ፍቅረኛ ነበረችኝ በተዋወቀን በ2አመታችን መቸም ናንለያይ ቃል ገብታልኝ እኔም ቃል ገብቸላት ወደ ሳውዲ መጣው ከዛ ሳውዲም ስመጣ በጣም ችግር ላይ ሁኘ ለማንም ደውየ አላውቅም ከዛ እሷም 7አመት ድረስ ጠብቃኝ ከዛ ባገራችን ከባድ ጦርነት ነበረ የነሱ አገር ጠቃጥሎ ነበር ተመልሶ ወንዱ ሲገባ እኔም ልሄድ ነው አለችኝ በተሰብ ሂጂ ብለውሽ ነው ስላት አትሂጂ ነው ያሉኝ አለችኝ ከዛእኔም አትሄጅም አልኳት ከዛ እሄዳለሁ ብላ እቢ አለችኝ ታይ እያልኳት ከዛ በሄደች በ15ቀናቸው ሞተች ገደሏት አሉኝ አኔ ያለ እሷ ማንም አይታየኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 07:04:30
1
fozi7370
ፀ&ደ&ል&ቧ :
እኔ አባቴ ወላሂ ሁሌም ከስራ ሲመጣ ምሳ ገና ከሆነ እስከሚሰራ ቁጪሲል ይሄንን ከፍቶ ያዳምጣል የኔልዩ አባት ዘላለም ኑርልኚ[Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-22 23:26:26
2
neima.kocha
Neima🦋🦋 :
ሙዚቃዉን ተዉትና አቦ በዚህ መንገድ እና አይሱዚ ትዝታ ያለበት 2ተኛ ብፈጠ ራሱ የምረሳዉ አይመስለኚም የኒዉድ ባል አይ ስደት [Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-22 22:00:37
1
one.day4961
𝄞≛𝐋𝐢𝐉♡─𝐙𝐮𝐙𝐮≛𝄞 :
ጓደኛዬ🥹
2026-09-23 07:45:53
0
lobaba.lobaba73
توملت الله የልቤ ትርታዩ :
ወላሂ የምወድው ፍቅርኛየ ነበር የሂን የጊበዚኝ የኔ ተናፊቂ የኔ ፀባይ ሰናይት ክፍ አይወጣህ መለየት ባይኖር የኔ ጨዋ💔😭😭💔💔💔💔💔💔💔አይይይይይ የኔ ውዴ ቃላት እኮ ያሰኛል የኔ ልዪ💔💔💔
2026-09-23 05:17:55
0
a177986
ያብስራ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ :
ስደት ስመጣ ባሌ ነው የጋበዘኝ😭😭😭😭😭
2026-09-23 05:53:41
0
snris123
Ahlam👸🖇💖✌️ :
እህቴ😥😥ወደስደት ልሄዲ ነው ስላት ይህን እየሰማይ ስታለቅስ😥እኔ ደሞ እስቅ ነበር አይ ጭካኔ😥
2026-09-23 03:33:10
0
zahara.zahara022
Zahara Zahara :
😭😭😭😭😭የልጆቸአባትግብዣዉድባለቤቴ😭😭😭
2026-09-23 05:25:19
0
ekram3y
Ekram :
ባሌነበር🥺
2026-09-23 05:46:24
0
user4987397943451
𝑠𝑒𝑎𝑑𝑖 🕋💫 :
የህቴ ልጅ የኔ ልዩ 😥❤️
2026-09-23 05:48:57
0
user4405476380860
የቢሆንአለም :
2026-09-23 06:52:18
0
user6358816028767
እናቴ ስባራቴ :
ፍቅረኛይ 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-23 05:26:04
0
user185120189633
user185120189633Selam🇰🇼 :
የዘፋኙ ስም ንገሩኘ
2026-09-23 06:50:12
0
user30w40ay0q8
የልቤ🥀ጓደኛ🔐እራሡ🥀ልቤነዉⓏ :
ፍቅረኛዪ🙄🥺
2026-09-23 00:40:49
0
.z41708
ህልመኛዋ z͟ :
2026-09-22 21:36:59
0
11.22733
SuSu 🔐 :
2026-09-22 21:57:40
0
..iesan.sndaw
Iij᭄ꦿSuSUツ★᭄ꦿ᭄ያቫቷ :
የድሮ?????😢😢😢✌😂
2026-09-22 14:54:17
0
user723030854727
እማ በፅሎትሽ😌❤️ :
የአክስቴ ልጅ ማርያምን በጣም ነዉ ምወዳት ኡፍ😭
2026-09-23 07:58:38
0
alimuhammedaliyesuf
5G+ Nejashi Ethiopian🇪🇹 :
anchi
2026-09-22 18:43:06
0
kaludi240
𝑚𝑎𝑚𝑎 𝑖𝑠 𝑚𝑦 𝑙𝑖𝑓𝑒🌸 :
እኪተውኝማ
2026-09-22 21:14:31
0
merem.kassa
H♡♾️☪️ :
የድሮ ፍቅረኛየ🥺🥺💔
2026-09-22 20:48:12
0
yhun.lebego.new299
Hulum Lebego Nwe :
2026-09-22 19:56:08
0
liji.melke
የማርያም ልጅ :
😭😭😭
2026-09-22 19:29:26
0
sadam.ss01
የባቦ ልጂ 🇪🇹🛥🇸🇦 :
😭😭😭
2026-09-22 15:18:00
0
To see more videos from user @toyba1355, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About