@binybaba:

BINY BABA
BINY BABA
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 12:29:06 GMT
61622
5228
214
664

Music

Download

Comments

binybaba
BINY BABA :
Ebakachu ጉዳዩ እንደኔ ያንገበገባቹ ሼር አርጉ በብዛት🙏👍
2026-09-22 13:02:23
124
doorandkitchen
ZONE DOOR & KITCHEN CABINET :
አረ ቢኒ High Commercial Density ፒያሳ እና የበኒ መስጂድ አካባቢ በቀን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ እግረኞች እና ደንበኞች የሚንቀሳቀሱበት የንግድ ማዕከል ነው በቋሚነት ከፍተኛ የሰው እንቅስቃሴ ባለበት ላይ መሬትን ለመኪና ማቆሚያ ብቻ ማዋል የመሬቱን እውነተኛ የገበያ እሴት አያወጣም
2026-09-22 17:50:46
5
alushakemal1
ጁንዱ ራሕማን :
ማንም አያስተዳድረዉም ምንም አያገባንም ነው ያልከው 🤔 😂 አባ ለዱንያ ጥቅም ብለን መስጅዳችንን እንደማንሸጥ አስረግጬ ልነግርህ ወደድኩኝ 😊 ለማንኛውም እንኩዋን አንተ ያኔም ለነ አህመዲን አልተንበረከክንም ሀቢቢ አትድከም 🙏
2026-09-22 16:12:27
12
faruzamuka
Feruza :
የኛን ሀሳብ ስለምታወራልን shekuren🥰
2026-09-22 15:30:45
10
nuredin_nesro
Nuredin Nesro :
ለካ ብቻዬን አይደለሁም ሳየው የተቃጠልኩት ስንቴ መሰለህ ለማውቃቸው ኮሚቴዎች ስለዚህ ጉዳይ እንዳወራኋቸው አላህ ያውቃል ወላሂ ጀዛከላህ ብቻዬን አይደለሁም
2026-09-22 13:34:56
63
kerim_doki
KE :
ይሄን ቦታ በባዶ ሲባክን አይቶ ምንም ቁጭት ማይሰማው ሰው አለ ብዬ አላስብም
2026-09-22 13:28:50
19
www.mohammed12
meltame peace 🕊🕊🕊 :
አፍሪካ ነጃሺ መስጂድ
2026-09-22 14:56:43
10
user2224436813234
አዩ ዘ-ሀበሻ :
ወይ ቢኒዬ ወንድሜ ምን ልሸልምህ ፒያሳ ቶሞካ ከፈቀድክልኝ ቡና ልጋብዝህ 🙏🙏🙏
2026-09-22 15:06:18
8
binybaba5
BINY BABA BUSINESS :
አንድ የእምነት ተቆም ከእምነቱ ባሻገር በኢኮኖሚ፣በፋይናስ፣በአካዳሚካሊ ጠንካራ ካልሆነ ሁሌም የበታች ነው ። ማንም እንደፈለገ የማድረግ እድሉ ሰፊ ነው ። ስንት እምናቃቸው ትልልቅ መስጅዶች የውሀ እና የማብራት ለምነው ነው እሚከፍሉት ደሞዝን ጨምሮ ስለዚህ እንደነ አንዋር እና ኑር መስጅድ ካሉበት የቢዝነስ አካባቢ አንፃር ትልቅ የኢኮኖሚ እድገት ሊያደርጉ ይገባል🙏👍
2026-09-22 15:23:31
12
sherif.redwan.she
Sherif redwan Sherif redwan :
ዛሬ ገና ተመቸከኝ [Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK][Gesture OK]
2026-09-22 13:54:49
6
tajusadiq
ታጁዲን ሳዲቅ :
ወላሂ እሄ ቦታ ብቻ ሳይሆን አብዛኝው ቦታ ያለው ሁኔታ ይሄ ነው ምን ይሻላል
2026-09-22 19:06:41
3
f.n9284
F N :
አንዋር እደዚህ ነው
2026-09-22 14:15:59
5
s0f463
sofi...j :
weyene gibeye teztaye. ...ke zare 10amet befit neber yasnesun enserawalen belew... 😳
2026-09-22 13:22:16
1
abudiya22
Abd Feta :
ኢንሻአሊህ ወደፊትም ፓርኪንግ ነው የሚሆነው አልቻልኩም😁😁😁😁
2026-09-22 13:21:34
5
user2804762186507
بحبك يا مي غلاية :
wallh yena yehulgeza teyaka naw Biny
2026-09-22 14:16:17
1
awwkw0
miki :
Parkingu sayleku bezent lay marg yechalal
2026-09-22 14:06:21
1
samuel.temesgen1
SAM :
I wish someone speaks for nekemte
2026-09-22 16:53:19
1
abuki.beker
Abuki Beker :
Hulem Teyake mehonebg nger new 🥰🥰
2026-09-22 12:49:07
10
kedirsaf.gamil.com
q :
የኛስ ጉደይ 😭😭😭😭😭😭
2026-09-22 17:44:44
1
mekiyu.assefa
Mekiyu :
ewntkn new ya yemesele bota
2026-09-22 17:55:55
1
www.toktok.comgurage7uo7
አራርቆ ማሰብ🤔 :
የእኛ ነገር ተወው እኔ እራሴ እንዳት እንደምበሳጭ 💔
2026-09-22 19:28:54
1
getawodaje1
Geta Wodaje :
እውነት ነው ሳየው የምናደድበት ቦታ ነው ምን ሁኗቸው ነው የሚቀልዱት ብየ አስባለሁ
2026-09-22 19:37:54
1
ibnwoumer
Fªťĩh :
ሀሳብህ ሳይሆን ምልከታህን አደንቃለሁ! የልብህን ንያ እኔ አላውቅም አላህ ይወቅ❗️ልብ ማለት ያለብህ 1 ነገር ብቻ ልጠቁምህ በኒ/ኑር መስጅድ የሚያስተዳድረው ያው የሰራው - ያሰራው ሰው ነው መቼም ሊቀዬር አይችልም❗️ቀናት ወራት አመታት ኢንሻ አላህ የተሻለ ስራ ይኖረዋል❗️ግን ስለሚያስተዳድረው አያገባኝም አይባልም! ያገባሀል ▻ እሱም ባለቤቱ በኢማቻችን ስር የተሰየሙ ወንድሞች ይሆናሉ! ኢንሻ አላህ ይስተካከላል❗️ልክ እንደ አብዮት አደባባይ ዘመናዊ የሚባል ፓርኪንግ በስርአት ቢገነባም ጥሩ ገቢ ይኖረዋል! የተሻለ ጥናት ቢደረግለት መልካም ነው❗️▾ አላህ ይወቅ
2026-09-22 18:45:39
1
anwar44183
Anwar :
ቢኒይ አንተን በጣም ብዙ ጊዜ አምቼሀለሁኝ ለአላህ ብለህ አፉ በለኝ ወንድሜ ግን ወላሂ በጣም እስማርት የሆንክ ልጅ ነህ በጣም ቅን ሰዉ ነህ አላህ ዘር ዙርያህን ይባርክልህ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-22 18:56:55
1
i.feel.free0
ኖ more :
የመስጊድ ጉዳይ የኔ ጉዳይ ነው ብለህ ነብስያህን አሸንፈህ ለሀቅ ስለታገልክ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወላሂ
2026-09-22 18:21:36
2
To see more videos from user @binybaba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About