@dave_mbn:

DAVE MBN
DAVE MBN
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 13:08:40 GMT
10567
703
38
45

Music

Download

Comments

weliyu.nasir3
ድህነት ማግኔት አለዉ :
የአንድነት አላማዉ ለጦርነት ባይሆን መልካም ነዉ እኛ ጠላታችን ድህነት ነዉ
2026-09-22 15:09:35
17
nn85342
NN :
አላማቸው አብይን ለመጣል ነው እኮ
2026-09-22 16:02:43
5
hab111s
hab :
This is the only way
2026-09-22 15:23:11
0
nididtitok
Nididi :
ምን ነዉ ሁሉንም አዉቃለሁ አልክሳ
2026-09-22 15:54:10
4
adi_buna
አዴ ቡና :
ፖለቲካም ገባክ😁😅
2026-09-22 16:26:12
3
user34863614381887
መልሰው :
exactly
2026-09-22 14:47:28
0
bekal012
Mathias :
ባክህ ውሸታቸውን ነው ነገ ይለያያሉ
2026-09-22 15:24:52
5
bkphi87
bruk :
የሚያስቀው አንድ የሆኑት ለጦርነት ስለሆነ የጋራ ጠላት አለን ብለው ስላሰቡ እንጂ አላማቸው ተሳክቶ መልሶ ሰላም ቢሰፍን እኔ እኔ እኔ እኔ የኔ የኔ የኔ የኔ የሚለው በሽታ ይቀሰቀሳል ነው ምልህ ... we are still in the cycle the same old pattern reapting itself !!
2026-09-22 15:00:48
2
ka84102
kaሚሌ :
ዴቭ አንተ ለኔ ልዩ ነህ ብዙ ነገር እጠብቃለሁ ካንተ
2026-09-22 18:58:16
1
mount600
insight :
New generation ያስፈልገናል
2026-09-22 17:11:58
1
meles430
᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘ ⸝່ࠡࠣ᠊᠆ࠣ࠘ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘𐡏 𓄂ᬼ𓆃 :
2026-09-22 15:02:16
3
babas8037
betty Endu :
አላማ አተን ሳይሆን አላማው ላይ መግባባት ስላልቻልን ነው።እንድኔ ሀሳብ ፖለቲካ ውስጥ አንድነት ሊኖር አይችልም ምክንያቱም ልዩነቱ ነው ፖለቲካ የሚባለውን የፈጠረው።ስለዚህ አንድነት ማለት በፖለቲካ ግብዐት እንጂ የእውነተኛው አንድነት ነው ብዬ አላምንም።
2026-09-22 13:32:27
0
fuadmulata1314
Fuad mulata :
ለጥቅመቸው ነው
2026-09-22 16:00:45
1
meazi518
meazi :
ነገሩ የጠላቴ ጠላት ሆኖ ነው እንጂ መቼም አንድ አይሆኑም ቢሆኑ እንዃን ያ ያጣመራቸው አላማ እስኪሳካ ብቻ ነው ከዛ በስልጣን እርስ በራሳቸው ላይ መነሳታቸው አይቀርም ይሄ ሀቅ ነው
2026-09-22 18:38:20
0
sad.sadq6
Sad Sadq :
ጦርነት ማንም ይጀምረዉ ዎጋ ማን እንደሚከፍል ግን እናቃለን
2026-09-22 17:48:30
0
en0k99
enok99 :
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር። የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነዉ። ከ1 ብርቱ 7 መዳኒቱ። papa ይሄ መንግስት ዉስጡ ቢፈተሽ በጣም አንባገነን ዘረኛ በሀይል ብቻ ሚያምን መንግስት እንደሆነ ድርጊቶቹ እና ቃሎቹ ምስክር ናቸዉ።
2026-09-22 15:08:22
0
eyobazeghion
Eyoba z ghion :
ፓለቲካ ነው😳😳😳
2026-09-22 13:17:18
0
kebron2017
Jovani 🇲🇨 :
✌✌✌
2026-09-22 14:45:15
0
absinteriordesigne
ABS :
ፓለቲካው
2026-09-22 17:04:50
0
life.is.test037
•Life.is test•√ :
ET F c3 ላይ ይጋጠሙልን መሪወቹ
2026-09-22 21:36:46
0
fdj6858
fdj :
ለክፋት እና ሀገር ለማፍረስ የውሸት ትብብር መሆኑ ነው ለመልካም ነገር ቢሆን ጥሩ ነበር
2026-09-22 15:40:49
0
tsego016
tsego :
ችግራቸው ከደሀ ልጅ ነው ብራዘር ሁላቸውም
2026-09-22 17:02:56
0
entrance_exam_
Entrance Exam :
ለስልጣን ነው እነሱ አብረው የሆኑት መጀመሪያም መበጣበጡን የፈጠሩት ለስልጣን ነበር
2026-09-22 16:52:42
0
user9327982158388
ሀበሽ :
አዉ መደመር ማለት ነዉ ፅንዶ ማለት
2026-09-22 18:39:46
0
To see more videos from user @dave_mbn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About