@kyaw.zin.htet3.3m: #CapCut #ခေတ်စားနေလို့လုပ်ကျိတာ😙💖 #thankb4youdo #fyppppppppppppppppppppppp #trendလာjoinတာ👾🖤

🇲🇲🇹🇭Kyaw Zin htet🥰3.3M🇹?
🇲🇲🇹🇭Kyaw Zin htet🥰3.3M🇹?
Open In TikTok:
Region: TH
Tuesday 22 September 2026 13:15:10 GMT
230
25
3
1

Music

Download

Comments

waiyee890
𝑻𝐲𝐩𝐢𝐧𝐠🦥 :
နှခမ်းမွှေးရီးနဲ့
2026-09-22 15:17:44
1
lose.everday.evey
Love💕💕💕🥰🥰🥰 :
😅😅😅🙂
2026-10-02 02:46:47
1
To see more videos from user @kyaw.zin.htet3.3m, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Update‼️ወደ ኤርትራ ወስደዋቸዋል‼️ ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ 5 ከፍተኛ አመራሮች በሃይል ወደ አስመራ መወሰዳቸው ተገለጸ። በመቐለ ከተማ፣ ላጪ አካባቢ ከሚገኘው «HZ» ሆቴል ታስረው የነበሩት ጀነራል ታደሰ ወረደን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ አመራሮች በሃይል ተወስደው ወደ ኤርትራ (አስመራ) መወሰዳቸው ተገለፀ በሃይል ተወስደዋል የተባሉት ግለሰቦች፦ 🚫ጀነራል ታደሰ ወረደ 🚫 ኢሳይያስ ታደሰ 🚫ተወልደ ዕምበብ 🚫ነጋሽ (ሸኾርተት) 🚫 ኮሎኔል ገብረእግዚአብሔር (ሓመድ ሸጠ) ናቸው። ግለሰቦቹ በላጪ አካባቢ በሚገኘው HZ ሆቴል አንድ ክፍል ውስጥ ታስረው የቆዩ ሲሆን፣ ግጭቱ ከተቀሰቀሰ በኋላ ለሁለት ቀናት ያህል ዓድዋ ላይ እንዲቆዩ ተደርገው እንደነበር ታውቋል። ከዛ በመቀጠልም ወደ መቐለ HZ ሆቴል እንዲመለሱ የተደረገ ሲሆን፣ በትናንትናው ዕለት በሆቴሉ ዙሪያ ከፍተኛ የጸጥታ ውጥረት ሰፍኖ ውሏል። በመጨረሻም በለሊቱ 9:00 ገደማ ታጣቂዎች የሆቴሉን በር በሃይል በመስበር፣ የታሰሩትን አመራሮች በዓዲግራት መስመር አድርገው ወደ ኤርትራ ወስደዋቸዋል ተብሏል። 👇👇👇👇👇

About