Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abdi777772: ethiopian_tik_tok #challenge #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #fyp
(ፍቅር💣)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 13:42:38 GMT
919774
79099
1514
3068
Music
Download
No Watermark .mp4 (
14.4MB
)
Watermark .mp4 (
32.98MB
)
Music .mp3
Comments
One day :
maryamen Aselekeshign😭😭😭
2026-10-01 13:03:39
0
Abdu :
የኔ ታሪክ ነው ወንድሜን ውሃ 2018 ሀምሌ ውስጥ ነው የወሰደው 😢😢
2026-09-22 19:19:20
641
ታጣፊው🇬🇳ከሺዋ💪 :
ሰውነቱን የወረረው እደኔ
2026-09-23 13:36:06
916
yabu ye 12 🌹21🌹24🌹 :
እመብረሃን ከእንደዚህ አይነት አደጋ ትሰውረን
2026-09-23 10:45:46
529
Tiya20 :
ይሄ ነው ትወና ማለት👏👏👏
2026-09-22 22:14:05
481
seada seid :
ሀዘኔን ቀሰቀሽዉ የኔ ዉድልጅኮ ዉሀ ገብታ ከሞተች አምስት ወሮ ያማል በጣም
2026-09-23 04:47:51
159
messi :
በቃ እንዲህ ነው ስራ ማለት❤️❤️❤️ትችያለሽ
2026-09-22 20:19:39
343
,,,,,,,,,,,,,,,,,,, :
eeeeeeere
2026-10-02 17:39:02
0
ኪያ :
የረሳሁትን ወንደሜን አስታወስሽኝ እኔም ወንድሜን በወንዝ ነበር ያጣውት😭😭😭😭
2026-09-23 06:10:12
30
🖤💛HAMID 🫶🙏 :
ኧረ በልጅማ እንዳይቀጣን የምር ትርታየ ጨመረ
2026-09-22 23:29:41
17
jiituu bacho 19 21 :
እኔ ታናሼን ያጣሁት እንደዚሁ ነው ሊያውም 2018ሊገባ 3 ቀን ሲቀረው 🥺🥺ናፈቀኝ ወንድሜ ታናሼ
2026-09-22 23:45:09
26
Nasriman :
በፈጣሪ ስምምም🥺🥺🥺 እውነት መሰለኝ ማርያምንን
2026-09-22 21:24:34
25
ኤማሆስ :
ሠውነቴን ወረረኝ
2026-09-23 00:07:28
195
selam :
እንደኔ ያለቀሰ@😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 11:09:12
15
Soliana Daniel :
ኡፍፍ ድራማ ቢሆንም ሲጨንቅ
2026-09-23 07:48:30
45
@መቅዲሻ የአርሴማ ልጅ :
ትችያለሽ ነው የምልሽ እህቴ የኔ ማልቀስስ
2026-09-23 05:42:30
36
saron :
አረ አጨብጭቡ የትወና ጥግ ነው ያየሁብሽ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 07:46:56
20
YARED ያሬድ ኤጉ 🤍🕊️ :
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ አሪፍ ትወና
2026-09-22 21:52:15
31
H የሚካኤል ባርያ :
እንደኔ ያለቀሰ
2026-09-23 07:13:01
50
temu :
ደስ የሚል ሥራ ነው በርቺ
2026-09-22 20:51:34
6
𝓗🍸 :
ይሄን የምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ🤩🤭
2026-09-23 22:01:00
9
Dawit 🤔 :
ለምንድነዉ ምታስለቅሱን[Crying]
2026-09-23 07:21:43
8
love u rimey🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷🇪🇷 :
የኔም የቤታችን የመጨረሻ እህቴ ሃይቅ ውስጥ ገብታ ነው ያጣሃዋት በፍጹም እንደህጻን ኣለበረችም የሊጅ ኣዋቂ የሰው ኣይን ኣይታ ስሜቱ ምትረዳ ሊጅ ነብረች ገና እኮ 9 ኣመቱዋ ነበረ ሩጣ ያለጥገበች እስከ እስከ ዛሬ ኣልምንም ብሎኝ ልቤ 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 05:49:59
7
ጽዮናዊት✝️ :
በእመቤቴ እንዲ አይነት ነገር አትስሩ እኔ ደካማ ጎኔ እህቶቼ ናቸው ሳየው አልቻልኩም ተክልዬን በTikTok video እንዲህ ሆኜ አላውቅም 😭😭አንቺ ጎበዝ ትችያለሽ እውነት ግን የእህቶቻችንን ክፉ አትስሩ በቃ በማርያም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-09-22 21:53:41
9
leykun aberham :
እባካችሁ ለቲክቶክ ፎሎ ብላቾሁ እንድህ አይነት አሰቃቂ ነገር አትስሩ እኔ እውነት መስሎኝ በእውነት እራሴን አመመኝ
2026-09-23 02:48:26
5
To see more videos from user @abdi777772, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#تبوك_بارك_مول_اكسبلورر
People only accept the truth when it is in their favour and beneficial for them💯🙃
@💀ودالقلعه💀
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy