@dila_aschalew: Sep 22

Dila Aschalew
Dila Aschalew
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 14:11:18 GMT
104468
9189
454
1722

Music

Download

Comments

teddyteodoreab3
Teddy Teodore Ab :
እኛም ሀገር ቢተገበር ስንት ሌቦች ጉድ ይሆኑ ነበር
2026-09-22 17:00:17
373
bayelign3
ባየልኝ ሽፈራው :
ሳይውል ሳያድር እኛም ሀገረ ተግባራዊ መሆን አለበት
2026-09-22 16:45:47
315
joci513
Jos :
እኛም ሀገር መተግበር አለበት
2026-09-22 15:00:26
295
abebeendris709
Gojam709 :
የእኛን ቢያዩ ዓመቱን ሙሉ ባዓል ነው እያሉ ህዝቡን ስራ እንዳይሰራ ቀፍድደው ይዘውታል
2026-09-23 06:46:25
24
tamirat.alemayehu98
ታምራት Tamirat :
በረከታቸው ይደርብን [Pray]
2026-09-22 19:40:49
52
azizaahmed876
naseb :
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ቤተእምነት ከህዝቡ ቁጥር የሚበልጥ ይመስለኛል ሁሉንም መዝጋት አለበት መንግስት
2026-09-22 19:51:50
27
shakazulu444
SHAKA ZULU :
በኛ ሀገር ቢደገም ጥሩ ነው
2026-09-22 15:44:06
112
hena9s2
ኩንታ ኩንቴ :
ምናለ ይሄ ሕግ እኛ ሀገር ቢሆን
2026-09-23 06:28:09
52
claycatania
Explorer :
ይኛም ሀገር ይህ ነው የሚያስፈልገን
2026-09-22 15:28:56
49
habeshamodls
Habesha Models :
ሕልሜን ወሰደብኝ🥰
2026-09-22 15:39:19
36
mengistu.teshome34
mengistu teshome :
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው
2026-09-22 16:48:11
36
t.bag1099
t bag :
haymanot mibal negr sijmer logic aydelm ene emneten lekyeri new gin emntu berasu tekklgn amlak enen negn enen mektel kakom be seol isat tekatelale yelgnal 😭
2026-09-23 19:08:59
5
bela87722
bela :
በረከቱ ይደርብን
2026-09-22 18:01:07
17
ibrahemmohamed943
Ibrahem Mohamed :
በኢትዮጵያ ቢተገበር በጣም ጥሩ ነው
2026-09-22 16:32:05
26
user5045669033208
abikaku#@ :
ትክለኛ ዉሳኔነዉ ደስይላል
2026-09-22 16:55:24
14
abi.mengistu21
abi :
በጣም አሪፍ ነው እኛጋርም ይደረግልን 😊😊
2026-09-23 08:51:13
5
user87383675380097
user87383675380097 :
እኛ ሀገር ቤተክርስቲያን መዝጋት ይቅርና ሌሊት ሌሊት እየጮኸ የሚያድረውን ድምፅ ይቀነስልን ስለተባለ የተነሳው ወጀብ የማይረሳ ነው ፥
2026-09-23 09:15:20
6
user38748830750720
It's the world. :
እኛም ይህን ስናደርግ ነው ከድህነት ነጻ የምኖጣው
2026-09-23 05:28:13
5
brookt21
Brook tesfaye :
ቤተ-ክርስቲያን ይተከላል እንጂ አይከፈትም!
2026-09-22 19:23:37
10
golid28
Arsenal :
ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ሱቅ መክፈት ይከብዳል ሲቀጥል ሰውየው ጀግና ነው
2026-09-22 15:55:14
19
user1410317316440
[email protected] :
በረከታቸው ለኛም ይድረሠን
2026-09-22 15:41:16
8
belayamare06
Belaya :
በፍጥነት እኛ ሀገር መምጣት አለበት
2026-09-22 17:39:02
6
user34631009071866
user34631009071866sis yysusse :
ጀግነ መሪነው ውሸት ሌብነትን የሚፀየፍ[Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-22 15:24:08
9
user2759977147113
Hadush Tafere :
በሃገራችን እደዝይ መድረግ የምኝል ሰው የለም ምክንያት ያሃገራችን ጠቅላይ መሪ ፍቃዶ የለቀቃቾው ሰዎች ናቾው
2026-09-22 14:45:06
6
amanuel7997
Amanuel :
እኛ ሀገር አይሆንም ሀይማኖት የፖለቲካ ዋናው አካል ነው
2026-09-23 10:30:19
1
To see more videos from user @dila_aschalew, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About