@nahommelaku10: ኤጭጭጭ… ለምን ደና ሆነ ነው ቆይ🤔

NAHOM
NAHOM
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 14:17:24 GMT
283459
28592
830
3604

Music

Download

Comments

mr.colded
mr,someone :
ስትታርቁ ቤታቹ ምሳ ትጋብዘኛለህ, you will be together again🤝
2026-09-22 14:38:55
593
eyu7559
family decor&event organizer📸 :
ሁለታችሁም የጨዋ ንግግር ነዉ ያላችሁ pls ታረቁ ምንም አታትርፉም ከመለያየት 🥹🥹🥹🥹
2026-09-22 16:35:36
206
getu27_mebon
Getu Tolosa ( ጌቱ ቶሎሳ ) :
ናሆሜ እኔ ከ ሶስት አመት በፊት ነው የማውቃችሁ የ እውነት ይህ ባይሆን ደስ ይለኛል በስራ ላይ ያላችሁን ጥንካሬ ቤት ለቤት እንኳን እየሄዳችሁ ለክታችሁ ስትሰሩ አንድ ላይ ሆናችሁ ነበር 😭 አየህ ነበር ማለት እራሱ ያሳዝናል ብቻ ብትችሉ እና እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ትልቅ ሰው መካከላችሁ ብታስገቡና ስህተታችሁን አርማችሁ ዳግም አንድ ብትሆኑ ደስ ይለኝይል 🙏🙏🙏 እመነኝ የብዙ ሰዋችን ተሞክሮ እናውቃለን ላንተ ከ እርሷ የተሻለ ላንተም ለ እርሷም ካንተ የተሻለ አይኖርም 🙏🙏🙏
2026-09-23 05:29:53
118
abi222128
ልጅት 🦋 :
ወገን ቃላችንን አርሳ እራቁቱን በተያየ ሰው መሀል አንገባም
2026-09-22 20:07:26
968
panim127
(Micha)*The Chosen* :
ግን ጥያቄ ሰው ከታች ወደ ላይ ከፍ ሲል ለምን ለምን አብሮ መቀጠል ይከብደዋል?
2026-09-22 14:48:58
271
nebonati
nebo :
አንተም እሷም በራሳችሁ ትክክል ናችሁ🥰ችግሩ misunderstanding ነው 😳ተቀራርባችሁ አውሩ please በመነጋገር የማይፈታ ነገር የለም🥰❤️good luck Nahome🥰
2026-09-22 15:23:05
467
msenicho
seni family :
ሰይፉ ድረስ😳😳😳😳
2026-09-22 19:34:50
100
sewalemshiferaw
sewalemshiferaw :
እውይ ተባረክ ስነስርዓት ህ ንግግር ህ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገህ ነህ 🙏🙏🙏
2026-09-22 19:29:49
68
nanzva
NAN z VA | Travel Assistant :
I don't know but I am seeing someone who is in a deep pain and regret.If you are proud and confident enough in your life words mean nothing. Just let go of everything! People will talk anyway.God be with you brother!!
2026-09-23 18:58:02
1
eden89512
EDEN 🌹 :
ከሶሻል ሚዲያ ራቁ እና ትንሽ ጊዜ ለራሳችሁ ዉሰዱ እባካችሁ
2026-09-22 17:36:36
77
masti284
የኤታን እናት🤱🌷🌺 :
በቃ ተታረቁ እግዚአብሔር ማሀላቹሁ ይግባ
2026-09-22 15:28:51
87
abenny1
Abenny :
Man,,, the only right thing to do ryt now is getting back with her አታደንቁሩን🙄
2026-09-22 20:17:45
60
controlyourmind_2026
level up :
lelijoch sitlu avoid media
2026-09-23 22:38:14
0
emihabesha2
Emi Habesha :
Fetari mehalachu yegba, andelay yargachu
2026-09-24 09:59:02
0
fevifevi3
Fevi k :
ohhh i wish betitareku,u r amazing🙏
2026-09-22 19:49:27
0
beti568291
Beti :
egzabhar yerdachu
2026-09-23 15:56:33
1
odaa531
Odaa :
Abshir bro!
2026-09-23 23:15:33
0
maebikive
Ma🧎‍♀️ ☦️ 🎀 :
እባካቹ ለትግራይ ህዝብ ፀልዩ🤲
2026-09-23 19:46:53
5
tdmmbbny
Mercy Yegeta 📖 :
የአስተዋይ ሰው ንግግር ናሁ 👌👌❤
2026-09-22 16:23:00
69
yoyo_20221
Yoyo :
ኧረ በጣም ነው ያከበረችህ ማርያምን ፕሮቫይደር ያለችውኮ ከታሪኳ ተነስታ እንጂ ብቻዋን ስኬት እንዳላገኘች አውርታለች ልቧ ሁሉ ወዳንተ አድልቷል መመለስ የሚለውን ራሱ እግዚአብሔር ያውቃል ነው ያለችው።
2026-09-22 17:03:31
104
semom55
🫥 :
Scary vibes 😁
2026-09-22 15:24:42
78
mercyhabte4
mercyhabte4 :
ይገርማል ስትናገር ራሱ ተጠንቅቀህ ነው በርታ እንግዲህ✌️👍
2026-09-22 15:55:51
63
emusha.takele7
Emush ቤሪያዊት :
እናንተ ጨረስን ብትሉንም ጌታ ላያስጨርስ አላስጀምርም ጌታ ሆይ እንደገና ዉብ አድርገህ ስራዉ
2026-09-22 18:09:24
23
beemni_2312
Dr. Beemnet_Mesfin👸 :
ጌታ ኢየሱስ መሀላቹ ይግባ ናሆሜ ለማንም ምንም ማብራራት አይጠበቅብህም እግዚአብሄር ሞገስህ ነው ስርአትህ ይበቃል ያሳለፋቹትን እናንተ ናችሁ የምታውቁት በሁለታችሁም ሁኔታ መለኮት ጣልቃ ይግባላቹ እግዚአብሄር አምላክ የተበታተነን አጥንት ሰራዊት አድርጎ ማቆም ያዉቅበታል🙏🏼 Keep Glowing dear🥰🥰🥰
2026-09-23 07:40:50
35
user3165151566782
ፍቅር :
ናሁሜ ከቻላችሁ ከቻላችሁ ታረቁልን ማለት ለልጆቻችሁ ሰትሉ 🥰🥰
2026-09-22 14:41:56
75
To see more videos from user @nahommelaku10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About