@sof34652413: #ወሎየዋ❤❤❤🦋❤🦋 #የወሎዋሠደል💖❤🌹💃😎

ወሎየዋ የሀርቡዋ ሰንደል🍒🍷🍷
ወሎየዋ የሀርቡዋ ሰንደል🍒🍷🍷
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 22 September 2026 15:37:27 GMT
94990
4171
911
466

Music

Download

Comments

user7277965096203
𝑏𝑖𝑟𝑎𝑏𝑖𝑟𝑜🦋 :
ይህን ስሜት ለሁላችንም ያድለን በምኞት አረጀሁ 🥺
2026-09-22 22:34:55
176
zenit.yimam
ዜድ ነኝ የሀይቋ :
አሏህ በሰላም ለሁለት ያረገን እህቴ እኔም ቀኔ ገብቷል መውለጃየ አሀነው አሏህ ያግዘን ያረብ🥺🥺🥺🥺🥺ዱአ አረጉልን እስኪ እህት ወድሞቸ🥺🥺🥺🥺🥺
2026-09-22 16:20:39
151
seidali969
❤️A✅🔐 :
❤️❤️🥺🥺🥺🥺🫶🫶🫶
2026-10-06 20:15:12
0
flower2026_ab4
❤️ደስ የሚል💗ስቃይ🗣✋🔐 :
በተለይ ሴት ልጅ በጣም ነዉ የምትራገጠዉ ወላሂ ስለሞከረኝ ነዉ🤣 አብሺሪ አላህ በሠላም ሁለት ያርግሺ🥰
2026-09-22 16:36:36
84
toyba202
ጦይብሽ የባቦዋ :
እድህ ይፈራገጣልደ🤔የአላህ ሡበሃንአላህ 😔እኔ እድህ ሢሆን አይቸ አላቅም😔🥰🥰
2026-09-22 19:25:46
21
user9154066933472
ፌርዶስ :
አያማትም ግን 🙏🙏🙏
2026-10-05 09:25:05
2
a194541
እሙሷሊሀ ኢንሻአላህ ❤️ :
ማሻአላህ በሰላምውለጂ ገንየኔ 7ወሬነው ደህናሁኖ አይገላበጥም ምንሁኖየሆን አየእደሌ💔💔💔
2026-09-23 03:27:05
2
f4281536
❤fቾ የቀብራራዋ sis🤟 :
እፍአስጨነቅሺኝ😭
2026-10-02 00:11:23
1
______9611
🚳Ⓗ▬▬ጂ☪️🔅 :
አላህያግዝሽህት
2026-09-22 17:46:32
23
........k425
❥𝄞ኪያ༆የወድሟ𝄞❦𓄿 :
አረ ተዉ ግን አታሥፈራሩን😩😪አችንም አላህ በሠላም ሁለት ያርግሺ🤲❤😘
2026-09-22 18:24:40
24
juhar2190
ልጅ➽ጁሀር🕌🕋 :
እኔ አለም እምጨልምብኝ እናቴን ያጣሁ ቀን ነው🥺🥺እህቴ አላህ ቀለል ያርግልሽ ያረብ🤲🤲
2026-09-22 20:16:12
12
bakstani.bak
ሡሡ 🌹 ነኝ :
የኔ ልጅ እማ ኳስ የገዛለት አለ መሠል እሆደ ዉስጥ ሲሮፅ ይዉላል አላህ በሠላም እምንወልድ ያረገን
2026-09-22 18:46:29
12
____9805
sofi🧕 :
ግን እኮ እዴት ደስ እደሚል ካልተራገጠች ይጨቀኝ ነበር ታምሜ ነው ብየ ወደ ሆስፒታል ሩጫ😂🥰
2026-09-22 23:58:57
9
rimawole1465
𝙧𝙖𝙬𝙙𝙞 𝙗𝙚𝙚🐝🐝🐝🐝 :
አላህ በሰላም አፊያ ያለዉ ልጅ ይስጥሽ ደሞ እስፖርተኛ ነዉ ያስታዉቃል❤️❤️❤️
2026-09-22 17:10:27
5
user960477545
𝑠𝑒𝑚𝑢....✍️🦋💎 :
ሁሌ የሚናፍቀኝ ነገር እናት መሆን ያረቢ ወፍቀኝ🥺
2026-09-24 15:08:00
1
fatumafatuma273
قمر بنت ابوها💚💛❤🤞ልጄ ስብራቴ :
አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ውዴ እኔም ወልጀነበር በስደት ስትደክሜባት አላህ ወሰደብኝ ውዴ አላህ ሶብሩን እዲሰጠኝ ዱአአርጉልኝ😭😭😭
2026-09-23 08:42:27
0
.susu..t
❥𝐒𝓮...𝐓💎 :
ኣሏሕ በሰላም ዬምወልጅ ያድርግሽ...👌
2026-09-22 16:19:53
9
user354531032970357
አሳዲ ታደሠ የቆቦዋ🦋🌾🍋 :
የኔም እደዚህ ይል ነበር🥺🥺
2026-10-04 11:14:57
0
emu.faruq
የፀይሙ እናት M ልጀ አለሜ 🌍💪❤ :
ማሻአላህ ተባረከላህ
2026-09-27 05:40:25
1
user896446699722
ዋናው ጤና❤💞💞💞💞 :
መሸአላህ
2026-09-22 16:27:55
1
.k416478
ህልሜ ነው የዋሽኝ💔😭 :
አላህ በስላም ሁለት ያርግሽ እኔግን አሳይቶ ነሳኝ💔💔💔😭😭😭
2026-09-22 21:30:37
4
user512996627652
ሱሱ ቢት ሙሀመድ💪 :
ይህንስሜት ለማናውቀው ያሳቀን😁
2026-09-22 21:03:06
0
h9652877
♥Hቾ ነኝ ዩስሪ 🍫ሽጋ እናት💝 :
የኔ ውድ ልጅ አቤት ያለው ዴስታ ያረብ ሁሉንም ወፍቀው
2026-10-05 14:22:11
2
k2753782
k ነኝ. :
የኔናት አላህ ያበርታሽ😢😢
2026-09-22 15:49:33
3
alhamdulellh3
one day :
አላህ በሰላም 2 የድርግሽ የኔናት🥺
2026-09-22 19:05:47
1
To see more videos from user @sof34652413, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About