@gkpassport1: yellow card ቢጫ ካርድ

GK PASSPORT | FASIL
GK PASSPORT | FASIL
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 17:33:15 GMT
50414
2894
96
522

Music

Download

Comments

weyensht1sisay
Weynashetsisay :
የምን ቢጫ ካርድ ነው አልገባኝም ዱባይ ለመሔድ ጀምሬ አለውኝ ይሔ ካርድ ግዴታ ነው የምን ክትባት ነው ደሞ ምን አመጡብን ደሞ አስረዱኝ እባካቹ
2026-09-22 23:11:42
3
syou844
Selama :
1. በአታ የአረብ ሀገር ክትባት አይሰጡም። 2. ቼርችል ጎዳና ጋ ያለው በኤጀንሲ የሚሄዱ ብቻ ነው የሚያስተናግዱ። 3. መካኒሳ ያለው በቀን 200 ሰው ብቻ ነው። ሰልፉ ከለሊቱ 6 ሰአት ጀምሮ ነዉ 🤕። ሰሞኑን የለም 4. መሿለኪያ ጋ አልቋል ብለው መለሱ።
2026-09-25 11:11:55
3
user21592417369064
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው :
በምን አይነት ሁኔታ ነው ማግኘት ምችለው ከቻልክ ንገረን እኔ 8000 ብር ተጠይቄያለሁ ለቢጫ ካርድ
2026-09-23 17:25:21
1
afarsemira
Istanbul :
ጥቁር አንበሳ አለ
2026-09-22 20:35:44
0
user801586651
ወይኩን ፍቃድከ እቱ የመድዬ ልጅ!!! :
ok gid nw yihe benatachu asawiqun
2026-09-24 20:06:59
0
ehtmaryam
ETU :
ባለፈው ግን ባታ ጤና ጣቢያ ተክትቤ ካርዱን ስወስድ ይሄ አሆንም ከጥቁር አንበሳ አምጭ ተባልኩ ገዝቼ ወሰድኩ ትክክለኛ የተከተብኩበት አይሰራም ገዝቼ የውሰድኩት ሰራ ይህስ ምን ይባላል
2026-09-23 04:53:29
1
blaynesh0
blaynesh :
ጆርጃን ለመሄድ ያስፈልጋል እባክህ አትለፈኝ
2026-09-23 16:39:27
0
tigii725
ቲጂ🌹❤የደብረወርቋ :
ለስንተ ወረ ትጠቅማለች ወድሜ በቅንነት መልስልኝ
2026-09-23 12:55:26
0
soyab_same7
$Oyab st 25 :
ሲግናል ጤና ጣቢያ የት አካባቢ ነው
2026-09-25 06:28:11
0
user8792135732906
sinthu bone :
እኔ ከዚህ በፊት ክትባት ወስጃለው አሁን ደሞ የስም ቅየራ አድርጌ ነበር መቀየር ይኖርብኛል ወይ
2026-09-23 14:33:46
0
dagim4504
Dagim :
ዱባይ በቪዚት ቪዛ ለሚሄድ ያስፈልጋል እንዴ በናትህ አሳውቀኝ
2026-09-23 12:33:58
0
mehari_yirga
ያው ዩ' :
ቭዚት ቪዛ ያስፈልጋል
2026-09-23 13:49:37
0
torbanunsho
Torban Uunshoo :
kifiyas sintnew?
2026-09-23 13:45:35
0
user959780148375
kebeekii :
good information but you can't tell them place?
2026-09-24 22:21:13
2
thestarswisdom..112025da
☆@mmarⓃ 🌐☪&ⁱⓈⓛⓐⓜ.29. :
ጳውሎስስ????
2026-09-23 16:17:54
0
hanan69256
Hani🍯 :
በአታ እዳቴዱ የለም
2026-09-23 17:57:28
1
samisamita0
ṡѧṃıታ👐 :
ኸረ ብሮ በክልል ከተሞች ተጀምሯል
2026-09-26 11:16:20
1
user21592417369064
ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው :
እኔ ስመኝ ከበደ ጤና ጣቢያ ሄጄ አናስተናግድም ተብለናል ምን ትለኛለህ
2026-09-23 17:14:48
0
amrelah9813729544715
sudeis :
ቪዚት ቪዛ ያስፈልገዋል በናትህ ንገረኝ
2026-09-22 20:33:40
1
enidach3
እያሙ ወዳጅ አይ ሰዉ🙄 :
ምንድን ነዉ ይዘን የምንሄደዉ ቢጫ ካርድ ለማዉጣ ምን ምን ነዉ የማስፈልገዉ ዛሬ ሄደን ተመለስን ወድሜ
2026-09-25 18:18:11
1
canaan.associatin0
ዲያቆን ከነአን :
አወ ጀግና ነህ
2026-09-23 05:42:28
1
tamiratmenchose72
Tamirat Menchose :
ዬት አካባቢ የምገኝበት
2026-09-22 18:40:24
1
mohamoga2j6
mame :
ባልደራስ አለ
2026-09-23 08:30:54
1
yohanes.molla
A M ፍራሽና ቦንድድ :
መገኛ ሰፈራቸውን ብትጨምርው ጥሩ ነበር
2026-09-23 04:29:02
1
tigistbekele6
tigist bekele :
10 የተከተበስ ሌላ ያስፈልጋል
2026-09-23 02:54:25
0
To see more videos from user @gkpassport1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About