@sarwitegetagiram: ‹‹ቅዱስ ሩፋኤል›› ''ሩፋኤል” ማለት “እግዚአብሔር ይፈውሳል” ወይም “የእግዚአብሔር ፈውስ” ማለት ነው። “ከከበሩ ከሰባቱ አለቆች አንዱ አለቃ እኔ ሩፋኤል ነኝ” (ጦቢት ፲፪፥፲፭) ቅዱስ ሩፋኤል ስሙ እንደሚመሰክረው “ደስ የሚያሰኝ፣ ቸርና መሐሪ” መልአክ ሲሆን፣ ከልዑል እግዚአብሔር በተሰጠው ሥልጣን ለሰው ልጆች ድኅነትና ሰላም የሚተጋ የቅዱሳን ጸሎት አሳራጊ ነው። ቅዱስ ሩፋኤል በሰው ልጆች ቍስልና በሽታ ላይ የተሾመ መልአክ ነው። ነቢዩ ሄኖክ በመጽሐፉ እንደመሰከረው፣ መልአኩ ከእግዚአብሔር ዘንድ በተሰጠው መለኮታዊ ጸጋ በሰውነታችን ላይ የሚወጣውን ደዌና ቍስል ይፈውሳል። የሰው ልጅ ከተያዘበት የኃጢአት ቍስል ይፈወስ ዘንድ በአማላጅነቱና በጸሎቱ የማይለይ የሰላምና የጤና መልአክ ነው። ቅዱስ ሩፋኤል እናቶች ከፀነሱበት ወቅት ጀምሮ እስከ መውለጃቸው ቀን ድረስ በጥበቃው አይለያቸውም። ሕፃኑ በማኅፀን ተሥዕሎተ መልክዕ (በሥላሴ አርአያ መሳል) ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ እስከሚወለድበት ዕለት ድረስ በመጠበቅ፣ በመውለጃቸውም ቀን ጭንቀታቸውን የሚያቀልላቸው "ፈታሔ ማኅፀን" ነው። መካኖችንም በጸሎቱ የሚጎበኝና የወላድን ማኅፀን በመፍታት የተባረከ ፍሬ የሚሰጥ ርኅሩኅ መልአክ ነው። የመጽሐፈ ጦቢት ታሪክ እንደሚነግረን፣ አስማንድዮስ የተባለ ጋኔን በወለተ ራጉኤል (ሣራ) ላይ አድሮ ባሎቿን እየገደለ ሲያሰቃያት፣ ቅዱስ ሩፋኤል ጋኔኑን አስጨንቆ በማስወጣት ሰላሟን መልሶላታል። እንዲሁም አዛዝኤል የተባለውን ጋኔን በእሳት ሰይፍ ቀጥቶ ወደ ጥልቁ የጣለው ይኸው ኃያል መልአክ ነው። ዛሬም በትዳርና በሰው ሕይወት ላይ የሚመጡ ክፉ መናፍስትን በምልጃው ያሳድዳል። ቅዱስ ሩፋኤል የጦቢትን ልጅ ጦቢያን በሰው አምሳል ተገልጦ በመንገድ መርቶታል (መራኄ ፍኖት)። በጤግሮስ ወንዝ ሊውጠው ከመጣው ዓሣ የታደገውና የዓሣውን ሐሞትና ጉበት መድኃኒት እንዲሆነው ያስተማረው እርሱ ነው። በመንገዱም ሁሉ ጠብቆት ለተፈለገው ዓላማ እንዲበቃ አድርጎታል። እንዲሁም በመጽሐፈ ስንክሳር እንደተጠቀሰው፣ ዓሣ አንበሪው በእስክንድርያ የታነጸችውን ቤተ ክርስቲያን እንዳያፈርስ በበትረ መስቀሉ ገሥጾ ያዳነ ታላቅ መልአክ ነው። የቅዱስ ሩፋኤል ረድኤትና በረከቱ አማላጅነቱ ይደርብን ።🙏

@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
@sarwite Geta Giram የተዋህዶ ልጆ
Open In TikTok:
Region: BH
Tuesday 22 September 2026 18:53:11 GMT
6717
1622
25
60

Music

Download

Comments

.wenyshet
ወይን wenyshet :
1313131313131
2026-09-23 06:51:49
0
user2340055159151
aldana :
@13131313
2026-09-23 06:11:11
0
usezeneber76600842
usezeneber7660084211273 :
amen amen amen
2026-09-22 19:09:04
1
dese888888888999999
desa :
አሜን፤አሜን፤አሜን፤አሜን፤አሞን፤አሜን፤አሜን፤አሜን፤አሜን
2026-09-22 18:59:00
1
dagemtadese3
dagemtadese285 :
ameeeen
2026-09-23 10:10:21
0
maritu.asnake
Maritu Asnake :
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-23 04:48:22
0
maamaakoo21
Medanit@30 :
Ameen. Ameen. Ameen
2026-09-22 19:42:03
0
user54499411320138
እግዚአብሔር ይመሰገን :
🙏🙏🙏
2026-09-22 19:59:45
0
user326126861518
mimi :
አሜንንንንን
2026-09-22 18:57:30
0
teena3223
Teena :
amen amen amen 🙏
2026-09-23 05:07:57
0
user2573905565629
fike 💪 :
@አሜን
2026-09-23 03:45:55
0
fetarkaamesgen
wde GalGay :
Amen Amen Amen ♥️🙏
2026-09-22 19:01:01
0
martadachasa
Marta Dachasa :
🙏🙏🙏🙏
2026-09-22 20:07:14
1
martadachasa
Marta Dachasa :
❤️❤️❤️❤️
2026-09-22 20:07:13
1
fantabele
h tying :
🙏🙏🙏
2026-09-23 07:11:15
0
messi.messi4598
Messi Messi :
❤️❤️❤️❤️
2026-09-23 04:55:10
0
askuhagos2
askuhagos2 :
🙏🙏🙏
2026-09-23 07:40:02
0
cooltape32
🀄️🅲🅾🅾🅻🅼🅰🅽🀄️🧸🅖⓳🧸 :
🙏🙏🙏
2026-09-22 21:46:16
0
ectnan.abaya
ልኑር ለወድሞቸ :
❤️❤️❤️
2026-09-22 21:07:31
0
patmah.otopia1
patmahotopia :
🥰🥰🥰🥰
2026-09-22 20:18:14
0
obsee.orth21
Obsee Orth ²¹ 💒🙇‍♀️❤️🥷 :
[Red heart][Red heart][Red heart]
2026-09-22 19:04:37
0
rahwa.hailemariam39
Rahwa Hailemariam :
🥰🥰🥰
2026-09-22 19:00:07
0
zufanzuru
zd :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-22 22:06:51
0
atsede3680
atsede :
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
2026-09-22 18:58:23
0
To see more videos from user @sarwitegetagiram, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About