@vintagehabesha0: ከአስመራ አዲስ አበባ በቤት መኪና - 1963 ዓ.ም መቀሌ አብርሃ ካስል ሆቴል፣ የደሴ አዲስ አበባ መንገድ ... የሰሌዳ ቁጥር አሥ 9567 የማን ትሆን? የውጭ አገር ሰዎች ጭምር ያለ ማንም ጥበቃ በየ ጫካው እየተዝናኑ እና ከ1ሺ ኪሎ ሜትር በላይ መኪና እየነዱ ይጓዙባት የነበረችው ሰላማዊት ኢትዮጵያ A car trip from Asmara to Addis via Mekele & Dessie about 55 years ago in 1971 Source Description: By car to Mekele; Road to Addis via Dessie; Last scene Denakil depression at the mouth of Assab Timir Premjee Archive/Source link on Comments section to view the full 11 minute footage: