@tenapulse: ጠዋት ላይ ምን ይመገባሉ? ለክብደት መቀነስና ጡንቻ ግንባታ የሚረዱ 12 ምግቦች! 💪 1️⃣ እንቁላል 🍳 — ሙሉ ፕሮቲን፣ ረዘም ላለ ጊዜ ያጠግባል 2️⃣ ለውዝ/አልሞንድ 🥜 — ጤናማ ስብ፣ ፋይበር፣ ለልብ ጤና 3️⃣ ግሪክ እርጎ 🥣 — ከፍተኛ ፕሮቲን፣ ለምግብ መፈጨት ይጠቅማል 4️⃣ ቺያ ዘር/ፑዲንግ 🥤 — ኦሜጋ-3፣ ፋይበር 5️⃣ አጃ (ኦትሚል) 🥣 — ጉልበት ቀስ በቀስ ይሰጣል 6️⃣ ፖም 🍎 — ፋይበር፣ ለስኳር መጠን መረጋጋት 7️⃣ የለውዝ/ኦቾሎኒ ቅቤ 🥜 — ፕሮቲንና ጤናማ ስብ 8️⃣ ቤሪ ፍራፍሬ 🍓 — አንቲኦክሲዳንት ተጨማሪ 4 አማራጮች በቪዲዮው ላይ 👀 ለ UK እና ለዓለም ላይ ላሉ ሃበሻ ወንድሞችና እህቶች 🇬🇧🌍 ⚠️ ለትምህርት ብቻ፤ የሕክምና ወይም የአመጋገብ ምክር አይደለም። አለርጂ ወይም የጤና ችግር ካለብዎ የስነ-ምግብ ባለሙያ ያማክሩ። Education only, not medical advice. 📲 ተጨማሪ መረጃ Neku Tips (Android) አፕሊኬሽን ውስጥ 'Protein' ብለው ይፈልጉ (Link in Bio!) #TenaPulse #HabeshaHealth #UKHabesha #EthiopianTikTok #HighProteinBreakfast
TenaPulse
Region: GB
Tuesday 22 September 2026 20:46:45 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tenapulse, please go to the Tikwm
homepage.