@contepastry: part 10 የዶክተር ሮዳስ ታደሰ እና ባለቤታቸው ውብ የመልስ ምሽት ✨

Conte Pastry
Conte Pastry
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 September 2026 22:04:45 GMT
275925
29268
682
1172

Music

Download

Comments

masreshaaa
masre :
እኔ ምለው የቤተክርስቲያን ህግ ሚሰራው ለደሃ ልጅ ብቻ ነው?
2026-09-23 04:56:45
1107
ethiopia5202
የዋልያው ግልገል :
አለማዊ ኖሮ በመንፈሳዊ ተከሽኖ ማለት ይህ ነው
2026-09-23 06:56:43
308
truth5839
ኢትዮጵ❤ :
የቅናት መንፈስ ይወጋ
2026-09-23 04:30:36
286
melu5837
@melu :
ደስታ እኮ ነዉ ምን አድርጉ ነዉ የምትሉዋቸዉ ደስታቸዉን እንዴት ያክብሩ በዛላይ መልስ ነዉ ወገን ተረጋጉ 😳😳😳
2026-09-23 08:29:52
186
gover7520
muler Vet :
እንደኔ ደስ ያላለው
2026-09-23 06:37:36
130
afework597
afework :
ሮዳስን እወደው ነበረ በጣምምምምም ወረደብኝ
2026-09-23 04:03:44
145
user2810316616854
ጊወናዊት :
የነበረኝ የሰማይ ስባሪ ሚያክል ግዙፍ ክብር ፍጥፍጥ አለብኝ ወርዶ🙃……………… ንሰሃ ልገባባቸው የነበሩ ነገሮችን በቃ normal ነው ብየ ………🤭🤭😺😺😺
2026-09-23 07:24:22
42
ethiopia0721
SOLOMON 2019🤞 :
ወይ አለማዊ አይባል ወይ መንፈሳዊ አይባል ምን ጉድ ነው
2026-09-23 06:48:58
70
sun131221
sunshine :
Ere mindin nw
2026-09-23 16:36:22
1
ata21.g
Atg :
እኛን ያስራሉ እነሱ ፈታ ይላሉ እረ ምን ይሻላል ወገን😏😏😏
2026-09-23 04:55:38
51
user77813617983368
chalachew :
ከምጀመርያው ጀምሮ ያልተመቸኝ ሰርግ
2026-09-23 11:20:53
17
hailevision_
hailevision_ :
Am really very happy for you 🥰🥰🥰🙏🙏🙏Kezi yebelete Abibulin…
2026-09-23 07:07:36
1
ashumajor2
AshìK Major Relãx 🇲🇱 :
ለምን ክፉ እንድንናገር ትግፋፉናልቹ😂
2026-09-23 06:52:16
21
awokeget11
ሀይለገብርኤል :
Dn Hinok lemn endemwedeh more gebagn
2026-09-23 04:13:26
58
.19805687
ጎንደሬው 44 :
ግራ ገብቷቸው እኛንም ግራ ገባን ወገን ምን እየሆኑ ነው
2026-09-23 04:18:06
38
kiya.hair.style
Kiya hair style :
🥰🥰🥰fetari ymesgen
2026-09-23 08:44:37
0
intfriendsclub
intfriendsclub :
to tell the truth I don't like the dress
2026-09-23 09:34:47
1
gech.gechye
gech Gechye :
wishet new
2026-09-23 16:20:52
0
blueisthee
come on blues :
እሱ ህጉን ያውቃል ዝምብላቹ አትንቀፉ ሰው ለሰርጉ ቢዘል ቢጨፍር ምንም ክፋት የለውም
2026-09-23 09:10:34
31
onlymeandtoday
Ethiopia :
ጨነቀኝኮ ምን እንደምል🤔
2026-09-23 10:06:58
5
mulugojjam.ysmaw
የሜጫዋ የጀግኖቹ እህት(ቅዱስገብርኤል መመኪያየ) :
ሲጀመር መንፈሳዊህይወት ሌላ መማር ሌላ በቃ ማንም ጳጳሳት መነኮሳት ቀሳዉትም ቢሆኑ ተምረዋል ተሹመዋል ህይወቱን በተግባር የሚኖሩት ግን የተመረጡት ብቻ ናቸዉ ስለዚህ የኛ ሮልሞዴሎች ክርስቶስ እና እናቱ ብቻ መሆን አለባቸዉ
2026-09-23 09:47:07
7
yeshumgkidan6
YeshumGkidan :
ስጋ ወደሙ የቱቀበሉ ዕሉት እንዲህ ላብ በላብ እስኪሆኑ መጨፈር ይቻላል እንዴ?
2026-09-23 04:10:45
15
user4588159204985
Melkamu 1621 :
ግን ደንግል ናቸዉ
2026-09-23 10:17:29
8
redutitil
Red Redi :
በርግጠኝነት አስተያየት ሰጪ ሁላ ሰርጉን በአለማዊ ያደረገ ነው ስሜቱ የሚገባችሁ ቦታው ላይ ስትገኙ ብቻ ነው። ረቡኒ መልካም ጋብቻ🥰
2026-09-23 08:21:25
7
tensu5487
ኢትዮጰያ ትቅደም :
ምን እየሆኑነው ጎበዝ ኧረ አታስድቡን እባካቹህ
2026-09-23 03:44:40
12
To see more videos from user @contepastry, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About