@ethiopian.electri: 💡የኤስ.ቲ.ኤስ (STS) የቅድመ-ክፍያ ቆጣሪ በድንገት አገልግሎት ማቆም (መጥፋት) እና መንስኤው🔋 📍ውድ የቅድመ-ክፍያ ቆጣሪ ተጠቃሚ ደንበኞችን ቆጣሪዎ በተደጋጋሚ እየጠፋ ተቸግርዋል እንግዲያውስ ቆጣሪዎ የሚያቋርጥባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች እና መፍትሄዎቻቸው እንንገርዎ! ✅ የቮልቴጅ መጠን አለመስተካከል (Over/Undervoltage)፣ ➡️ከፍተኛ ቮልቴጅ (Overvoltage):-የቮልቴጅ መጠኑ ከ 250 ቮልት በላይ ሲጨምር ቆጣሪው ለዕቃዎቻችን ደህንነት ሲባል በራሱን ያቋርጣል። ቮልቴጁ ወደ መደበኛ መጠኑ ሲመለስ ቆጣሪው በራሱ ሥራት ይጀምራል። 👉ዝቅተኛ ቮልቴጅ (Undervoltage):-የቮልቴጅ መጠኑ ከ132 ቮልት በታች ሲቀንስም ቆጣሪው ይቋረጣል፤ ሲስተካከልም በራሱ ይመለሳል። ✅የሎድ (Load) መጠን ማለፍ፣ ➡️እያንዳንዱ ቆጣሪ የተፈቀደለት የኤሌክትሪክ ጭነት (Load) ገደብ አለው። ከተፈቀደው መጠን በላይ በአንድ ጊዜ መጠቀም ሲጀመር ቆጣሪው ራሱን ያጠፋል። ✅ የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ መስመር (የሽቦ) ችግሮች፣ ➡️የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ ዑደት (Short circuit) ላይ ሌላ ቴክኒካል ችግር ሲኖር ቆጣሪው ደህንነትን ለመጠበቅ ብሎ ኃይል ያቋርጣል። 🛠 የችግሩ መፍትሄ፣ ➡️እንዲህ ዓይነት ችግሮች በሚያጋጥሙበት ጊዜ ቆጣሪውን እንደገና ለማስነሳት 'ሜንቴናንስ ቶከን' (Maintenance Token) መጠቀም ያስፈልጋል፣ 👉እንዴት ማግኘት ይቻላል? በራሳችን የሞባይል መተግበሪያዎችን በማስመዝገብ ወይም ወደ ቅርብ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል በአካል በመሄድ ማግኘት ይቻላል። የ 20 ዲጂት ኮድ ሲያስገቡ ቆጣሪው እንደገና መሥራት ይጀምራል። #ስማርትቆጣሪለዘመናዊሕይወት! #ስማርትቆጣሪ #ውጤታማየኃይልአጠቃቀም #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Ethiopian Electric Utility
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 06:16:21 GMT
Music
Download
Comments
Tibebu :
200 kw endet ba 15kan yalkal
2026-10-01 09:34:04
2
YonaZman :
ዘለቄታ የሌለው እና ተጠቃሚን ለ እንግልት ሚዳርግ አሰራር ነው። እንዴት በጠፋ ቁጥር ቶክን ጠይቁ ይባላል። 905 ራሱ አገልግሎት ማይሰጥበት ብዙ ጊዜ አለ።
2026-09-27 14:56:42
5
ለሠው መኖር በቃኝ :
እኔምለው ይሄ ህዳሴ የሚባል ግድብግን ምነው ሚሊኔየም ነኝ አለነ ??? ሚሊኒየም ከመጣ ጅምሮነው በችግር መከራ የበላን አሁንደግሞ አባይ ከተገደበ በኋላ መብራትሀይል ሊበላን ደርሷል
2026-10-12 21:37:12
1
kidy yemaryam@21 :
እኛን የቸገረን ገንዘብ ነው ላብድ ነው
2026-10-24 17:29:11
1
Z :
be hiwetachn ayten manakew 3samnt mehal ketema mebrat tefa betel kolfe zemnenal mtlut wedet wedet eyehedn new
2026-10-07 05:54:21
1
wende ye ama :
አረ ከምለው በላይ ይበላል 26ቀን ውስጥ 3000ብር በልቶብኛል
2026-10-07 10:57:55
1
Sorry :
905 ሥንደውል ፈጣን ምላሽ አይሠጡንም ። በተጨማሪ ሙያተኞች ከ2000--3000ሺህ ብር ካልሠጣሀቸዉ ንክች አያደርጉም ። በተረፈ ለሠጠህን ኢንፎርሜሽን እናመሠግናለን ።
2026-09-23 06:31:10
0
Yonatan Yohannes :
100 kw የምንሞላው ብር በየጊዜው ይጨምራል ምንድነው ችግሩ
2026-09-28 10:31:42
2
meku :
ምሽት ከ3 ሰአት በኋላ ይጠፋና ጥዋት 12ሰአት ይበራል
2026-09-27 18:04:51
2
nati taki :
ኧረ በጣም እጅግ በጣም
2026-09-24 07:45:55
1
userTesfalem530 :
ለምንድነው ግን ጥላቻዬ አጥንቴ ውስጥ ይሰማኛል
2026-10-29 17:48:38
0
Endalew Siyoum :
Very coasty
2026-10-18 18:06:12
1
1616🕯️🕯️🕯️ፀ :
under voltage 130V>and over voltage 239V<በሚለው ይስተካከል
2026-09-23 18:53:10
1
belay kasahun :
ታሪፉ ስንት ገባ
2026-10-29 13:13:35
0
ዙዙ :
አየጠፋብን ነው ብዙ እየቀቆረጠብን ነው
2026-10-31 07:42:35
0
Ase man :
ine sTS kotar inde duro yiseral biye asgebiche mekera ayawu minim ayaberam gin yikotiral chigiru min hun Ara begeta sim ye duro kotar amituleyigni
2026-10-27 08:48:59
0
Endris (Hidaw) :
ስልክ አታነሱማ
2026-10-28 13:41:04
0
Amir MRW :
Mata 4 sat yemiqwarxis
2026-09-23 09:21:44
1
212119191919 :
እረ በእግዚአብሔር እኔ ምንም ሳልጠቀም አሰከ 200 ሺህ በወር እየከፈልኩ ነው እባካቹህ መፍትሔ ስጡኝ
2026-10-25 16:14:59
0
0 :
የማታውቁት ለመጨለል ተዘጋጁ እኔ
ወደዛው ነኝ
2026-10-25 13:21:53
0
Live :
ኮንታክት አረጎብን ነው አሁን ላይ ጨለማ ውሰጥ ነን ዛሬ 6 ቀናችን ነው በተደጋጋሚ ብንደውልም አይመጡም ሰራተኞቹ በጠም ችግር አለባቸው ብዙ ብር ይፈልገሉ /ሸዋ ሮቢት
2026-10-31 15:30:11
0
Eric Alex456 :
token NO እንዴት ነዉ የሚሞላዉ
2026-10-31 19:21:52
0
kbrom hayle :
bemn mknyat endetefa denbegnaw bemn mawek ychlal?
2026-10-25 17:02:26
0
Hailu :
እረ ቀጠሩን ተዉ ምብራት ሀይሎች
2026-10-25 17:55:02
0
Egel- wiነር :
240 ላይ ይዘጋል እኛ ምን እናርግ
2026-09-23 07:18:12
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm
homepage.