@wasumohammed: ሰበር - መቀሌ የፌደራል ፖሊስ አባላት መታገታቸው ተሰማ‼ 📌ዛሬ ወደ ትግራይ በረራ ተቋርጧል‼ ትናንት ማታ የታጠቁ የህወሓት ኃይሎች ወደ መቀሌ አሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በመግባት በቦታው የነበሩ የፌደራል ፖሊስ አባላትን ትጥቅ ካስፈቱ በኋላ አግተዋቸዋል ተብሏል። የፌደራል ፖሊስ አባላቱ አስቀድሞ "ወደ ተኩስ እንዳይገቡ" መመሪያ ተሰጥቷቸው ስለነበር ምንም ዓይነት የትጥቅ ምላሽ አለመስጠቱ ተነግሯል። በዚህም ምክንያት የኤርፖርቱ መደበኛ አገልግሎት ተቋርጧል ነው የተባለው። በተጨማሪም ትምህርት ቤቶችና የእምነት ተቋማት ለጦር መሣሪያ ማከማቻና ለምሽግነት እየዋሉ በመሆናቸው በአካባቢው ያለው የደኅንነት ሁኔታ ወደ አሳሳቢ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። #breakingnews #foryou #tiktok #foryorpage
Wasu Mohammed 📌
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 06:33:53 GMT
Music
Download
Comments
POV ☪️&🇪🇹 :
እንዴ በቃ የምር ሊዋጉ ነው?
2026-09-23 06:59:07
15
miliyard#የአሚር ወዳጅ :
እኔ የምለው ምንም አይመስለኝ ለምንድነው?
2026-09-23 07:39:28
2
pop up ® :
ሰላም ቀድሞ ነበር ሚሰራው ኮሪደር እና ቺገኝ በፊት ቀድሚያ ስላልተሰጠው ይህው ፈነዳ የመንግሥት ድክመት 2/10 የሆነ መንግሥት
2026-09-23 08:13:22
2
Sura man👌 :
መቸ
2026-09-23 06:38:09
0
tariku :
ይችላሉ
2026-09-23 07:55:40
1
alex :
ኣሪፍ
2026-09-23 07:18:43
1
FW mean :
ተጀመራ
2026-09-23 07:16:52
1
ፅጌ ማርያም፡መሰለ :
ትክክል ነው
2026-09-23 06:39:40
0
one love🔷 :
abiy😭😭
2026-09-23 06:39:21
9
one love🔷 :
abiy😭😭
2026-09-23 06:38:29
2
one love🔷 :
abiy😭😭
2026-09-23 06:38:59
1
ቅዱስ ጊወርጊስ ቅደም ከፊቴ :
ባህርዳር ይቀጥላል
2026-09-23 07:28:57
1
Jony :
ከዚህ አገር ብቻየን መገንጠል እፈልጋለሁ የዜግነት ድርሻየ ይሰጥኝ እናንተም ወደ ጦርነታችሁ እኔ የራሴን አገር ልመስርት ሰለቻችሁኝ እንደገና ሌላ ጦርነት አረ በጌታ
2026-09-23 08:01:41
1
wediahferom :
😂😂😂abiy.ahmed.alekelet
2026-09-23 06:54:22
0
Tewachw Adane አግግ21 :
ዋሱ
2026-09-23 06:38:00
0
Y :
አድሮን ይበር የለ
2026-09-23 06:38:38
0
yibrahim :
🥰🥰🥰
2026-09-23 06:36:05
1
desse_fiker :
🥰🥰🥰
2026-09-23 06:41:42
0
1212 :
🥰🥰🥰
2026-09-23 07:01:23
0
Aye kenaw :
🥰🥰🥰
2026-09-23 07:15:30
0
ይሳቅ አብረሃም :
😂
2026-09-23 10:27:23
0
Never give up :
🥰🥰🥰
2026-09-23 07:24:12
0
ደምስ :
❤️❤️❤️
2026-09-23 07:30:23
0
Rowan🦅🦅 :
[Power][Power][Power]
2026-09-23 09:13:41
0
Ai w19 :
🥰🥰🥰
2026-09-23 12:56:52
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm
homepage.