@21mahii: ይሄ video ለምንሄድበት ቦታ በጣም ይመሽ ስለነበር ነው ሲመሽ ደግሞ .........በዛ ላይ በሄድንበት በግ ፍየል እየታረደ ነበር ስንበላ የነበረው እና በጣም ከአቅማችን በላይ ነበር ሁሉም ነገር የኔ ደግ ህዝብ እናንተን ምገልፅበት ቃል ባገኝ ደስይለኝ ነበር ከቃል በላይ ናችሁ ለካ ፈጣሪ እኛን ሚያኖረን በእናንተ ደግነት ነው እንደኛ ቢሆነማ 🥹መተን አንጣችሁ የመኖራችን ምክንያቶች ናችሁ ❤️ @Tesfa Getaneh@የንጉሱ ልጅ @KERODመልካም ተናገር2✅

mahi 6 🦅
mahi 6 🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 07:31:56 GMT
219597
55888
413
3827

Music

Download

Comments

meri.fb7
Meri "የሸዋዋ"🇨🇬"💧 :
እግዚአብሔር ምንኛ ብታድለኝ ነዉ አማራ አድርገህ የፈጠርከኝ😍
2026-09-23 08:40:41
1879
macriana55
ማክሪያና 🥷🦅 :
እሽ ይሄ ህዝብ ለምን ይሙት 🥺
2026-09-23 10:59:13
698
tesfyenegusulej
Tesfa Getaneh@የንጉሱ ልጅ :
አገር ጎንደር🙏🙌
2026-09-23 12:11:22
765
fasilyirga
fasil yirga :
ይሄው ነው!
2026-09-23 07:36:28
810
tzta311
T ....✝️ :
ይሄ ህዝብኮ ነው የሚገደል🥺
2026-09-23 09:03:01
561
semhar.beamlak
semhar :
እነዚህንም ተመልከቱ ነውር ሲሆን ለዓለም ለማዳረስ የምትሮጡ እነዚህን የመሰለ ክብር እና አባትነት ትህትናን ገንዘብ ያረጉ አባቶች አሉን አባቶቻችንን ብናከብር መልካም ነው እናንተም ክበሩልን ወንድሞቻችን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 09:32:51
144
user244477442307
ሚኒሊክ ጥቁር ሰው :
በራሴ ሆድ በሞቴ አፈር ልሁን የሚል ማህበረሰብ
2026-09-23 08:46:36
188
mahiyimer5
mahi yimer 🦅 :
ከዚህ ህዝብ መፈጠራችን ብቻ ኩራት ነው 🥰
2026-09-23 07:41:24
272
z.gion1
ደጋ_ዳሞቴው💪Z.Gion🔥🦅 :
የምኮራው እኮ በእኔ ስራ አይደለም ከዚህ ወርቅ ህዝብ ስለወጣሁ ነው 🔥🔥🔥
2026-09-23 07:46:28
89
betibeti92
beti berry :
የኔ ማህበረሰብ
2026-09-23 08:57:32
57
makiiiii319
Maki Ye estifanos👐 :
Era weyene batamm werki hizebe🥰🤟🏻
2026-09-23 07:42:28
29
yosefgetaw
josi 😍 :
ይሄን ህዝብ ይገሉታል 😔😔
2026-09-23 08:46:31
63
fike.fb5
fike fb :
🥰የኔ አማራ የኔ እንስፍስፍ በኣለም ላይ የትም ቢኬድ እንደ እኛ ደግ የለም ለጠላቶቻችን አልታያቸውም እንጂ🙏🤴👸
2026-09-23 12:41:03
13
kirubelnikodemos
creator :
አይ የሀገሬ ህዝብ አፈር ልብላ
2026-09-23 18:39:56
5
remhay3604
Hamurabi Hassen :
አማራዬ ነዋ ወላሂ ከይ አላህ እንኳንም አማራ አረከኝ
2026-09-23 19:42:20
8
superstar_d2
DAWIT :
Degu Balageru🥺❤
2026-09-23 07:36:09
9
israel_zion1
Israel✡︎ :
Ethiopia's Blessing
2026-09-28 09:57:08
0
msrak132
🦋ምስራቅ🍁Official 🦋 :
እውይይይ የእኔ ኩሩ ደግ ወገን ምን ቃል ይገልፃችኋል
2026-09-23 10:37:17
5
geni3343
geni :
my,amihara❤️❤️❤️💖💖💖❤️❤️
2026-09-23 10:16:41
5
amenmasresha535
A.M.Y :
ይሄን ቪዲዮ ለብዙ ሰው ነው የምልከው
2026-09-23 09:47:20
16
user4880220929938
ማሂ mahi 16 :
ምንኛ ታድዬ ነው ግን አማራ ለዛውም ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ውይ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
2026-09-23 10:09:29
12
ascheamanprop_21
YaYa Sales Consulutant :
እኔ ማውቀው እንደዚህ አይነት ማህበረሰብ ውስጥ መፈጠሬን ነው ደጉ የአገሬ ሰው🙏🙏
2026-09-23 10:43:27
5
netsanetbelayhun
ነፂ 💚💛❤️ :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 09:16:25
5
nani09836
nani ዝክረ ቅዱሳን✅ :
እሄ የኔ ማህበረሰብ ነው እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🙏
2026-09-23 10:19:23
9
selll4095
selll :
you guys are suffering from love so cute😂🥺🥺🥰
2026-09-23 15:05:38
6
To see more videos from user @21mahii, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About