@buna96ore: #ወሄቡናየቡናሴረሞኒ0988712740 #ለተለያዩፕሮግራሞችምርጫዎወሄቡናያድርጉ #cretersearchinsight #foryoupage #viralvideo

ወሄ ቡና
ወሄ ቡና
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 07:45:52 GMT
254904
24804
333
596

Music

Download

Comments

poomi_29
poomi zee_29 :
እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ለትችት የተፈጠረ ትውልድ ስንቱን ትተቹት እንዴ ይሄ ሰው እኮ በአለም ነው ያለው አልገደመም ሲቀጥል ላልቆረባችሁት የተሰጠ ነፃነት የለም እናንተም እሱም ክርስቲያን ህጉ እኩል ነው ቢያንስ እነሱ በስርዓቱ ተጋብተዋል ቅድስ ጋብቻ ፈጽመዋል ምን ጉድ ናችሁ አንብቡ ተርግሙ መጽሀፍ ቅዱስ በደንብ አንብቡ ከዛ ለመተቸት የሚሆን እውቀት ይኖራቸዋል ሰውን በመተቸት የሚገኝ ጽድቅ የለም
2026-09-23 09:02:35
247
babilon.00
BabiLon 🤔 :
ቡና እንዳትጠጡ ተብለን ተወግዘናል እዚህ ደግሞ ሌላ ታሪክ አታወዛግቡን 😳
2026-09-23 10:28:21
55
mesi.konjo900
mesi konjo :
ታምራላችሁ የኛ ሰው እንደሆነ መተቸት ነው የሚያውቀው ማድነቅ እና ማመስገን አይወድም!!!
2026-09-23 08:50:18
95
cguvgg6565
selome :
የዲያቆን ሃይሌ ሰርግ በምን ይለካል።ምንም ኮቱት የሌለበት
2026-09-23 10:07:20
39
saraambo1
strong woman 👑💯👌 :
Ani hin dafinsu lafa jala himadha[Tears of joy][Tears of joy]
2026-09-23 09:00:14
0
user1961845556655
አዲ ሉኸና :
ዊግ ይቻላል እንዴ ለእናንተ ሲሆን?
2026-09-23 08:48:00
16
rita33664
rita :
aye teqre tayege cherShe buna mashetet
2026-09-23 08:41:48
0
user9073126294005
arse13579 :
be Ehiopian husbands learn from him how he is caring for her GOD bless your togetherness!!!!
2026-09-23 09:20:40
2
saol330
ዘሚካኤል/ሚኩ :
መምህር ይረፉ
2026-09-23 08:36:42
39
bemisraqthewesa
ዘኢትዮጵያ :
አሁን አበዙት
2026-09-23 08:36:46
24
tibebe42
ዜማቲዩብ zema tube 2 :
የመጨረሻ ቆንጆዎች እንከን የሌለባቸው ተወዳጅ ሙሽሮች 👍
2026-09-23 10:08:21
11
kidane0707981349
ዲ/ን ኪዳነማርያም ዘቀራንዮ :
እኔ ብቻ ነኝ ግን ቡናን በጣም የምጠላው ኧረ ጸልዩልኝ ሚስቴ ቡና የማትወድ ትሆን ዘንድ
2026-09-23 11:24:53
5
eftah523
Eftah bisrat wengel 21 :
ቅዱስ ቁርባን ተቀብለው ቡና አይይይይይ ከሳራ
2026-09-23 08:44:42
20
tuye1919
tu👸 :
look how he is caring 💪💪🥰🥰
2026-09-23 10:07:03
0
loziana2
li :
@ዉይ ስታምሩ በረከታቹሁ ይድረሰን
2026-09-23 09:24:45
10
fremer1217
@ፍሬስብሐት :
መ/ር ሄኖክ ጢሱ ሲመጣ እንዴት እንደሆነ አይታቹሃል
2026-09-23 11:38:16
5
seni.mamo92
seni mamo :
ሁሌ ሰርግ የለም እንዲህ ነው ጨርሶ መግባት
2026-09-23 08:52:03
8
tigi3229
tigi :
madgawe beslame new[Tears of joy]
2026-09-23 09:32:20
0
mesraet4
Meserate :
በስስት ያያታል ደስ ትላላቹ 🙏
2026-09-23 08:40:31
10
almiwaga
almi :
የቡናው ጭስ መታጠን ምንድን ነው
2026-09-23 08:32:51
9
.flower2478
የድንግልማሪያም ልጅ ነኝ❤🙏🙏 :
ኧረ ምን ጉድ ነው መዘያየር ነው የቀረው 😡😡🥺
2026-09-23 07:55:58
7
meski.abe4
Meski abe :
ምን አመጣተችው ደሞ በቡና ነው ሙያዋ የሚታየው❤️❤️❤️
2026-09-23 08:40:18
5
i.dont.care9419
ተፈፀመ 👉💍💍 :
ስሙኝማ ቡና በኦርቶኮክስ ሃይማኖት ይከለከል የለ እነሱ ታድያ
2026-09-23 12:19:21
4
fani21232
Fanti 🇦🇹🔴⚪️ :
እኛን ቡና አትጠጡ ይሉናል እነሱ ይዳሩበታል
2026-09-23 12:37:01
0
sola1671
Sola♏16 :
የመምህር ግርማ ልጆች ይሄንን ሲያዩ😁😁
2026-09-23 10:51:36
0
To see more videos from user @buna96ore, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About