@leli_1115:

sit
sit
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 09:30:15 GMT
8982
735
45
71

Music

Download

Comments

feyaman33
lij Feysel 🍁🍁🍁 :
beyet bekul😳
2026-09-23 17:00:16
1
user6004225157872
Lu❣️❣️ :
ewnet new wuda🥰🥰
2026-10-16 14:04:53
0
sumantaw
@neba_sumantaw :
ayzosh tefa endatkorchi😁
2026-09-23 12:59:36
0
yusra.raya6
soreagaro :
eko✌️
2026-09-23 14:47:03
0
salazmalik123
Z-malik :
ታማኝ😅
2026-09-23 15:21:33
1
seyaali09
SEYA :
2026-09-23 10:24:08
1
wonma12
ሚካኤላዊት🧚‍♀️ :
2026-09-23 17:20:34
1
sala455591768880
🅙🅐 ብርዝና 🇯🇲🤞🔏 :
የኛመ ወይ 🤩
2026-09-25 13:37:16
0
abdichali395
abdulfeta only :
weda🥰🥰
2026-09-23 19:03:44
0
fozi0304
Liyana❤️‍🩹 :
Enasa
2026-09-23 10:38:45
0
r.i.t.a627
тєѕиιм 🦅 :
2026-09-23 19:22:45
0
contin341
𓆩♡ 𝑽𝒆𝒍𝒐𝒖𝒓𝒂 ♡𓆪 :
eko
2026-10-01 06:26:27
0
ekulove43
ekram alii :
2026-09-23 12:27:09
0
moneyispower288
🌴Lij...Hamza🇹🇷🦈🦈 :
😳
2026-10-01 18:59:19
0
nejuti048
neju :
❤️❤️❤️
2026-09-26 11:45:27
0
abduerezak
Abdu Erezak :
2026-10-01 03:12:03
0
its.just.afomi
_Chocooky🐾 :
2026-09-23 09:40:51
0
seid5560
👳🧑‍🍼🧕😎😎💯💌💟 :
[Red heart][Heart gesture][Heart gesture][Heart gesture][Heart gesture][Heart gesture][Exclaim heart][Exclaim heart][Exclaim heart]የኔቆጆ
2026-10-15 16:17:03
0
habu0543
🌙⭐️@& :
endeza bilsh ተፅናኚ
2026-10-18 08:49:58
0
bramanutdddd
biruk :
mn lay😛
2026-09-23 12:16:06
0
.ubah32
🫀ubah🥀🧚‍♀️ :
2026-09-23 10:22:15
0
abduerezak
Abdu Erezak :
ar kasazi
2026-10-01 03:11:54
0
abdu.sied14
Abdu Sied :
metiyans 😁
2026-10-16 15:14:46
0
www.kibret51
kb :
ye sinti
2026-10-15 10:28:44
0
To see more videos from user @leli_1115, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አንድ ልጅ ለረጅም አመት አባቱን ሲጦር ይኖራል ።አባት መድከማቸዉ ብቻ ሳይሆን የአይን ብርሀናቸዉንም ያጡ ስለነበር ልጅ ሁሌ ይማረር ነበር።ከዛ በመጨረሻ ስልችት ይለዉና አንድ ነገር ያስባል እሱም ጫካ ዉስጥ የሚገኝዉ ገደል መጣል ነበር 😢እናም መንገድ እንሄዳለን ብሎ አባቱን ከቤት ይዞት ወጣ ።በመጨረሻ ቦታዉ ላይ ሲደርሱ ግን ከገደሉ ጫፍ ላይ ለመወርወር መጨከን ሲያቅተዉ ወደ ኋላ ከፍ አድርጎ አስቀምጦት ትቶት ይሄዳል  😢😥 ሰዉ ነዉና ልጁም አባቱን ከጣለ በኋላ አግብቶ ወልዶ አረጀ።ሲያረጅም ልክ እንደ አባቱ አይኑ ብርሀኑንን አጣ ከዛም የመጀመሪያ ልጁ በጣም መሰላቸት ጀመረ ።እናም ለምን ጫካ ወስጄ አልጥለዉም ይልና አባቱን ሌላ አገር እንሄዳለን ብሎ ከቤት ይዞት ወጣ።ነገር ግን በጫካዉ መሀል ሲያልፉ ከጫካዉ የሚወጣዉን ድምፅ አባት ሲሰማ በጣም ደነገጠ ምክንያቱም በዚህ መንገድ ለመጨረሻ ግዜ የሄደዉ አባቱን ለመጣል የወሰነ ቀን ነበርና።እናም ዛሬ ልጄ ልክ አባቴን እንዳደረኩት እኔንም ጥሎኝ ሊሄድ ነዉ አለና አለቀሰ 😢😥መጨረሻ ላይ ከገደሉ አፋፍ ሲያቆመዉ አባት እንዲህ አለ
#አንድ ልጅ ለረጅም አመት አባቱን ሲጦር ይኖራል ።አባት መድከማቸዉ ብቻ ሳይሆን የአይን ብርሀናቸዉንም ያጡ ስለነበር ልጅ ሁሌ ይማረር ነበር።ከዛ በመጨረሻ ስልችት ይለዉና አንድ ነገር ያስባል እሱም ጫካ ዉስጥ የሚገኝዉ ገደል መጣል ነበር 😢እናም መንገድ እንሄዳለን ብሎ አባቱን ከቤት ይዞት ወጣ ።በመጨረሻ ቦታዉ ላይ ሲደርሱ ግን ከገደሉ ጫፍ ላይ ለመወርወር መጨከን ሲያቅተዉ ወደ ኋላ ከፍ አድርጎ አስቀምጦት ትቶት ይሄዳል 😢😥 ሰዉ ነዉና ልጁም አባቱን ከጣለ በኋላ አግብቶ ወልዶ አረጀ።ሲያረጅም ልክ እንደ አባቱ አይኑ ብርሀኑንን አጣ ከዛም የመጀመሪያ ልጁ በጣም መሰላቸት ጀመረ ።እናም ለምን ጫካ ወስጄ አልጥለዉም ይልና አባቱን ሌላ አገር እንሄዳለን ብሎ ከቤት ይዞት ወጣ።ነገር ግን በጫካዉ መሀል ሲያልፉ ከጫካዉ የሚወጣዉን ድምፅ አባት ሲሰማ በጣም ደነገጠ ምክንያቱም በዚህ መንገድ ለመጨረሻ ግዜ የሄደዉ አባቱን ለመጣል የወሰነ ቀን ነበርና።እናም ዛሬ ልጄ ልክ አባቴን እንዳደረኩት እኔንም ጥሎኝ ሊሄድ ነዉ አለና አለቀሰ 😢😥መጨረሻ ላይ ከገደሉ አፋፍ ሲያቆመዉ አባት እንዲህ አለ"ልጄ በል ከዚህ በኋላ ምንም አታድርግ "አለዉ ልጅ፦ለምን አለ አባት፦"እኔም አባቴን እስከዚህ ድረስ ብቻ ነበር ያመጣሁትና"አለዉ ከዛም መጀመሪያ አባቱን ጥሎበት የሄደዉ ቦታ ላይ ቀንንና ግዜዉ ደርሶ ያኔ የሰራት ብድር ደረሰችና እሱም ተጥሎ ተሄደ። በሕይወታችን እያንዳንዷ ቀን የምንፅፋት ትንሽም ይሁን ትልቅ ክፉ ነገር ሁሉ ግዜዉ ቢረዝምም ቢያጥርም እጥፍ ድርብ አድርገን እንከፍልባታለንና ዛሬ ላይ ለምንሰራዉ ስራ ልንጠነቀቅ ግድ ይለናል።እግዚአብሔር ክፉ ክፉ ከማሰብ ይሰዉረን። 🙏🥰 #መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙏🥰 # እንደወደዳችሁት/ እንደተማራችሁበት ተስፋ አረጋለሁ ✍️🙋

About