@bereketatkltit: ጠጥቶላት ሞተ ክንዱን ተንተርሶ ካሳ ካሳ የቋራዉ አምበሳ💪#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok💚💛❤️ #fyp #gonder #History

ሮምሀይ
ሮምሀይ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 09:55:31 GMT
33600
2655
201
1503

Music

Download

Comments

user.mhr..solomon
user Mhr. Solomon Assefa :
ጠጅም እንዳያምረኝ ድሮ ጠጥቻለሁ ሥጋም እንዳያምረኝ ቋንጣ ሰቅያለሁ ቢሻኝ ከወንድሜ ካባቴ እበላለሁ ያለችውም ይቺው ሴት ናት ሰውየው በዓላማ ታሪክ ለማዛባት የተነሳ ሰው ነው።
2026-09-23 10:58:35
103
lawyerbiruktefera
Biruk lawyer :
ያንተ ታርክ እውነት መሆኑን ምን ማረጋገጫ አለህ?
2026-09-23 13:27:40
16
teferi.beyene0
Teferi Beyene :
አለማወቅ ሳይሆን ሌላኛው ተስፋዬ ገ/ አብ ቤት የሚባል ኖታ ናት...
2026-09-23 11:35:23
35
we.all_
+)Neutral(- :
ሌላ ተስፋዬ ገብረአብ 😁
2026-09-23 11:00:46
51
fesesmerry
Merry🌸🌸 :
እደው አፌ ቁርጥ ይበልልህ [Heartwarming]አጀቴን ነው ያረስከው
2026-09-23 10:08:58
34
user869616960656
በለኒ መሐርኩከ በእንተ ማርያም ድንግል :
ትክክለኛ ታሪኩ በወርቂት መሞቱን ነው የምናውቀው
2026-09-23 19:17:37
3
user6169340268088l
Delete Nagative People :
ትክክል ነው ሰውዬው
2026-09-23 11:17:05
3
khalidhabibi15
Khalid Habibi 💚 :
erasun gelowal yeminalew wishat nw
2026-09-23 14:00:23
2
tazeb72
Taze :
ታሪክን ለማጣመም የተነሱ ሰዎች አሉ እናመሰግናለን ብሮ በርታልን
2026-09-23 11:21:56
13
kirubel.kiru75
Kirubel Kiru :
የሚገርመኝ ነገር እነዚህ ሰዎች ጠባቸው ከሀገር ጋር ነው ሌላ ሀገር ካላቸው ይንገሩንና ለዚች ሀገር እኛን ይተዉን ሌላ ሀገር ለሌለን
2026-09-23 15:21:21
8
akodama_zeacsumay0
AKODAMA/ ZEACSUMAY :
አማርኛ እንደ ቁምጣ የሚያጠረው ሰው የግጥም ትርጓሜ የሴቱን አሏውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞት ማለት "የፈሪውን አላውቅም ጀግና ግን አንድ ሰው መሞቱን አውቃለሁ ማለት ነው "
2026-09-24 01:08:12
5
h23as1
Ethio@AI Tech :
ሲጀመር ሰውዬው ማነው?😃😃
2026-09-23 11:20:05
9
messu121
emperors 🇦🇹 :
ሲጀመር ___ በጣም ስለሚቀኑብን ነዉ
2026-09-24 14:58:17
5
amrehm
dems :
ከወድም ወድ አፄቴድርስ ከፊቱ የሚቆም የለም 💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👏👏👏👏👏
2026-09-23 10:09:35
8
user3655440391595
አናብስቱ :
ወይዘሮ ምንትዋብ ከገጠመቻቸው ግጥም ልጀን ቢገልብኝ ነበር መናደዴ ባሌን ቢገልብኝ ነበር መናደዴ ጨከነ በራሱ ይቅር አለ ሆዴ ማረክነ እንዳይሉ ሰው የለ በጃቸው ገደልነው እንዳይሉ ሞተው አገኟቸው ምን አሉ እንግሊዞች ሲሄዱ ሀገራቸው 🥰
2026-09-23 18:53:29
6
tseg369
user4141744091107 :
አንተ ድንቅ ሰው ትብተናህይ ወድጃለሁ ተባረክ
2026-09-23 16:41:23
3
getachew.tesfaye568
Getachew Tesfaye :
የኔ ጀግና በርታ
2026-09-23 11:00:09
3
we.all_
+)Neutral(- :
ሌላ ተስፋዬ ገብረአብ 😁
2026-09-23 11:00:53
6
mulunehtadesse273
Tadessemuluneh273 :
አንዳልከው ነው፦ ተስፋዬ ገ/አብ ቁጥር2
2026-09-23 14:21:04
3
user11240781614540
user11240781614540 :
"የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሰው ሞተ" ይህ ማለት አንድ ከዚህ በፊት ማህበረሰቡ የሚያውቃት ተገዳዳሪ/"ጠላት" የሆነችባቸው ሴት አለች ማለት ነው እንጂ እሳቸው እራሳቸውን ሰላጠፉ ሴት የሚለው ቃል መግባት አልነበረበትም ስለዚህ የወርቂቱ ታሪክ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው
2026-09-23 15:04:44
1
mseid.8426
Ruhama :
ሰውየው ትክክል ነው
2026-09-30 11:28:57
1
jo213718
jo :
እውነት ነው ሌላው ተስፋየገብረአብ
2026-09-24 18:21:49
2
markon051108
Betty Papi 🥼 :
ዉለታህ በዛብን
2026-09-23 11:08:10
2
tizazu12n
Tizazu12n :
መረዳት ያለብን ነገር ከጀርባ ይኸን ሰዉየ ማነዉ ራን የሚያረገዉ ነዉ ጥያቄዉ
2026-09-23 11:52:03
3
ephrata029
madiba :
ጠጅም አያምረኝም ድሮ ጠጥቻለሁ ስጋም አያምረኝም ቋንጣ ሰቅያለው ቢሸያሻኝ ከወንድሜ ከባሌ እባላለሁ ወንድሜን ቢገሉ ነበር መናደዴ ባሌን ቢገሉብኝ ነበር መናደዴ በራሶ ጨከኑ ይቅር አለ ሆዴ
2026-10-06 20:39:01
1
To see more videos from user @bereketatkltit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About