@kaalay54: የተሻለ ይመጣል ስንል የባስው መጥስ ሱበሀን አላህ ስው ግን ምን ነካው 😳 ሞት እኮ አለ

𝐑𝐢𝐜𝐡𝐨 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧👑💎🦋💊
𝐑𝐢𝐜𝐡𝐨 𝐐𝐮𝐞𝐞𝐧👑💎🦋💊
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 23 September 2026 10:18:21 GMT
45819
1614
175
538

Music

Download

Comments

user7613565925814
ኢስላምነው(ሂወቴ) :
አላህየ አንተን ለማይፈሩ ሰወች አሳልፈህ እዳሰጠኝ😢
2026-09-24 15:05:29
56
eradi.hassn1
Rradwan hassn :
ገዳይ ጠፈቶ እጂ ብዙ የሚገደል ነበር ያረቢ አተ ጠብቀንን
2026-09-24 17:18:14
13
user8226627610013
🥀حِبٓا 🥀 :
ባናገባሥ ግዴታ ነዉዴ እደሀሳብ
2026-09-24 12:58:36
12
bintkedir02
بنت خضر🇸🇦🇪🇹🦋🦋 :
መቼም ወንድን አልቀርብም ወለሒ በቃኝኝኝኝኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 22:19:14
11
zebib530
zed💞💞 :
ልጂቷ ትፈለግና እገዛ ይደረግላት 🙏🙏
2026-09-24 16:08:03
26
yalfal805
A & E. :
ደግ አረገሽ የሚወዳችሁን አታቁም
2026-09-23 16:45:41
7
h0588132
ታmኞ 👸👌 :
ሴቶች ቆይለምንአትማሩም ከሰዉስህተት ከራሳችሁ መጀመሬአስወርዳ ድጋሜለምን ለልጆቻችን ምንእናስተምራል ምንአይነትፍቅር እንሰጣል እያልንነዉይ ሁሉም መዉለድና የልጅፍቅር ይፈልጋል እባካችሆ ጊዛችን ተበላሺቶል እራሳችሁን ጠብቁ ሱበሀንአላህ ምናይነጊዘ መጣብን 🥰🥰
2026-09-23 19:06:31
6
chefmimi68
Chef Mimi :
አላህየ ባላስብሺው መንገድ ሰፋ ያለ ሪዝቅን ይወፍቅሽ
2026-09-24 19:08:00
9
tewokelt
UMU ISMAIL :
አላህ ያላሰብሽውን እርዚቅ ይስጥሽ
2026-09-23 19:10:49
16
umiiiiko2
🍁🍁 بنت محمد :
አይዞሽ አህቴ አላህ ፍተናውን በከይር ይቀይርልሽ
2026-09-24 11:11:21
10
hsib4793
HSI :
ባል ወይስ ጓደኛ?
2026-09-24 04:02:05
1
ahmed.hassen8619
ETHIOPIA :
ያ አሏህ ፈረጃህን
2026-09-25 17:48:35
2
user4318220504185
عثمن بن ابمرون :
ወላሂ ከባድነው በህግ አይያዝም 😥
2026-09-24 04:44:09
6
user613246578908671
እናቴ ኑሪልኝ ለኔ :
ወላሂ የሰማሁት ቀን በጣም ነው ያለቀስኩት አረ ወገን አላህን እፍራ
2026-09-24 11:22:09
6
biniam.teferu
B͟i͟n͟i͟a͟m͟ T͟e͟f͟e͟r͟u͟ :
የሠዉ ልጆች ሁሉ እባካችሁ ሴቶችን በዚህ አይነት ነገር አትበድሉ
2026-09-23 13:14:51
6
user7399272848816
ሱሱ የባቦዋ ቅመም :
መገን የሴት ልጅ ፈተና😪😪😪😪😪የኔማር
2026-09-24 15:18:28
4
alhamdulilahalekulhal2
كُون 🌹فَيكُون 🌸بِنت نورو 🌹 :
አቤት ክፋት ዝናቡ መጣሉ እራሱ ይሄ ጉድ ግፍ እየተሰራ ያረቢ 😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 19:47:05
6
aq12345678914
Aq@123456789 :
ቃላት አጣሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😳😳
2026-09-24 17:36:51
3
lemlam361
እሙ ኢምራን እና ሀያት :
አሚን አላህ የጃቸውን ይሰጣቸዋል
2026-09-24 11:18:44
6
mha33gmail.com7
Ethio-Viral :
ወንድ መሆኔን ጠላሁ በዚ ልክ ጭካኔ አለቀስኩኝ ወላሂ
2026-09-25 07:55:52
3
usmi989
AI-Habesh :
የኔማርዋ አይዞሽ አላህ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ
2026-09-25 20:22:32
2
hussenadem410
husi😘 :
የኔናት
2026-09-25 19:18:28
1
lube7910
lube :
አይዞሺ የኔ እህት አላህ ያጠንክርሺ አለምክንያት አደለም የሠጠሺ እና አላህ ይገዝሺ
2026-09-25 22:15:13
1
user8471341790752
🇹🇷👸𝚍𝚛𝚎𝚊𝚖𝚎𝚛 𝚐𝚒𝚛𝚕✅ :
ወድሜ እዚጋ እህት አለች አደራህን
2026-09-25 20:55:53
1
binareeta4
ዚክራ :
እህህህህ የኔእህት🥹🥹🥹🥹🥹
2026-09-25 14:28:05
1
To see more videos from user @kaalay54, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About