@abu_mahir_028: "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የወታደራዊ ሕይወት ጉዞ የሚያንፀባርቀው መጽሐፍ ተመረቀ 📚 "ድል ቁርሱ" የተሰኘው በኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ፣ ልምድ፣ አመራር እና ጀግንነት ላይ የሚያጠነጥነው መጽሐፍ በደማቅ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተመረቀ። መጽሐፉ የግለሰብ ታሪክ ላይ ብቻ ሳይሆን፣ ከገጠሬዋ የኢትዮጵያ ክፍል ተነስቶ የወታደራዊ ሕይወትን በመቀላቀል ሀገር በፈተና ማዕበል በተናጠችበት ወቅት በፅናት የቆመ ታላቅ መሪን መንፈስ የሚያሳይ እና የሕይወት ውጣ ውረድን በጥልቀት የሚያስቃኝ ነው። በዚሁ የመጽሐፍ ምርቃት ሥነ-ሥርዓት ላይ ፕሮፌሰር ዳኛቸው አስፋ፣ የአፍሪካ ልህቀት አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ እንዲሁም አቶ ብርሃኑ ደቦጭ በመጽሐፉ ላይ ምሁራዊ ሂስ እና ዳሰሳ አቅርበዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የቀድሞው የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ በክብር እንግድነት የተገኙ ሲሆን፣ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሸዎች፣ ዲፕሎማቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። . . . #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #cupcut #viraltiktok #fypシ゚
Abdela
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 10:52:55 GMT
Music
Download
Comments
user1221ASY1927KA3HI27ML29ANBR :
ኢትዮጵያ አልሰጠችም
አብይ ነዉ
2026-09-23 12:43:20
115
joni joni :
ነፃ ብትሰጠኝ አልቀበልም።
2026-09-23 12:25:27
62
ጌታ እኮ ነው! ዮሐ 21:7 :
ምን ጀብድ ሰርተው ነው ጀኔራል እስኪ የሰሩትን ስራ ይንገሩን ከነማን ጋ
2026-09-23 13:36:18
21
🅼🆄🆂🆃🅰🅵🅸 🇪🇹 :
ድል ቁርሱ ምሳው ምንድነው?
2026-09-23 16:50:28
19
mule :
😂😅እረ ይሄሰዉየኮ በሳቅ ሊገለን ነዉ
2026-09-23 13:36:05
28
fishatsion 🌱3 :
እስከ መማረክ ድረስ ዋጋ ከፈልክልን
2026-09-23 12:15:53
37
ዘፀአት :
እኛም ጋር ና እኝም ጋር ና የሚለው ግን የመፅሀፉ ርዕስ ቢሆን
2026-09-23 17:06:42
11
robaaberabekele :
Good my brother thank you 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 16:28:07
2
user23915585248054 :
መሪያችን እናመሰግንአልን ክብር ይገባአል
2026-09-23 18:08:14
7
Hailu :
TKANK U. FOR WITNESS OF OUR COUNTRY ❤️
2026-09-23 16:07:57
2
Ermi galana :
ጃግነችን
2026-09-23 17:05:54
6
Ⓜ️ Bórąŋ 21 ♍🦅 :
አዎ ይህን ሁሉ አመታት ለሀገራችን ለፍተሀል ታላቅ ክብርማ ይገባሀል💪💪
2026-09-23 18:36:22
4
jo barok :
ክብር ይገባዋል 🙏🙏🙏
2026-09-23 13:03:11
9
teddyo @ mass follow :
ዘርህ ይባረክ
2026-09-23 18:03:16
5
pp1 :
very nice
2026-09-23 17:10:50
1
yeshambel worku :
exactly
2026-09-23 17:01:53
1
Herego Watiro :
Follows
2026-09-23 18:54:04
1
lagasabayisa :
ጀግንነት እንደ አንተ ቆራጥነት በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-23 17:49:40
5
gashu508 :
መርቅኗል
2026-09-23 16:22:46
5
Mulat Desalegn :
እጅግ እጅግ አመሠግናለሁ
2026-09-23 13:23:58
7
America CNN@2420 :
አረ ኡኡኡኡኡ
2026-09-23 11:45:55
14
Adane Korbu :
ስለ አገልግሎቶ እናመሰግናለን ክቡር ማርሻል Thank you for your service sir!!
2026-09-23 12:15:28
22
genet Heaven :
ማነው ፀሐፊው???🥰
2026-09-23 12:51:15
5
selamu ker :
የቀድሞ የኢትዮጵያ ወታደር 102ኛ አየር ወለድ በራሪ ነብር የነበርክ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ብቻም ሳይሆን ስለ አገር አንድነት በኤርትራ በረሀዎች የተዋደቅህ የቆሠልክ የደማህ በመሆንህ አከብርሀለሁ ለጀግንነትህ እውቅና እንሠጣለን እናመሠግናለን ማርሻል ❤ብሬ❤...😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰።
2026-09-23 16:01:57
8
Samuel Habte :
ጀግናችን
2026-09-23 12:12:41
5
To see more videos from user @abu_mahir_028, please go to the Tikwm
homepage.