@believed024: @Agape⭕🛐-ἀγάπη @ትክክል-Reformed @አፖሎጊያ @Muleta Reformed

@ReformedTheology_et
@ReformedTheology_et
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 September 2026 11:00:34 GMT
6203
446
39
103

Music

Download

Comments

user1183452772015
inne :
what do you say about this verse ?
2026-09-25 07:14:45
1
tedoman02
ted :
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:3 (AMH) •••••••••• ³ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።
2026-09-24 07:31:37
7
lat_sinaf05
Leta_SN :
ayi calvinism😳
2026-09-24 05:32:08
5
swann467899086
emotionally_drained :
this guy is reformed?😳
2026-09-25 11:49:08
0
dd58304
DD :
ሲኦል ባዶ ሊሆን ነው አላለም 😳
2026-09-26 15:15:18
0
truthnevdie
AlwaysTruth :
"በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" — John 3:16
2026-09-25 19:35:42
0
bezion13
bekahegn :
ስህተት
2026-09-26 05:53:06
0
j2j_christ
J2J CHRIST :
ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤ — 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:14
2026-09-25 12:00:01
0
erdachew5
Erdachew Eshetu :
ይህ ሰዉ ሊቀ ሀሰተኞች ነዉ። ኢየሱስ ለሰዉ ሁሉ ነዉ የሞተዉ(ያንን አምኖ የሚቀበል ሁሉ ይድናል)
2026-09-24 04:47:37
3
mesfine.t
@mesfine :
እና ሞቱ ለተመለጡት ከሆኔ ወንጌል መስበክ ለምን አስፈለገ? እግዚአብሔር ሰውን የስኦልና የዘላለም ህይወት በሎ ለይቶአል ማለት እንችላለን?
2026-09-24 13:33:54
0
christtube5
Christ Tube :
ሳሚ ግን ምን እየሆነ ነው፣ሁሉ ከዳነማ ሲኦል ባዶ ሊሆን ነው ይላል፣ እንዴ ሲኦል ባዶ ቢሆን እኮ የእግዚአብሔር ደስታው ነው።ባዶ በመሆኑ እኮ ቅር አይለውም፣ሳሚ በጣም አደገኛ ትምህርት ውስጥ እየገባህ ነው፣
2026-09-25 16:09:48
0
el.el668
ቴዎፍሎስ :
ሌላው ሲኦል ምን ሊሆን ነው ያልከው እግዚአብሔር ሲኦልን ለሰው አልፈጠረም የሰው ልጅ በራሱ ፈቃድ ስለሚሄድ ምን አይነት የአጋንንት ትምህርት ነው በናታችሁ
2026-09-25 11:59:59
0
tdla14
Teddy :
ጌታ ሀዋርያቱን ሲልክ ምን አለ ?( እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። — የማቴዎስ ወንጌል 28:19) ሀዋርያትም ወደ አለም ሁሉ ሄደዉ አስተማሩ ሰበኩ. ታዲያ ጌታ ለሁሉም አልሞተም ለተመረጡት ብቻ ነው ማለት ምን ማለት ነው ?!
2026-09-25 10:20:22
0
arara927
Arara@ :
ይህ የምንፍቅና ትምህርት ነው ። ከዚህ ኑፋቌ እግዚአብሔር ይጠብቀን
2026-09-24 16:52:27
0
nathaliyos__x4
Nati :
its never a debate Calvinism isn't denominational view its demonic doctrine , that's the truth don't cover it 🔨
2026-09-24 09:28:53
0
samsonyoseph
Samson Yoseph :
Read David Allens book "The Atonement: A Biblical, Theological, and Historical Study" on this topic. Limited atonement is not biblical teaching.
2026-09-25 15:45:34
0
mebratu711
MEBRATU :
[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-23 19:49:40
1
missfaruu51235
MISS FARUU :
🙏🙏🙏
2026-09-23 17:15:05
0
To see more videos from user @believed024, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About