@ttmofficial.com: አስገድዶ መነኩሴም ደፍሮ እንዴት ይቀድሳል?#creatorsearchinsights #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #fyp #ethiopian_tik_tok #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok

TTM
TTM
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 23 September 2026 11:41:28 GMT
138397
6576
171
849

Music

Download

Comments

abditemamaba
ⒶⒷⒹⓛ ⓉⒺⓂⒶⓂ :
በረከታቸው ይለፈን
2026-09-23 15:31:38
35
.12.1905
ትዝታ ነኚ የገብረኤል ልጂ 12 19 ✝️⛪️ :
ዲኤኒ ለምን አይመረመርም እውነትና ወሸትይለያል በንግግር የሚፈታ አይደለም ጉዳዩ
2026-09-23 18:36:19
9
chiefque_ef
….. :
simu rasu ye 1hager hizb new miweklew
2026-09-23 19:37:29
0
desalegn.mihretu0
Desalegn Mihretu :
ውሸት ነው ወንድሜ ታሪኩን አውቀዋለው
2026-09-23 14:29:14
9
ybanta1
የነዛ ዘር ነኝ :
እዩአት እንዴት አንደምታሳዝን
2026-09-23 17:42:54
14
sanbato.girma
Sanbato Girma :
የስሙ ርዝመት ግን.........
2026-09-23 16:22:25
6
firaaol.bel
Firaa"ol Bel :
ewunet new gin
2026-09-23 18:41:11
2
.272197
Ephi of kinng@27&A❤B :
በሴራም ሊሆን ይችላል ዛሬ ገንዘብ የማያጠፈው ሰው የለም በቅናትም ሊሆን ይችላል
2026-09-23 15:54:25
8
tizta1335
Tizeta zewter :
እኔ ግን አፈርኩ ማሪያምን መጠርጠሩስ
2026-09-23 18:46:17
2
user8110370631662
ストーリー :
ምንድን ነው በዚህ በሰለጠነ ሰአት አሁን እኮ ዲ ኢን ኤ ኢትዪዽያ ውስጥ መደረግ ይችላል ሚድያ ላይ መቅረቡ ለምን አስፈለገ መቅረብም ካለባቸው ውጤቱን ይዛችሁ ቢሆን ይመረጣል በጣም በጣም ስተ ት ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እውነትስ ቢሆን ??? ውሽትም ቢሆን በስም ማጥፍት ቅጣት አለው ያሳዝናል
2026-09-23 19:09:19
1
muktar8266
Muktar :
ትክክለኛ እውነት ከፈለክ 2ቱንም አቅርበህ ዲኤንaአታረግም ፖለቲካህን አትሰራ የፍትህ ጥያቄነው
2026-09-23 19:32:56
1
mameelectronicsma4
mameelectronicsma4 :
የምትስሩት ሌላ የምታዎሩት ሌላ😂😂😂
2026-09-23 19:12:52
1
henokgetachew159
ምን ነው በበረሀው? :
2018 ስናማርር 2019 ብሶ አረፈ
2026-09-23 17:31:59
3
sintayehu.tesfaye11
Sintayehu Tesfaye :
ምን ታስተባብላላችሁ ይህ ልምዳቸው አይደል
2026-09-23 16:44:02
3
etinfo2
Et info :
ውሸት የሚጀመረው አንድ ተራ ሰው ነኝ ማለት ሲጀመር ነው
2026-09-23 18:20:30
1
ethiopialebanon
don't trust my name ts :
ወንጌል ይሰበክ ስው ዘፈን ስካር ጥንቆላ ሳይቃወም እንዴት ፈሪሀ እግዚአብሔር ይኖረዋል
2026-09-23 16:22:34
2
mizan.tsdesseweldemikal
Mizan tadessew :
ኣይ ጉድ
2026-09-23 17:53:56
1
gmachis.bagere
Gmachis Bagere :
እኔ ያልገባኝ ነገር ቢኖር እዉነት ጣፍቶ ነዉ ??እዉነት ማቶ ነዉ ?? ኤሄ ሁሉ የምን ሳማዉ??
2026-09-23 15:24:20
2
embete.desalegn.7
ሥላሴ መታመኛዬ🙏🙏🙏 :
አባ የተጠየቁትን ሳይሆን ሌላ ነገር የሚያወሩት ለምንድን ነው ግን
2026-09-23 16:56:43
11
robe.geda8
Robe Geda :
DNA
2026-09-23 18:56:07
1
gojamuamare
Arsenal :
አይ አባ እግረኛው የጠየቀወት እኮ ደፍረዋል እየተባሉ ነው ለምን ደፈሩ ነው እያለወት ያለ ስለ አባይ እና ስለጣና መን ማውራት አስፈለገ አባቴ እኔ እኮ ድንግል ለምን ጠፋ እል ነበር አሁን ገባይ 🥰🥰🥰🥰
2026-09-23 19:26:24
1
user4335660035667
ከራስ በላይ ለሀገር :
2026-09-23 12:17:20
2
sasnakew
ከደመናዉ ግርጌ :
ንግግሩ ያስታውቅል መድሀኒዓለም ይቅር ይበለኝ እንጂ መነኩሴ ይህን ሰራው አይልም ምርጥ ፖለቲከኛ ነው::
2026-09-23 18:25:25
1
useruhcthw0i61
Zd 🦋 :
ምንም ጥርጥር የለው ከአይን ወዳ ቀላጤ ትላለች አያቴ ባይናችን አይተናል ሁሉም አንዳይነት ናቸው🙌🧐
2026-09-23 17:55:19
1
salaamuae11232
Qume :
እነሱ እየዋሹ ነው አገራችን
2026-09-23 18:07:53
1
To see more videos from user @ttmofficial.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About