@ligkiya_love: #አባዬ_ሁሌም_በልቤ_ወስጥ_አለክ💖💔😢😭 #አባዬ_ሁሌም_በልቤ_ወስጥ_አለክ💖💔😢😭 #አባዬ_ሁሌም_በልቤ_ወስጥ_አለክ💖💔😢😭 #አባዬ_ናፍቆቴ_ሁሌም💔_በልቤ_ትኖራለህ💔 #አባዬ_ሁሌም_በልቤ_ወስጥ_አለክ💖💔😢😭

መሁቢ የሀርቡዋ🫠🩵
መሁቢ የሀርቡዋ🫠🩵
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 23 September 2026 11:56:52 GMT
7385
348
55
14

Music

Download

Comments

mulalemwerkye
mulalem werkye :
ሀሙስ ጀግናዉ አባቴን ያጣሁበት ቀን አልወደዉም😭😭😭😭
2026-09-24 06:39:12
2
user834923626756
የወድሞቿዝናር :
አባቴ የዘላለም እሳቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 12:36:34
1
a372778
بِـــــنت حَـــــنان🖤 :
እኔም ሠኞ ነው ላልጠገን የተሠበርኩት😭💔
2026-09-24 20:35:58
0
user50435954161316
ሀና የአርሴማ ልጅ :
አይዙሺ እህቴ😭😭😭
2026-09-23 19:14:42
0
hanan.ye.salelee
A💔አባዬ😭ስብራቴ🖤😭ነፍቆቴ😭😭 :
እኔም ሳኞ ናዉ አባቴን ያ ጣሁት😭😭
2026-09-24 11:18:49
0
gentn0
እባብዬናፍቀሀኛልስብራቴ💔 :
እኔም ሀሙስን አሎደውምየዋሁን አባቴን ህይወቴን ቀምቶኛል😭😭😭😭💔💔💔
2026-09-24 12:01:27
0
hadiyyaking
💋የ'ጅ 💋'ፍቅር ❤️‍🩹ብቻ 💋ጅ 😘💋 :
2026-09-24 11:21:55
0
user5629237450665
mekiya :
እዚቺ ምዲር ለይ ካሉ ነገሮቺ ዉዲ ነገር አባቴነበር አባቴ ማለት 14 አመት እያለሁ ነዉ የሞተብኝ 2009 ለይ ቅዳሜ ሊሞት ሀሙስ ከመኝታ ተለየሁ ያኔነዉ ክፉዉ ሞት አምርሮ ሊወስዲብኝ እንደመጣ የገባኝ ልጆቹን ዲሮ ኩሎ የለፍበትን ያሳደገበትን ደስታ አይቶ የሞተ አባትኮ ሞተ አይባልም የኔ አባትኮ 5 ልጂ ወልዶ አንዳቺንኳ 18 አመት አልሆነንም ነበር እሱ ሲሞት ምን ብየ ዱአ እንዳደረኩ ታቃላቺሁ የምር አላህ አንተ አምላክ ከሆንክ የምርም ካለህ የኔ አባት አይሞትም እንዲህ ለምኘህ ግን የኔ አባት ከሞተ አማኝ አይደለሁም አልኩ እያለቀስኩ ቅዳሜ ሞተ 43 አመቱ አፈሩ በላብኝ እኔን አፈሩ ይብላኝና ከዛወዲህ እዉነተኛ ደስታ እኔ ዉስጥ የለም አላህየን በዛኔዉ ዱአየ ተሳስቻለሁ ጀነትን ወፍቅልኝ እለዋለሁ ወላሂ እንደትኮ እንደሚናፍቀኝ ናፍቆት አቃጠለኝ አንጀቴን በላኝ መኖር እየፈለገ ሞተ 10 አመት ሞላዉ እኔ ግን እሱን እያሰብኩ ያላለቀስኩባት ቀን የለቺም ግርም የሚለኝ በሌላነገርም ስጎዳ ስጣላ እሱን እያሰብኩ ነዉ የማለቅሰዉ 😭😭😭😭💔💔💔💔
2026-09-24 20:28:04
0
user4639748355794
አባቴ😭💔ስብራቴ :
2026-09-24 11:08:14
0
user5537981172096
ታማኟ :
😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 15:51:11
0
leyilaseid73
☘️𝐋.𝔅𝔦𝔫𝔱 𝔖𝔢𝔦𝔡..🦋💔 :
ነእሲ ተውኝ😭🖤
2026-09-24 03:11:31
0
user8199903959320
user8199903959320 :
አረሰኞ።አባቴስብራቴ።።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 20:05:53
0
bbks412
🖤tነኝ አባት አልበዋ💔😭🥹😰💔⛪✝️🛐 :
አባቴስብራቴ💔😭
2026-09-23 16:42:40
0
user6130880379637
አባቴናፉቆት :
አባቴ
2026-09-23 12:06:50
0
user3444595109449
ዜድ የናቲ እናት :
😭😭😭 መዳኒት የሌለው በሸታ 💔
2026-09-23 17:41:37
0
.a97636
ዚክሩ ነኚ የመሀልአባዋ :
አባቴንያጣሁት ሠኞንአልወደዉም🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 19:05:12
0
user50435954161316
ሀና የአርሴማ ልጅ :
2026-09-23 19:15:00
0
user50435954161316
ሀና የአርሴማ ልጅ :
2026-09-23 19:14:55
0
m4185146
𝄞Ljj●─ሚጣ𝄢ባለ༆ምሃተቧ●💒✣𝄢 :
የዘላለም ሰብራቴ ሸጋ ታደሰ አባቴ ምሰጥሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 14:33:12
0
user6063966002980
እማ የኔ ህይውት❤️🍫💋🥰🌹 :
🥺🥺🥺
2026-09-23 14:39:03
0
hewanyemariamlij
Helen yemaryam lji :
አባትዋዬ ሁሌም ይናፍቀኛል😭😭😭💔💔💔
2026-09-23 16:35:02
0
basmala2009lol
Basmala14 :
ቂዳሜአባቴንያጣሁበትቀንበተረገመችቀንንአባቴንአሰጨችንአባቴአባቴአባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአረአሁንስአልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-24 09:56:46
1
jabo.ethophia
hayuti :
እስኪ ተይኝ ግን አልሀዱሊላህ ብቻየን አልተወኝም ራሱን ተክቶልኛል እንዲሁም እህት እና እናቴ እሱን አጥቸ እንድኖር ምክንያት ሆኑኝ አላህ በጀነት ያሰባስበን አባቴዋ
2026-09-23 14:41:41
0
r584596
R🌹🌹ያልብኮዋ💘💘💫 :
የዘላለምስብራትአባቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-09-23 14:40:16
0
user6130880379637
አባቴናፉቆት :
ናፈከኚ
2026-09-23 12:07:11
0
To see more videos from user @ligkiya_love, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About